@nbssetabdrn Profile picture

ArtSadya

@nbssetabdrn

I'm independent artist like to share my art work with the world. Art contact world.

Joined May 2012
Similar User
Z_man photo

@AbdrohmanE

Bamlaku Yilikal photo

@Bamlaky

Markos Yohannes photo

@MarkosYohannes4

ME🫵🤡 photo

@MEndawoke

Eshe Hoy photo

@Eshehoy

ArtSadya Reposted

Human Rights Watch has accused Saudi Arabian border guards of systematically killing hundreds of Ethiopian economic migrants trying to cross from war-torn Yemen. It says at least 655 people have been killed by guards since early last year. bbc.in/3sp4xTo

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

ልጆቻችን ለአንዲት ቤተክርስትያን ሲሉ ታፍነው የት እንደደረሱ እንኳ ባልታወቀበት ሁኔታ ስለድል ዜና ጆሮ የለኝም ..!! እኔም ልክ እንደአንተው ..!👇

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

"በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ ዛሬ በሰማዕትነት አርፏል።" 💔 #EOTCunderAttack #OrthodoxUnderAttack

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

የ አባቶቹን ጥሪ የሃይማኖታዊ ትዕዛዝ እና የምዕመናንነቱን ጥቁር ለብሶ በፆም በፀሎት ምህላ ላይ እያለ የአብይ መንግስት በቂም እና ጥላቻ ካሰረው 3 ቀን ሆኗል ዝም አንልም ( ሻሸመኔ ላይ በጥይት ምዕመናኑን የፈጁ የደበደቡ ሳይታሰሩ ስንታየሁንለምን

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

ልቤ በእግዚአብሔር እግር ሰር ዐይኔ በቤተክርስቲያኔ ጀሮየ በአባቶቸ ድምፅ እጇቸ በማህተቤ ላይ ፀንተው ይኖራል አንደበቴ የተዋህዶ ልጅነቴን ይመስክራል አሜን ⛪️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኖራለች ይህ የነብሴ ሀቅ ነው:: ይብላኝ ላላወቀው‼️


ArtSadya Reposted

አብዛኞቹ እስረኞች የት እንዳሉ ይታወቃል .. የጉፉዋን ድምፅ የሆነው በዚህም ምክንያት እስርቤት ቤቱ የሆነው ስንታየሁ ቸኮል ግን የት እንዳለ አይታወቅም ..!! ለምንድነው ዝም ያልነው ..? ለወንጌሉ ሲል እኮነው የታሰረው ..? ስለ ሃይማኖታችን…

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

መምህራኖቻችን እንዲሁም ለቤተክርስቲያን ድምጽ የሆኑትን ከእስር እንዲፈቱ ድምጽ እንሁን! ግዜው አሁንም የትግል ነው!!

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

አሁን ከመሸ እሸቱ donkey Tube በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ታስሯል :: ይህ አብይ አህመድ ለአባቶች ቃል የገባው አፈፃፀም አካል ይሆን ? ወይስ ይህንንም ዝም እንበል ?አይ እመብርሃን 😏

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

"ልጅ ቢኒ እና ቢኒያም ሽታዬ በጥንድ ታስረው ከማዕከላዊ ወደ አራዳ ወንጀል ችሎት አሁን ቀርበዋል።" #EOTCunderAttack #OrthodoxUnderAttack

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

🚨#ኦርቶዶክሳውያን መቸም ቢሆን የእናንተን ውለታ አይረሱም!! 🙏 👉ፓስተር ቸርነት 👉ፓስተር ወዳጀነ መሐረነ (ዶ/ር) 👉ሙክታር ኡስማን 👉ሐውለት አሕመድ 👉አብዱልቃድር 👉ፓስተር ቢኒያም 🙏

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

Freedom of religion in Ethiopia is being targeted as the independence of our religious institutions comes under fire.

Tweet Image 1
Tweet Image 2

ArtSadya Reposted

አሁን ከመሸ እሸቱ donkey Tube በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ታስሯል :: ይህ አብይ አህመድ ለአባቶች ቃል የገባው አፈፃፀም አካል ይሆን ? ወይስ ይህንንም ዝም እንበል ?

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

INFO:📌Abiy Ahmed has given orders for prominent people that support, advocate, and defend the EOTC to be arrested. #Ethiopia #xotrinx #EOTCunderAttack #oromoterroristsOLF

⚠️Analysis: @AbiyAhmedAli has Not tangibly answered any of the demands of the EOTC. The EOTC claims he has met their demand. However, it is only promises and nothing has been implemented on the ground yet. ✴️Since EOTC synod meeting @AbiyAhmedAli the following developments have…



ArtSadya Reposted

His Grace Abune Yosef, told EOTC TV that #Aschalew_Barega_Sureta, an Orthodox faithful, has departed today as a martyr after he was beaten severely with sticks supported by law enforcement agents in Shashemene on Saturday, February 4, 2023 while he defended his parish.

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

#OrthodoxUnderAttack: Abiy Ahmed's security forces appear to be intensifying the religious persecution of Orthodox Christians in the form of arrests and harassment throughout Addis Ababa & the Oromia region of #Ethiopia. This is despite the good-faith effort by the Holy Synod of…


ArtSadya Reposted

ህፃን እያለሁ ኢህአዴግ ሲገባ የሻሸመኔ ሀገረ ስብከት የደብራት አስተዳዳሪ የሆኑት የእናቴ ወንድም አቡነ ማርቆስ "መስቀሌን ይዤ እዘምታለሁ" በማለታቸው ታሰሩ:: ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ዝም አልልም ብለው በመናገራቸው::

Tweet Image 1
Tweet Image 2

ArtSadya Reposted

ጌታ ሆይ የልጆችን ለቅሶና ፀሎት ስማ : ጨለማው አጭር ነው ብረሀኑ ግን ረጅም ነው! #orthodoxunderattack #onesynod #onepatriarch @onechurch

Tweet Image 1

ArtSadya Reposted

የአየርጤና ኪዳነምህረት ልጆች ቤተክርስቲያንን አናስደፍርም ብለዋል ✝️ እመ አምላክ ዋጋችሁን ትክፈላችሁ! ጀግኖቻችን


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.