@HassenTahir5 Profile picture

Hassen Tahir

@HassenTahir5

O

Joined January 2022
Similar User
Bereket Bekele photo

@bereket12021664

Sheralin photo

@Dinkalem

Elizabeth photo

@Elizabe70106662

Merga Dinka photo

@dinka_merga

God is good photo

@HadegeMarta

Abdurahman Nure photo

@AbdurahmanNure1

Mohammed seid photo

@Mohamme19900381

Fisseha N.A photo

@fisseha_nathan

Seblu Stifanosss photo

@stifanosss

Meredit Fernandez photo

@MereditFernand3

hagere photo

@hagere47452138

Teferi yehagere lij photo

@BebiTeferi

Fantish Melaku photo

@FantaneshM

Ro Du photo

@RoDu36669764

gennet araya photo

@guindalina

ወደ አጎቶቼ ጋር እሄዳለሁ !


ሞባይል ቁጥር 1.0912 27 2.092936______15 ሐክ ተደርጎብኛል ! ጓደኞቼ በደንብ ተከታተሉ


Mobile number 15 27 hacked


እኔም ቃሌን አለጠፍኩም ።ቃሌን ጠብቄአለሁ !

Tweet Image 1

የዘመኑ ጨዋታ የጭንቅላት ነው ። ማንበብ ሙሉ ያደርጋል !


በ5000 ሜትር የሴቶች ሩጫ አገራችን ኢትዮጵያ ከሜዳሊያ ውጭ መሆኗ በጣም በጣም ያሳዝናል ። እና አሸብር አሸበሩን ! ለጠፋው ውጤት ልጠየቁ ይገባል !

Tweet Image 1

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርም እስከ 2030(15x1.8=27 ትሪሊዮን ጂዲፒ )ይሆናል !

Tweet Image 1

የከሰሩ ፖለቲከኞች ዛሬም ድጋሜ ለሚቀጥሉት 50 አመታት ኦሮሞ ፣አማራ ፤ትግራይ ነፃ አውጪዎች ሆነው መቀጠል ይፈልጋሉ ።የነፍሰ አባታቸው የውጭ አገራት (መንግሥታት )ናቸው ።ስለዚህ ይህ አይሠራም !በተለይ የኦሮሞ ሕዝብ በድህነት እና ኋለቀርነት በቃ!

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

ነገ እኔ መንግሥት (ፕሬዚዳንት )ስሆን የሚመጣው ዘመድ ብዙ ናቸው ።ነገር ግን ከእኔ ጋር መስእዋትነት የከፈሉት ባለቤቴ ፣ልጆቼና ቤተሰቦቼ ናቸው ። አልሃምዱሊላህ !

Tweet Image 1

በኢትዮጵያ ውስጥ ዋጋው የረከሰው የሰው ልጅ ነፍስ ብቻ ነው ።ዋጋው ያልጨመረው ሰው ነው ! ይገርማል !


የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የተከበሩ ዶክተር አብይ አህመድ በሞቃዲሾ ከተማ ባህር ደርቻ በተፈፀመው የቦንብ ጥቃት 32 ሰዎች የሞቱበት ግድያ አውግዘዋል ።በዚህም ለተጎዱት ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል ። እኔም አላህ ሰብር ይስጣችሁ እላለሁ

Tweet Image 1

በፓርስ በተካሄደው የ10,000 ሜትር ወንዶች ኢትዮጵያ በጀግናው ልጇና በተቀናጀው የቡድን ሥራ የብር ሜዳሊያ አግኝተናል ! Baga Gammannee

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

በኢትዮጵያ ገበያ ልብራል ሆነ ማለት ግብረሰዶማዊነት በውጭ ባንክ ሥም ወደ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንዲገባ አንፈቅድም !ይህን የሐይማኖት እና የእምነት ተቋማት ሥራቸው መሆን አለበት !

Tweet Image 1

ገና ዋጋ ይከፈላል ።ከአማራ ሕዝብ ተወካዮች ጋር የሚደረገው ከ4_5 አካላት መብልጥ የለበትም ።ጎንደር ፣ጎጀም ፣ወሎ፣ሸዋ እና ሌሎች ጋር በተናጠል መሆን አለበት ።ተላላኪዎችን ሰብስባው ከአማራ ጋር ተደራደርኩ የሚባለው አይሠራም !

Tweet Image 1
Tweet Image 2

ኦሮሞነቴን ማንም በችሮታ የሰጠኝ የለም ! ኢትዮጵያዊነትን በትግል እና መስእዋትነት ነው የተጎናፀፍነው !

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

HETO Trading PLC HETO Investment and Finance Groups Heexoo Boqqittii Heexoo Fardaa !

Tweet Image 1

BRICS Superem Audit Summit !

Tweet Image 1
Tweet Image 2

ጣሊያን ባለፉት 33 አመታትም የልማታችን ደጋፊ እና አጋር ናቸው ።በተለይ በኢትዮ _ጣሊያን የአርሲ ባሌ የሁለትዮሽ ስምምነት በ5 ዙሮች ኦሮሚያን ተጠቃሚ ያደረጉት ፕሮጀክቶች ስተገበሩ ነበረ ። እናመሰግናለን !የልማት አጋሮች ትብብር እናመሰግናለን

Tweet Image 1

የእኛ አገር ወርቅ በኮንትሮባንድ መንገድ ነው ከአገር እያወጣ ያለው ።የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እጃቸው አለበት ።ወርቅ አንዱ የማክሮ ኢኮኖሚ መለኪያ ነው !

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

የመለስ ዜናዊ ጉማ እኔ ራሴ አወጣለሁ ።ከ5_7 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ተራማጅ ወጣቶች አሉ!በኢትዮጵያ ምድር ሁለት ፓርቲ ብቻ ይኖሩናል ።ክልሎች በራሳቸው ተጨባጭ ሁኔታ ላይ ይመሠርታል !

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.