ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ561 ቶን በላይ ዓሣ ማምረት ተቻለ On Nov 29, 2024 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ምርት የተሠማሩ 22 ማኅበራት ካለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 561 ነጥብ 5 ቶን የዓሣ ምርት…
የፀሐይ-2 አውሮፕላን መሃንዲሶችና ቴክኒሻኖች አስተባባሪው ከኮሎኔል መመኪያ መዝገቡ አንደበት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ህዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር ኃይል ፀሐይ-2ን የሰሩት የአየር ኃይል መኃንዲሶችና ቴክኒሺያኖች አስተባባሪ…
#THE_SKY_IS_OURS!! በኢትዮጵያ አየር ኃይል ተሰርታ ለበረራ ብቁ የሆነችው ‘’ጸሐይ 2’’ አውሮፕላን በጠሚ ዶር አቢይ አንደበት ስትገለፅ!!!! @AbiyAhmedAli
ላላ ድል!የተደመሰሱ ጃውሳው!የምስራቅ ዕዝ /እሳት ነበልባል ዕዝ/ክፍለጦር በሰሜን ግጃም ቅንባባ ባደረገው ዘመቻ በአካባቢው የነበሩት ጃውሳውን ደምስሰዋል ሲሉ የክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ገ/ኪዳን ሀድጉ ገለፁ።
የኮሪደር ልማት ሰው የሚጠየፋቸውን ስፍራዎች በሰው የሚወደዱ አድርጓል ሰው ተኮር ማለት ሰው የሚወደውን፣ የሚደሰትበትን፣አዕምሮውን የሚያረጋጋበት፣ ስራ መስራት መቻል ነው የኮሪደሩ ስራ ደግሞ አጠቃላይ ውጤቱ ይህ ነው::
በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ስራ ኢትዮጽያን የሚመጥንና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ደግሞ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው። አየር ኃይሉ 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ…
አስደሳች ዜና‼️ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጸሐይ 2 የተሰኘችውን አውሮፕላን ለበረራ ብቁ አድርጓታል ።
የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ኃይል" በሚል መሪ ቃል ለ89 ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ አየር ኃይል የምስረታ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ሲሆን ህዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም መርሃ ግብሮቹም የሚጠናቀቅ መሆኑም ተገልጿል።
በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ በበሳር አበርገሌ (በበሳረ) በሰቆጣ ቃል-ኪዳን ድርጅት አስተባባሪነት በአፍሪካል ልማት ባንክ ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የመስኖ ካናሎች 📷
“የአማራ ክልል ሕዝብ የገጠሙትን ችግሮች ተሻግሮ ለሀገራችን ልዕልና መረጋገጥ መሠረት እየኾነ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ameco.et/66261/ via @@AMMAONLINE2
ከሕዝብ የተጣላው ቆሞ ቀሩ ጃዊሳ በስተመጨረሻ። በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንቦሬ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች የፋኖ ፅንፈኛን በመቃዎም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደነው።
አቤ ረታ የቀጥታ ስርጭት ላይ ገብቶ፦ እነ Fasil Yenealemን ክው አደረጋቸው!!👇👇👇
#አማራ ክልል ነዋሪዎቹ በድጋፍ ሰልፉ ላይ ካስተላለፏቸው መፈክሮች መካከል 👉 እኛ አርሶ አደሮች ሰላምና ልማት ፈላጊዎች እንጂ ጦርነት ናፋቂዎች አይደለንም! 👉 ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ አስፈላጊ ውድ በረከት ሲሆን የሚረጋገጠውም በሁላችን ትብብር ነው
ጀግኖቹ ስራ ላይ!የኢትዮጵያ አየር ሀይል/እሳት ዝናብ ንስር/ወታደራዊ መደብርና መዝናኛ ክበቦች ዋና ክፍል የጓሮ አትክልትና ፍራፍሬዎች በብዛት በማምረት ለሰራዊቱና ቤተሰቡ ከ50% በታች በሆነ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን አስታውቋል ።
#የመደመር እሳቤ ታላቋን ኢትዮጵያ ወደ ማማዋ ለማውጣት ሀይል ሆኖ የሚያገለግል የብልፅግና ጉዞ ስንቃችን ነው። @AbiyAhmedAli
ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ሚዛኑ አይቀንስም ሰውም ይፈተናል እንጂ አላማው ፡ምኞቱ ፍላጎቱ መሳካቱ አይቀሬ ነው ። መሪዬ አላማክ በሙሉ እሁን ይሆናል በፈጣሪ አይል እና እገዛ....;
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በሁሉም የአገራችን ክፍሎች የሚያከናውነውን ሰብዓዊ ድጋፍ፣ተደራሽነቱንና ውጤታማነቱን ለማሻሻል እያካሄደ ባለው ሪፎርምና ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አድርገናል።ሀገራዊ…
ሠላም የሁሉ ነገር መሠረት ነው፡፡ ይህ ዕዉን የሚሆነው በአንድ ወገን መሻት ብቻ ሳይሆን የሁላችንን ተሳትፎ ይጠይቃል፡፡ ስለሆነም በቂ ለሁላችንም የምትበቃ ሀገር ፈጣሪ ሰጥቶናልናግጭት ይብቃን! ፈጣሪም በቃችሁ ይበለን!
ሌላ ድል!እጃቸው ለመከላከል ሰራዊት የሰጡት ከ42በላይ ጃውሳው!የሰሜን ምዕራብ ዕዝ /ሞገድ ማዕበል ዕዝ /ኮር /ክፍለጦር/ በጃንሻ በሶሮቃና አካባቢ ባደረገው ዘመቻ በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ከ42 በላይ ጃውሳው እጃቸው ለመከላከል ሰራዊት ሰጡ።
ኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም ነው! ይህንን ደግሞ ሀገር በተለያየ ጊዜ በገጠማት የፈተና ወቅት ያሰየ ታማኝ ሰራዊት ነው! @AbiyAhmedAli
United States Trends
- 1. $LFDOG 5.426 posts
- 2. #SmallBusinessSaturday 5.046 posts
- 3. Real ID 10,2 B posts
- 4. Las Palmas 49,1 B posts
- 5. GAME DAY 48,6 B posts
- 6. #Caturday 6.466 posts
- 7. Lando 48,3 B posts
- 8. #GoBucks 2.808 posts
- 9. #SaturdayVibes 6.656 posts
- 10. Go Blue 12,1 B posts
- 11. Andrew Luck 3.871 posts
- 12. Zelensky 135 B posts
- 13. #ShopSmall 3.152 posts
- 14. Trudeau 195 B posts
- 15. Grok 55 B posts
- 16. Wedgewood N/A
- 17. Squirrel Girl N/A
- 18. Flick 37,4 B posts
- 19. Bournemouth 9.002 posts
- 20. Annunen N/A
Something went wrong.
Something went wrong.