Similar User
@Yorda99912052
@AnaneHailu
@Ye17218832
@selamaw64332706
@jP4yIGXqb9stXsv
@Abbaas01541435
@SeiffuE
@Aman17806795
@Samuel_Debas19
@SamuelthThomas
@HBefeker
@TekalignGadana5
@Getaneh77
@Jermiamm
@Sanagaw
ጠቅላዩ የሚያወሩት እድገት ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው?? ዛሬ ላይ ኢንዱስትሪዎች በግብዓት እጥረት ቆመው፤ የወጪ ንግዱ ተዳክሞ፤ ኮንስትራክሽን ዘርፉ ሞቶ እሳቸው ስለ እድገት እያወሩ ነው። ክቡር ጠ/ሚ ለመሆኑ እርሶ የሚሏት ኢትዮጵያ የት ነው ያለችው?
አፍሪካዊ ወንድማማችነት ያብብ!! ፓናፍሪካኒዝም ይለምልም!! መንደርተኝነት ይክሰም!! ጎጠኝነት ይውደም!! መልካም ቅዳሜ!!
የክልል 1ሰዎች ቤተክርስቲያን ጦርነት ባርካ አስጀምራለች ለሚሉት ወቀሳ አቡነ አብርሀም ይሄን ብለዋል ከጦርነቱ በፊት በትግራይ እና በአማራ እንዲሁም በፌደራሉ በኩል ያለው መካረር ይረግብ ዘንድ ከሲኖዶሱ ኮሚቴ ተዋቅሮ ንግግር ይጀመር በሰላማዊ…
የሰሜን እዝ ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሶ ጦርነት ከመጀመሩ አሰቀድሞ ህወሃት ለሶስት አመታት ወታደሮችን እያሰለጠነ በየሳምንቱ እሁድ መቀሌና ሌሎች ከተማዎች ውስጥ ሰልፍ እየጠራ የጦርንት ነጋሪት ይመታ እንደነበር ይታወሳል:: በዛን ወቅት…
#ማይጠብሪ‼️ "ለማንነቴ ሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል በማይጠብሪ ከተማ የሩጫ ውድድር ተካሄደ። በውድድሩ #እኛ_ጠለምቶች_አማራ_ነን_እንጂ_አማራ እንሁን አላልንም" የሚል መፈክር አሰምተዋል። ከዚህ በፊት በቆቦ ከተማ ተመሳሳይ መርሃግብር መካሄዱ ይታወቃል!
በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው የሰሜን ወሎ ሀገረስብከትን የማደራጀት የ100 ሺህ ብር ድጋፍ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ድጋፍ አድርጓል። ስለአንድነት፣ ህብረትና መቻቻል ልብ የሚነካ ንግግር አድርጓል። ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው🙏✊ #Ethiopia
የሰንበት ወግ! ሴቶች ኢትዮጵያውያን በሀሳብ ፉክክር ብልጽግናን እያምበረከኩ ነው! ብልጽግና ሴት ጋዜጠኞችን በማሰር ከአለም 1ኛ መሆኑ ታወቀ! 1 ደፋር ባሰራችሁ 1 አመት ሳይሞላ 10 እጥፍ ሌሎች ደፋር ጣይቱዎች ተወልደዋል! ንጹህ ናት! ፍቷት! ኢትዮጵያ
በቤት ግብር ሰበብ የአዛውንቶችን ጥሪት እየመነተፍክ፤ ዳስ ጥለው በጉሊት ንግድ ኑሯቸውን የሚገፉ ሰርቶ አደር ዜጎችን ለችግር እየዳረግክ፤ በሸገር ከተማ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን እያፈራረስክ፤ እረ በምን ሞራልህ ነው ስለ ብልፅግና የምታወራው??
በእንደዚህ አይነት ደንቆሮዎች ነው እየተመራን ያለነው😡😡
የቤተክርስቲያንን ልሣን በመዝጋት #ቤተክርስቲያንን_መቆጣጠር_አይቻልም። መንግሥት ቅዱስ ሲኖዶስን በዘር ኮታ ሸንሽኖ ለመሰልቀጥ ላቀደው የነገ ሥራው አስቀድሞ የቤተክርስቲያን ድምጽ የሆነውን ማኅበረ ቅዱሳን ቴቪን ዛሬ #በዕለተ_ሰንበት አግዶታል!
ሙስሊም ቢሆኑም ማንነታቸው አማራ በመሆኑ በዚህ ዘመን የእስልምና ሃይማኖት ተቆርቆሪ ነን ባይ የተረሱት ወገኖቻችን መከራ!! #AmharaGenocide
ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት ለመቀስቀስ ያሰቡት ግለሰቦች ቀድመው መለፍለፍ ጀምረዋል:: ለማንኛውም የሶሻል ሚድያ ፅሁፋቸውን እንደ ዋና አስረጂ በመጠቀም ለ UN US and EU governments ሁሉም የዳያስፖራ ኢትዮጵያዊ alert ‼️ እንዲያደርጋቸው ይመከራል::…
"አንዳንድ ሀዘን 😭 *ትዳሯን ባሏን ካሕኗን የ7 ልጆች አባት ነው በጨካኞች በድንጋይ ተወግረው ያጣችው። ለዛም ነው ፊቷን በጥፍሯ የተለተለችው ያቆሰለችው 🥺🥺 #እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 🙏 ጨካኞችም የጃቸውን ያገኛሉ።
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ! ሻምበል ጉታ ዲንቃ ይባላሉ ኔልሰን ማንዴላን እንዲገድሉ በእንግሊዞች የተሰጣቸውን 20ሺ ፓዎንድ በወቅቱ አለቃቸው ለነበሩት ጄኔራል ታደሰ ብሩ በማስረከብ ግድያውን በማክሸፋቸው በደቡብ አፍሪካውያን ዘንድ ይደነቃሉ።
ሰበር ዜና ብዙዎቻችን አምርረን ስንጠይቀው የነበረው የክልል ልዮ ሀይል የተባለው ወታደራዊ አደረጃጀት መሉ በሙሉ እንዲፈር ትዕዛዝ ተላልፏል። ልዮ ሀይሉ ሲፈርስ ወደ መደበኛ መከላከያ ስራዊት የሚቀላቀሉ ሲሆን የቀረው መደበኛ ፖሊስ ሆኖ ይቀጥላል።
ለገዳዩ ስብሀት ነጋ የተንሰፈሰፈ አንጀት፤ ሰሜን እዝን የጨፈጨፈ ጄኔራል ስላሴ በክብር ያስቀበረ ይቅር ባይነት፥ እያነከሰ በከዘራ #ኢትዮጵያ|ን ያቀና የቁርጥ ቀን ጄኔራል ተፈራ ላይ እንደምን ጨክነው ህክምና ከለከሉት? ባስቸኳይ ከፍለው ያሳክሙት!
ጀ/ ተፈራ እስከማውቀው ድረስ በወንጀል አይፈለግም። በሴራ ፖለቲካም አይታወቅም። ሁሉንም ነገሮች አደባባይ ላይ የሚናገር፣ በውትድርና ሂዎት ኖሮ አሁን ግን እጅን ለህመም የሰጠ ሰው ነው። እንዳይታከም መከልከል ነውርና የበለጠ አጀንዳ መፈለግ ነው።
ድሮ እና ዘንድሮ! መለስ ዜናዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ህክምና ከልክሎ አለፈ። ጄኔራሉ ከታከሙ፤ ለሀገር ይጠቅማሉ። ካልታከሙ፤ ዶ/ር ዓቢይ ታሪክዎን ያበላሻሉ! ከታሪክ የማይማር፤ የታሪክ መማሪያ ይሆናል! ደህና እደሩ #የሰው_ዘር_በሙሉ
ልጆችህ ጠዋት በሰላም ትምህርት ቤት ሄደው ከትምህርት ቤት ሲመለሱ ቤታቸው በዶዘር ፈርሶ ወላጆቻቸው መንገድ ዳር ቁጭ ብለው ሲላቀሱ እንደማየት ምን ቅስም የሚሰብር ነገር አለ??
United States Trends
- 1. $CUTO 8.107 posts
- 2. Northwestern 4.914 posts
- 3. Sheppard 2.608 posts
- 4. Denzel Burke N/A
- 5. #collegegameday 4.441 posts
- 6. Jeremiah Smith N/A
- 7. $CATEX N/A
- 8. DeFi 108 B posts
- 9. Broden N/A
- 10. Jim Knowles N/A
- 11. Jahdae Barron N/A
- 12. #Caturday 8.841 posts
- 13. #Buckeyes N/A
- 14. Ewers N/A
- 15. #SkoBuffs 2.556 posts
- 16. #HookEm 2.163 posts
- 17. Renji 5.564 posts
- 18. Wrigley 2.833 posts
- 19. $XDC 1.626 posts
- 20. Jayce 99,6 B posts
Who to follow
-
Yorda
@Yorda99912052 -
anane hailu
@AnaneHailu -
Ye
@Ye17218832 -
SELAMዬ
@selamaw64332706 -
🇪🇹 ሪቮ !
@jP4yIGXqb9stXsv -
Abbaas Ze Habash አባስ ዜ ሐበሽ
@Abbaas01541435 -
seiffu EE
@SeiffuE -
Amanuel Bihonegn®🇪🇹
@Aman17806795 -
Samuel Debas🦅🇪🇹
@Samuel_Debas19 -
Samuel Thomas
@SamuelthThomas -
Silent wind
@HBefeker -
𝑻𝒆𝒌𝒂𝒍𝒊𝒈𝒏 𝑻𝑮
@TekalignGadana5 -
Getman
@Getaneh77 -
Ermias
@Jermiamm -
Shegaw Mengiste
@Sanagaw
Something went wrong.
Something went wrong.