@Aye36542Ayele Profile picture

Wondimu Ayele

@Aye36542Ayele

Similar User
Tesfaye Kebede Amare photo

@TesfayeKebedeA

Daniel Worede photo

@weredeDanielTur

mulualem ayele photo

@mulualem_ayele

ዉይ የሉሲፈሯ አሜሪካ ስራ ምናለ ባንደነዝዝ ብንነቃ ሰው እያለቀ ችግኝ ቢተከል ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ ዜጎቿ በመንደላቀቅ የትም አለም እንዲዝናኑ ለየሐገሩ ሆዳም መሪዎች ዶላር እየመገበች ችግኝ ታስተክላለች የዶላር ዋጋዋን ጣራ ታስነካለች ለዜጎቿ


ቀድሞውኑ አጀንዳቸውን ለማስፈፀም ከነጫጭባዎቹ ገንዘብ ፍለጋ ህዝብን ንቆ እኔ አማራ ነኝ እኔ ኦሮሞ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ ደግሞ ጉራጌ ነኝ መባባሉን መሪዎቻችን ባያስተምሩን ኖሮ ዛሬ ወደገባንበትና ልንወጣው ወዳልቻልነው ቅርቃር ባልገባን ነበር


የአብርሃም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ ዐጋዕዝተ ዓለሙ ቅድስት ስላሴ ይክበሩ ይመስገኑ ለዚህ ለተባረከ ቀን ስላደረሱን ከፍ ከፍ ይበሉ

Tweet Image 1

በዓለማችን ላይ ስልጣን የሌለህ ሉሲፈር ሰይጣን እግዚአብሄር ይገስፅህ በቅድስት ስላሴ ስም በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም በቅዱስ ገብርኤል ስም በመስቀሉ ሃይል ወደሲኦል ውረድና ታሰር አሜንንንንን

Tweet Image 1

የወደቀው ሰይጣን ዲያብሎስ ጋኔን ሉሲፈር ፈጣሪ ይገስፅህ ከአለማችን ላይ ለቀህ በቶሎ ሲኦል ግባ አሜንንንንን

Tweet Image 1

አይን እያለው የማያይ ጆሮ እያለው የማይሰማ አፍ እያለው የማይናገር ይህንን እርጉም ጣኦተ ሉሲፈር መንፈስ ከአገራችን ከኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር ጠራርጎ ያጥፋው አሜን

Tweet Image 1

በሀገራችን ላይ የገባውን የሉሲፈር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው


እሰቲ ወንድ የምኒልክ ባንዲራ ይዉረድ ደግሞ እኮ የሚገርመኝ የምዬ ምኒልክን አማርኛ ቋንቋ ተጠቅመህ መፃፍህ ነው ታድለህ ከእውቀት ነፃ ዝም ብለህ ኑር ተብለህ የተፈጠርክ መችስ አማርኛዬ ይገባሀል አይደል

ቢሾፍቱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚኒሊካውያን ባንዲራን ከቅጥሯ ጠራርጋ አውጥታለች። ከዚህ በሃላ ኦሮሚያ ውስጥ የሚገኙ ቤተክርስቲያናት የጸሎት ቤት ይሆናሉ እንጅ ፤ እንደ ከዚህ በፊቱ የወንበዴዎች ዋሻ መሆናቸው ይቀራል!!

Tweet Image 1
Tweet Image 2


Wondimu Ayele Reposted

ቢሾፍቱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሚኒሊካውያን ባንዲራን ከቅጥሯ ጠራርጋ አውጥታለች። ከዚህ በሃላ ኦሮሚያ ውስጥ የሚገኙ ቤተክርስቲያናት የጸሎት ቤት ይሆናሉ እንጅ ፤ እንደ ከዚህ በፊቱ የወንበዴዎች ዋሻ መሆናቸው ይቀራል!!

Tweet Image 1
Tweet Image 2

እስኪ ኢትዮጵያውያን ንቁ


በህዝቡ ዘንድ በሚገርም ሁናቴ ቅቡልነት የነበረውን ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድን ከህዝቡ ለመነጠል አሜሪካና ምዕራባውያን የሰሩት ክፉ ሴራ እጅግ የሚገርም ነው ነገር ግን እኔን የሚገርመኝ ሁላችንም የሴራው ሰለባዎች መሆናችን ነው


አቶ ባይደን ሁልግዜ ለምን ይወድቃሉ


Why biden allways fall down


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.