@Tina82248995 Profile picture

ጢ_no ✨🌠

@Tina82248995

B YOU😇💃💪 Proud to be Orthodox 🙏

Joined February 2022
Similar User
Hlina Hassen photo

@hlina_hassen

ኩኩሼ photo

@kiyu_kiya24

Jona ሐረር photo

@Jonaharar2411

Hazel photo

@meklitT0

kaku🥰 photo

@kalkidanBahru1

ዮናስ 🕊️ photo

@YonasDesal72782

Nigussie Dametia photo

@dametia69467

ፍቅርተ ማርያም/Lalita photo

@LalitaTaye

ጽዮናዊት✨️ photo

@TsionawitA16

ሳምሶን የንግስት ልጅ photo

@sabebe194

ጆርዲ photo

@Temesgeeen

fasik photo

@she_is_a_gunner

Niftalem 📚🔰 photo

@MulunehNigatu

Nuhi♏ photo

@NuhiTesfa

ሔራን ✨ photo

@heran_bee

Pinned

አምላኬ ሆይ አንተን የማመሰግንበት ብዙ ምክንያት አለኝ።🙏


ጢ_no ✨🌠 Reposted

That's why am proud of Orthodox💚💛❤️ I wish እዚህ መሀል ብሆን ኖሮ

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

ጢ_no ✨🌠 Reposted

መልካም የገና በዓል

Tweet Image 1

ጢ_no ✨🌠 Reposted

"አንባቢ" ሴቶች: አርባምንጭ እዛች አረንጓዴ ተራራ ጋር እግራችሁን ሰቅላችሁ ከስፕሪስ ጁስ አጠገብ አስቀምጣችሁ ፎቶ አንስታችሁ ምትለጥፉት መፅሀፍ ወጥቶላችኋል 💚 Eyuel T 💀

Tweet Image 1

ጢ_no ✨🌠 Reposted
Tweet Image 1

ጢ_no ✨🌠 Reposted

ሙድ ያዙብን እኮ


ጢ_no ✨🌠 Reposted

ህዝቡ _ኑሮ ተወደደብኝ , መንግስት_ ስንዴ ለኬንያ እየሸጥኩ ነው / ህዝቡ _እራበኝ , መንግስት _ እኔ ግን አልራበኝም / ህዝቡ _ ሠላም አጣን , መንግስት _የሡዳን ሠላም ማጣት ያሳስበኛል / ህዝቡ _ሌቦች በዙ መንግስት _አአ ላይ ከፍተኛ ኦሮሞ ጠልነት አለ😭


ጢ_no ✨🌠 Reposted

ደ ስ ታ ን ፡ የ ሚ ያ በ ስ ር ፡ ገ ብ ር ኤ ል መ ላ ዕ ክ ፡ ነ ው


ጢ_no ✨🌠 Reposted

ማንም merry Christmas እያለ ባይጃጃልብኝ 😏 እኔ ኢትዮጵያ ነኝ የራሴ የቀን መቁጠሪያ አለኝ 😤 ለማለት ነው አመሰግናለሁ 🙏


ጢ_no ✨🌠 Reposted

ቤተ መንግስት ሄጄ መንግስት የለም

ጌጃ ሰፈር ሄጄ ሁሉም አራዳ ናቸው 💁‍♂️



ጢ_no ✨🌠 Reposted

I’m not mean, my spirit just be knowing some of y’all intentions ain’t right.


ጢ_no ✨🌠 Reposted

i honestly need to start living more. Dressing up more, going places, taking pictures. Just living . Life is short


word ; therapist meaning ; ህፃናት ❤😍😘


ትላንትና ታልፎ ስላየው አዲስ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ እላለሁ ተመስገን 🙏 አንተ ባታነጋው የጨለመውን አልኖርም ነበረ ዛሬ ባልኩት ቀን❤️


እናቴ ውሸት መጥፎ እንደሆነ እየመከረችኝ በር ሲንኳኳ እኔን ከሆነ የሚፈልጉት የለችም በይ!🤦‍♀️


ጢ_no ✨🌠 Reposted

🔥እስከ መጨረሻ ይደመጥ‼️ የቀድሞ #የድርግ_ፕሬዚደንት ጓድ #መንግስቱ_ሀይለማርያም ስለወቅታዊ #የኢትዮጵያ ጉዳይ እና ስለኦሮሞ ፖለቲከኞች የስጡት አስገራሚ ትንተና! Even though we’re going through z hardest time of our life,tmrw is another day for #Amharas


ጢ_no ✨🌠 Reposted

.....አትግለጠኝ ልቅር ..... 🙏😢❤️


ፀዲ🎶❤❤


በዚህ ሁኔታዬ ዘንድሮም ማዘሯን አያት የማድረጉ ጉዳይ የሚሳካ አይመስልም ¡¡😟😏 #sry_mama 😑


ሁሉም ሰዎች ለህይወታችን አስፈላጊ ላይሆኑ ይችላሉ አንዳንድ ጓደኝነቶች የአንድ ወቅት ስምምነቶች ናቸው።😑


What if there is no the right person 💔


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.