@yabu1204 Profile picture

ሳንሱር

@yabu1204

አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ንጹሕ እንተ ውስቴታ መና ኅቡዕ ኅብስት ዘወረደ እምሰማያት ወሀቤ ሕይወት ለኩሉ ዓለም

Similar User
ራስ ቢትወደድ photo

@RAS_EPHI

ዳዊት photo

@Devani2h

VERONICA photo

@_Kalkidan__

ት ር ን ጎ🍋 photo

@YeEdmealem

Natii | ናትናኤል photo

@Nathenal_

Eb photo

@littleebi43

ዐማኑኤል photo

@amanueladu

ትልቅ ሰው photo

@AdamKassahun

ና a ሆ m🏠 photo

@Nahomli6

SUሯኪ photo

@suuraphel

ዘ ምሰሶ guy photo

@Happy01k

ጌራ ወርቅ photo

@Yohannes__B

Pinned

ሰላም : ለኪ : እንዘ ፡ ንሰግድ፡ ንብለኪ፡ ማርያም: እምነ፡ ናስተ በቍዐኒ፡፡ እምአርዌ፡ ነዓዊ፡ ተማ ሕፀነ፡ ብኪ፡፡ በእንተ፡ ሐና፡ እምኪ፡ ወኢያቄም: አቡኪ፡ ማኅ በረነ፡ ዮም፡ ድንግል፡ ባርኪ፡፡


ብዙዎቻችን የተዋህዶ ልጆች ፆም ላይ እየተዘናጋን ነው። ፆመ ነቢያት ከአዋጅ አፅዋማት አንድ ነው፣ ሁላችንም መፆም አለብን፣ በማይመች ሁሌታ ልንሆን እችላለን፣ መፆም ግዴታችን ነው።

Tweet Image 1

"አምላክን ያለርኩሰት የወለድሽው ሆይ የምድር ሁለተኛ ሰማይን ሆንሽ፣እውነተኛ ፀሐይ ካንቺ ወጥቶልናልና። እንደነቢያት ትንቢትም ያለዘርና ያለመለወጥ ወለድሽው።" #ቅድስት_ሆይ_ለምኝልን

Tweet Image 1

" ተጨነቀ ተሠቃየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። " ኢሳ. 53 : 7

Tweet Image 1

ሃሌ ሉያ መርሆሙ መዓልተ በደመና፤ ወኲሎ ሌሊተ በብርሃነ እሳት፤ ወአውጽኦሙ ለሕዝቡ በትፍሥሕት፤ ፈነወ መልአኮ ወአድኃኖሙ፤ እንዘ ሚካኤል የሐውር፤ ቅድመ ትዕይንቶሙ ለ፳ኤል።

Tweet Image 1

Coffee is more than a drink; it’s a journey back to its origins! Experience the adventure of Ethiopian coffee like never before walk through lush coffee forests, witness the art of traditional roasting, and savor the soul of the birthplace of Coffee Arabica. By:- DAM

Tweet Image 1

ውዳሴሃ፣ ለእግዝትነ ፣ማርያም፣ድንግል፣ወላዲተ፣ አምላክ፣ዘይትነበብ፣በዕለተ ረቡዕ ረከብኪ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ኃደረ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ጸለለኪ፡ ኦ ማርያም አማን ወለድኪ ቅዱሰ መድሓኑ ለኩሉ ዓለም፡ መጽአ ወአድኃነነ፡ ሰአሊ ለነ ቅድስት።


መስቀል ኃይልነ፤ መስቀል ጽንእነ፤ መስቀል ቤዛነ፤ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ። አይሁድ ክህዱ ንህነሰ አመነ፤ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ።

Tweet Image 1

የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ስለ ሌሎች ሰዎች ያለማቋረጥ ፀልዩ፡፡ወደ እግዚአብሔር ይደርሱ ዘንድ የንስሐ እድል አላቸውና፡፡ ለእነርሱ ነቀፋ እናንተ ምላሻችሁ ፀሎት ይሁን፡፡"      #ቅዱስ_አግናጥዮስ

Tweet Image 1

ሁላችንም የሚያንጸባርቅ ጠባሳ አለን! ሊቀ ኅሩያን ብ/ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ Autobiography የጦር ሜዳ ውሎዎች ሲቃ ብ/ጄነራል ካሳዬ ለሐገራቸዉ የከፈሉት መስዋዕትነት ዛሬ እኛ ላለንበት የሰላም መንገድ ውጤት ነው። ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ🙌

Tweet Image 1

ውዳሴሃ፣ ለእግዝትነ ፣ማርያም፣ድንግል፣ወላዲተ፣ አምላክ፣ዘይትነበብ፣በዕለተ፣ ሰኑይ፣ፈቀደ እግዚእ ያግእዞ ለአዳም ሕዙነ ወትኩዘ ልብ ወያግብኦ ኅበ ዘትካት መንበሩ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

Tweet Image 1

ትላንት'ና=ና ትላንትና ህልም ነው ለነገ አያገለግልም ።


ዶ/ር ዳዊት መንድምአገኝ "አለመኖር" በሚለው መጽሐፉ ላይ "ብቸኝነት ከራስ ጋር መተዋወቅ ማለት ነው" It's does make a sense❓


ከ አያቶቼ ምደር @AkkooCoffee 👍

Tweet Image 1

ማን ይሆን ባለቤቱ? 🤔

Tweet Image 1

መንግሥቱ ሀ/ማርያም የስደተኛው መሪ ትረካዎች [በይታገሱ ጌትነት] ለአብዮታዊ ውይይት መነሻ [ለጥናት ክበቦች]

Tweet Image 1

Today is Friday! Got any exciting books planned for the weekend?

Tweet Image 1


ኅዳር ፯ በዚህች ቀን የልዳ ሀገር የሆነ የሰማዕታት አለቃ የታላቁ መስተጋድል የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የከበረችበት ነው። ዳግመኛም ጌታችን በውስጧ ላደረገው ድንቅ ተአምር መታሰቢያ ሆነ።

Tweet Image 1

በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙዎች አባቶች ብዙ ሚሥቶችና ብዙ እቁባቶች ነበሯቸው ይሥሀቅ ግን በአንድት ሚስት ብቻ ነው ተወስኖ የኖረው ልጅንኳን እንቢ ሲላት ለርብቃ ወደሌላ ሴት አላሠበም ፀለየላት እንጂ ርብቃም ፀነሰች ወለደችለት ያዕቆብና ኤሳውን...

Tweet Image 1

"አንቺ ሱላማጢስ ሆይ፥ ተመለሽ፥ ተመለሽ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ፥ ተመለሽ።" መኃ. 7፥1

Tweet Image 1

"እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል።" ሉቃ ፩÷፵፰

Tweet Image 1

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.