Similar User
@UKzCXEkfLl2T6at
@yuupon00001
@rii_j_p
@Yuinu_wanwan11
Yes
ወዳጄ ልጅ ሚካኤል ያንተን ዘፈን የማይወድ የለም ባንተ ዘፈኖች የማይደሰት የማይዝናና የአራዳ ልጅ የለም‼ ነገር ግን ትክክለኛ አራዳ የመሀል አዲስአበባ ልጅ መሆንህን አሳዬን እንደ ኩኩ ሰብስቤ ኮንሰርቱ ላይ አልዘፍንም ሰርዤዋለሁ በል‼ ነገም…
ከቤንሻንጉል ፣ ከወለጋና ሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች በግፍ ተፈናቅለው በየጥሻው የወደቁ በ100 ሺ የሚቆጠሩ አማራዎችና ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ጎብኝተህ ታውቃለህ? መንግስት ለምን ወደተፈናቀሉበት አይመልሳቸውም ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ? ግድ ይሰጥሃል?
ግልፅ የሆነ መልዕክት ተላልፏል!! መልካም ቅዳሜ!!
ሰበር ዜና! ===== አቶ ግርማ የሽጥላን ያስገደለው አብይ አህመድ ነው!!💯👌 ግርማ የሽጥላ የተገደለው በሪፐብሊካን ጋርዶች በጥይት ተደብድቦ መሆኑን ከቦታው የነበሩ የዐይን እማኞች አረጋግጠዋል።
ሰበር መረጃ! = በአማራ ሰራዊት ከፍተኛ ሽንፈት የደረሰበት የኦሮሚያ መከላከያ በገዳም ውስጥ ዘልቀው በመግባት 11 ንፁሀንን ወዲያው ሲገሉ 17 ደካሞችን በከባድ አቁስለዋል። ከሁሉም የሚያሳዝነው የቆሰሉት የህክምና እንዳያገኙ ከልክለው፤ በሞት ጣር ላይ
አብይ የህዝብን ፀረ-ወያኔ ተጋድሎ እንደ እርካብ ተጠቅሞ ከስልጣን ኮረቻ እንደተቀመጠ ተጠብቆ የነበረው የብሄርን ፓለቲካን በሕግ እንዲታገድ ያደርጋል ነበር: አሁን የት እንዳለን የአደባባይ ሚስጥር ነው: የብሄር ፓለቲካ ሊታገድ
የኢህአዴግን ጡጦ የጠባ ብልጽግና የቱንም ያህል ቢያታልል አይድንም! የብሔር ፖለቲካ እስካለ ድረስ ተራ በተራ መሰልቀጣችን ይቀጥላል! የመዳኛው መንገድ አንድና አንድ ብቻ ነው! የብሔር ካባን አሽቀንጥሮ ጥሎ፥ ከውስጥም ከውጪም በኢትዮጵያዊነት ማጌጥ!
👂 ጆሮ ያለው ይስማ 👂 📢📢📢 ለሚመለከታችሁ ሁሉ👇
መንግትን የሚጥለው ሀሳቡ ነው በደረቅ መሬት ውስጥ የተከበበ ጨፌ እየቀነሰ እንጅ እየለመለመ አይሄድም ሙስናና አደገኛ የሆነ ማናለብኝነት በቁሙ የሞተ የኢንተለጀንስ መዋቅር አፀያፊ ዘረኝነትና አግላይነት እየተፈፀሙ ቆሞ ከማየት ማረም የሱ ስራ ነው።
“የአጼ ምንይልክ ስም ሲጠራ የሚያቃዣቸው ሀይሎች ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ የተሸነፉ ጣልያኖች ናቸው” ያሉት አባት ትክክል ናቸው! በኦሮሞ ጎሳዎች መካከል ለብዙ አመታት የነበረ የርስ በርስ ግጭት ከዓጼ ምንይልክ በኋላ እንደቆመ ታውቃላችሁ? ደህና እደሩ
አድዋን ከሲቹዌሽን ሩም ማየትህ የአድዋ አርበኛ አያደርግህም። የአድዋ ጀግኖችን ታሪክ በአግባቡ እንዲወሳ ብታደርግ አድናቆት ይቸርሀል። ኢትዮጵያውያን ብሔር ብሄረሰቦች በአፄ ሚኒሊክ መሪንት የተጎናፀፉትን ድል በዚህ መጠን ማኮሰስ ክህደት ነው።
የአውቶብሶቹ ዋጋ እንዳለ ሆኖ፣ ዶላር በጥቁር ገበያ ገዝቶ አውቶብስ አቀረበ የተባለው ድርጅት "ዶላሩን ከማን ገዛሃው ለሞን ገዛሃው እንዴት ገዛሃው?" ተብሎ በህግ ይጠየቃል ወይስ ጥቁር ገበያ ህጋዊ ሆነ??
አማርኛ ቋንቋን የኢትጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ማድረግ እንደሚገባ ኒጀራዊቷ ራህመቶ ኪታ ገለጸች፡፡ press.et/?p=92846
የ3.8 ቢለየን ብር የአውቶቡስ ግዢን አስመልክቶ የአ.አ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊና የመንግስት ግዢ አገልግሎት ዋ/ስራ አስኪያጅ የሰጡት ማብራሪያ በቂ አይደለም። ስለሆነም በተወካዮች ም/ቤት በተቋቋመው የወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ኮሚቴ ሊመረመር ይገባል።
United States Trends
- 1. #UFC309 304 B posts
- 2. Jon Jones 177 B posts
- 3. Jon Jones 177 B posts
- 4. Jon Jones 177 B posts
- 5. Chandler 88,4 B posts
- 6. Oliveira 72,7 B posts
- 7. Kansas 23,2 B posts
- 8. #discorddown 6.875 posts
- 9. Bo Nickal 9.054 posts
- 10. Do Bronx 11,1 B posts
- 11. ARod 2.177 posts
- 12. #BYUFootball 1.406 posts
- 13. Rock Chalk 1.418 posts
- 14. Dana 262 B posts
- 15. Tennessee 52,6 B posts
- 16. #kufball 1.109 posts
- 17. #MissUniverse 439 B posts
- 18. Big 12 1.797 posts
- 19. Keith Peterson 1.378 posts
- 20. Oregon 34,5 B posts
Who to follow
Something went wrong.
Something went wrong.