Similar User
@Hafizkedir8
@gumodex
@KLuccee
@kaluudha
"..እባካቹ ጀዋር መሀመድ አማራንም ሆነ ሌላ ብሄረሰብን ያንቋሸሸበት ክፋት የተናገረበትን ንገሩኝ እና ጀዋርን ልጥላው..." ታዬ ዳንደአ ከጋዜጠኛ ጋር ውይይት ላይ እያለ አቶ ሀብታሙ የተባሉ አድማጭ በስልክ በመግባት የሰጡት አሰተያየት #FreeJawarMohammed
«ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በፈለገው የኦሮሚያ ክልል የመኖርና የመሥራት መብት አለው» ጃዋር ሙሐመድ በአሶሳው የሠላም ኮንፈረንስ የተናገረው [ ቶክ ኢትዮጵያ ] pscp.tv/w/ciOmVjFkdktP…
ዋና ዋና ተቃዋሚዎች ታስረው፣ ተቃዋሚና አድማ መቺ ወጣቶች በወታደር እየተገደሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች «ብሄራዊ መግባባት» ላይ መወያየታቸው ምን ውጤት ሊሰጥ ይችላል? ባለድርሻ አካላት በሌሉበት መግባባት…! 😓 ወይ #ኢትዮጵያ… ቀልድ የማያልቅብሽ አገር!
የፖለቲካ አቋምህ የፈለገውን ይሁን። የኦሮሞ ብሄርተኝነትን መርዘህ ልትጠላም ትችላለህ! ይህ የመንግሥት አካሄድ ጥያቄ ካልፈጠረብህ ግን ሕሊናህን ፀጥ ማሰኘት የቻልክ «ጀግና» ሰው ነህ! #ኢትዮጵያ #ዐቢይአሕመድ #አሐዳዊነት #ዜጎችንመግደልይብቃ
እኒህ ግለሰብ ፍቃዱ ፀጋ ይባላሉ። በሕወሓት ዘመን በነፃነት ታጋዮች ላይ፣ በተለይ ደግሞ በገናናው «ድምፃችን ይሰማ ሠላማዊ ትግል ወቅት በሕዝበ‐ሙስሊሙ መሪዎች ላይ የሐሰት ክስ በመቀሸብ፣ የሐሰት ምሥክር በመመልመል እና በማሠልጠን ይታወቃሉ። 1/
ትናንት ብቻ እስከ 200 የሚደርስ ሰው በመንግሥት ወታደር እንደተገደለ ሰማን። አሰቃቂ ፎቶዎች አየን። በአሳሳ ወታደሮች መስጊድ ሰብረው ገብተው ምክትል ኢማሙን በጥይት መቱ። ኢማሙን ቤታቸው ሄደው ከእነአራስ ሚስታቸው መግደላቸው ተዘገበ። 1/
اللهم اغفر له وارحمه واسكنه فسيح جناته يارب العالمين
وفاة العلامة الإثيوبي الشيخ د. عبدالشكور العروسي في مكة المكرمة. ولد الشيخ رحمه الله في إثيوبيا وتلقى العلم بها ثم هاجر إلى مكة ودرس على كبار فقهائها في ذلك الوقت ومنهم : الشيخ عبدالعزيز بن باز ومحمد الشعراوي، والغزالي ومحمد قطب رحمهم الله وغيرهم.
[النمام] قال الشافعي رحمه الله : من نمّ لك نمّ عليك , ومن نقل اليك نقل عنك . [مواعظ الأمام الشافعي - صالح الشامي ] تم الإرسال عبر تطبيق الكلم الطيب kalemtayeb.com/app
عن أبي هريرة ( أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: قال الله: (( إذا أحب عبدي لقائي أحببت لقاءه، وإذا كره لقائي كرهت لقاءه )) [صحيح الاحادبث القدسيه للشيخ مصطفى العدوى] تم الإرسال عبر تطبيق الكلم الطيب kalemtayeb.com/app
እውነት ነው ነጋዴዎችም መንሰፍሰፉን ትታችሁ ለሚያልፍ ቀን ለህሊናችሁ ተገዙ እኔ ያለሁበት ከተማ ላይ በነጋዴዎች አዝኛለሁ ዘይትና ተፈላጊ ሸቀጦችን እየደበቁ
እናንተም አትምጡ ቢቻል ከቤት አትውጡ! ይገባኛል ከእጅ ወደአፍ እየሰሩ የሚኖሩ ሰዎች በበዙባት ሃገር ከቤት አትውጡ ማለት ከባድ ቢሆንም ነገርግን እቺ ጊዜ እስክታልፍ በቻልነው አቅም እንጠንቀቅ እወዳቸዋለሁ! ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን::
United States Trends
- 1. $RWA 16 B posts
- 2. $MXNBC 1.503 posts
- 3. Saquon 98,6 B posts
- 4. #MondayVibes 3.638 posts
- 5. Good Monday 29,2 B posts
- 6. #DatGirlisIZNA 6.560 posts
- 7. #이즈나_음원발매_데뷔 6.515 posts
- 8. IZNA DEBUT OUT NOW 6.437 posts
- 9. Eagles 117 B posts
- 10. Rams 41,6 B posts
- 11. Idleness 1.973 posts
- 12. Snoop 12,1 B posts
- 13. #WayV_FREQUENCY 39,3 B posts
- 14. Steve Lacy 3.129 posts
- 15. #BaddiesMidwest 15,6 B posts
- 16. Chris Chan 10,5 B posts
- 17. Brandon Graham 11,7 B posts
- 18. Uruguay 184 B posts
- 19. Taiga 5.360 posts
- 20. Jela 4.454 posts
Something went wrong.
Something went wrong.