@RahmetBintIsla2 Profile picture

Rahmet Bint Islam

@RahmetBintIsla2

Joined September 2016
Similar User
SAED A HUSEN photo

@ezadinselah

አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ﷺ


استغفر الله سبحان الله و الحمد الله و لا اله الا الله و الله أكبر ﻻ حول ﻻ قوة اﻻ بالله


سبحان الله والحمدلله ولا إله إلا الله والله أكبر


አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ﷺ


አልሃምዱሊላህ


ከአማኞች መካከል እምነቱ ይበልጥ ሙሉ የሆነው ስነምግባሩ ጥሩ የሆነው ነው። ከናንተ ውስጥ በላጩ ለሴቶች በጐ የሆነው ነው። ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) (ቡኻሪና ሙስሊም)ዘግበዉታል አላህ ባለጥሩ ስንምግባር ባለቤት ያርገን


لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ


كَــــــلَّا لَوْ تَعْــــلَمـــــُونَ عـــِلْـمَ الْـيـــَقِــيـنِ በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡


አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡{አል-አሕዛብ÷56} አሏሁመሶሊ ወሰሊም ዓላ ነብይና ሙሃመድ


ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢለላህ ወአላሁ አክበር

Tweet Image 1

አላህ ሆይ! አንተ ቀላል ካደረግከው ነገር ውጭ ቀላል የለም፡፡ አንተ ሀዘንን ከሻህ ቀላል ታደርጋለህ፡፡


إِنَّ أَفْضَلَ الدُّعَاءِ الْحَمْدُ لِلَّهِ،وَأَفْضَلَ الذِّكْرِ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ አልሐምዱ ሊላህ ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ደግሞ ‹ላኢላሃ ኢለላህ


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.