@MiddlePaz Profile picture

Middle Path

@MiddlePaz

Joined December 2014
Similar User
Zerihun Tesfaye photo

@zerecon

Menelik III photo

@GurageFirst

Habiba |حبيبة| ሐቢባ| photo

@ForeverHabi

Amigo Amigo photo

@Amare_Mekonnen

Abubeker photo

@abukiraja

Biyanka Aragaw 🌓 photo

@Ethio_Sunshine

ISHO BIRHAN photo

@Isho_Birhan

Awraris/አውራሪስ/아우라리스 photo

@AwrarisDAssefa

Sara awol photo

@sara_awol

ሰው photo

@nazrawi1

ከመናናቅና ከመጠላላት የውርደት ቁልቁለት ተላቀን ...የአስተሳሰብ ትንሳዔ የምንጎናፀፍበት ቀን ናፈቀኝ #ኢትዮ—ሙስሊሞች


"ጀዛአኩለሁም ኸይረን" ይላሉ ጠ.ሚው በአፋር ሰመራ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር


ስናከብርህ ካወርድከን፤ ስንወድህ ከጠላሀን፤ ስናቀርብክህ ካረቅከን፤ ወንድመችን ስንልህ ጠላቶቼ ካልከን ፤ስለ ኡማው እናስብ ስንልህ አይይይ ስለ ራሴ ነው የማስበው ካልከን እኛ ምን እንላላን አላህ ልቦና ይስጥህ ከማለት።


ስንደመር የመጅሊሱን አመራሮች እየቀነስን ነው


የመጅሊሱ አመራሮች ህዝበ ሙስሊሙን አባልተው ሊበሉት የሚያስቡ የቀን ጅቦች ናቸው!


"የኛ ሃገር ሙስሊሞች... ገና ወደ ሃገሪቱ ፖለቲካ ተሣትፎም ያልተጠጉ ናቸው፡፡ ከሃገሪቱ ፖለቲካዊ ተሳትፎ የተገፉ ናቸው፡፡ ጠየቁ ከተባለ ትልቁ የሚጠይቁት የመስጊድ ግንባታ ፍቃድ ነው::" (ሸይህ ኺያር ሙሃመድ አማን@አዲስ አድማስ ጋዜጣ)


እስኪ ከኛ በተለያየ አጋጣሚዎች የተቀነሱትም (-) ይሁን የተከፈሉትም (÷) ጋር እንደማመር


መጅሊሶች ሆይ! ጊዜው ሰዎች ሀላፊነታቸውን "በገዛ ፈቃዳቸውን" የሚለቁበት ጊዜ ስለሆነ በገዛ ፈቃዳቸሁ ከሀላፊነታችሁን ብትለቁ ነው የሚሻላችሁ።ዋ ኦዲት እየመጣባችሁ ነው!


እንዴት ነው ዘንድሮ? በገዛ ፈቃዳቸው ሀላፊነታቸውን የሚለቁ ፈቃደኞች እየበዙ ነው?


አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት በገዛ ፈቃዳቸው እንደለቀቁ ፋና ራዲዮ ዘገበ


ከትግላችን ጋር ተያይዞ የታሰረ አንድም ሰው በማረሚያ ቤት እንዳይቀር/እንዳይረሳ


አደራ!!!! ከትግላችን ጋር ተያይዞ የታሰረ አንድም ሰው በማረሚያ ቤት እንዳይረሳ አደራ


Ambassador Estifanos, Ambassador of the State of Eritrea to Japan @AmbassadorEstif #Eritrea strongly condemns the attempt to incite violence, in today’s AA demonstration for peace, 1st of its kind in history of #Ethiopia


"አይጥ በበላ ዳዋ አይመታ ግለሰቦችን ከህዝብ እንለይ" ጠ.ሚ አብይ አሕሠድ በዛሬው ሰልፍ እለት ከተናገሩት!!


"ሀገራችንን ከወደድን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሲነካ ብሄሩን እምነቱን ሳናይ ከጎኑ እንቁ" ጠ.ሚ አብይ አሕሠድ በዛሬው ሰልፍ እለት ከተናገሩት!!


ለሀገር ሰላም እና ለዜጎች ድህነት ሲባል እንዲሁም ስለፍቅርና ይቅርታ ሲባል ብንደመር ሳይሻል አይቀርም። ማለቴ ከጠሚው ጎን ብንቆም የተሻለ ነው። አብይ ምንምኳ ኢህአዴግ ቢሆንም ሙሴም ያደገው ፈርኦን ጋር ነው በሚል እንደግፈው።


እንደመር እየተባለ ባለበት ሁኔታ አንዳንዶቹ ግን ዛሬም በዞረ ድምር ላይ ይገኛሉ።


እንደመር እየተባለ ባለበት ሁኔታ እነሱ ዛሬም በዞረ ድምር ፖለቲካ መታመሳችን እንደቀጠለ ነው። “


"ቤተመንግሥቱም ፓርላማውም ለህዝብ ክፍት የሚሆንበት ዘመን እንዲመጣ..." ዛሬ አብይ አህመድ


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.