@NAyinoch Profile picture

ድንቅ ዘመነ ፍጻሜ

@NAyinoch

Similar User
UtahFreedomCoalition photo

@CoalitionUtah

Assembly of Yahusha photo

@AssemblyYahusha

Brajesh Kumar Singh photo

@Brajesh80874859

Pat photo

@thebakersman86

Asfaw photo

@Asfaw27383036

😺Kat SheRocks🎶 photo

@4SheRocks

Michael Mayhem photo

@Michael31569079

Eamo photo

@eamonn_scott

zera zer 💛❤️ photo

@zerazer7

I. S .H .O📌❤ photo

@leoskelyn

Phony Schiavone photo

@BUTTinSEAT69

SIRAJ PETIWALA photo

@SirajPetiwala

Tedros Hailu photo

@tedroshailu8

𝓐𝓫𝓻𝓮𝓾 photo

@AndrewsAbreu5

Abdinasir wako, MD photo

@WakoAbo

የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል/ሆሴዕ 4:14


ብልፅግና ሳይፋቅም ስፋቅም ኢትዮጵያዊ ነው።ብሔርተኛም ጽንፈኛም አይደለም ።


Be good Warrior ,don't be Worrier


አገርህን የሚትወደው ስታሸንፍ ብቻ አይደለም ።ጎረቤትህን የሚትወደው ስትግባባ ብቻ አይደለም።/ተሰናባቹ ፕረዚዳንት ጆይ ባይደን


አዲሱ የዓለም ሥርዓት መንግሥታትን፡አገራትን፡ሐይማኖትን፡ብሔርን የሚወክል ሳይሆን ክርስቶስን አምኖ ያልዳኑትንና የካዱትን ሰዎች የሚያስተሳስር የጨለማ መንግሥት ነው። ቤተክርስቲያን በወቅቱ ባትኖርም ያሉት አማኞች ኢየሱስን በማመን ያመልጣሉ።


የብርሃን መንግሥት የጨለማውን መንግስት አሸነፈ።መጭው የአዲሱ ዓለም ሥርዓት አውሬም ይዘረራል።Difference is visible .


ለአሜሪካውያን ከማላን መምረጥ እርግማንና ፍዳ ሲሆን ትራምፕን መምረጥ በረከትና ሰላም ያስገኛል።


Great maturity is living according to the will of God.


ማርቆስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም። ³³ ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።


ራሺያና አረቦች ከእስራኤል ጋር የሚያደርጉት የጎግ ማጎግ ጦርነት የሚሸነፉት እርስበርሱ በመጨራረስ ነው። “በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” — ሕዝቅኤል 38፥21


ቲቶ 2 ¯¯¯¯ ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ....


Genesis 48 (KJV) ¯¯ ³ And Jacob said unto Joseph, God Almighty appeared unto me at Luz in the land of Canaan, and blessed me, ⁴ And said unto me, Behold, I will make thee fruitful, and multiply thee, and I will make of thee a multitude of people; and will give this land...


Israel vs Iran military power comparison youtu.be/7-n3pMOuUzw?si…


እስራኤል “በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤” — ሮሜ 11፥28


እስራኤል በተስፋ ፡አህዛብ በወንጌል ይድናሉ ዳን 12:1;ሮሜ 11:26 ኤፌ 3:6 ይህም ምስጢር አሕዛብ በወንጌል አማካይነት ከእስራኤል ጋር አብረው ወራሾች፣ አብረው የአንዱ አካል ብልቶች እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነው ተስፋ አብረው ተካፋይ መሆናቸው


የእስራኤል መመረጥ ዘፍጥረት 12 ¯¯¯¯¯ ² ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ ³ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ። 2ሳሙ 7:23-24 ዘዳ 7:6-11


የዘመኑ ሰው ስተገናኝ ከነዚህ አንዱ ነው -ልበ ንጹህ -ወረኛ -ዘረኛ -ምቀኛ -አላዋቂ -ጠንቃቃ -ጉረኛ -አስተዋይ -ጨካኝ -ፈረሐ እግዚአብሔር ያለው ወዘተ ነው


1ኛ ቆሮንቶስ 1 ¯¯¯¯¯ ²³ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ²⁴ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.