Similar User
@TesfixYirga
@AlexGet10
@Pam72249158
@OneEthi31160486
ሰበር! ኮሎኔሉ ፋኖን ተቀላቀሉ በመከላከያ ሰራዊትና በቀድሞ አማራ ልዩ ኃይል ውስጥ ሲያገለግሉ የነበሩት ኮሎኔል ፈንታው መኩየ በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራውን የአማራ ፋኖ በወሎን ተቀላቀሉ። "አማራን ለማጥፋት ከመጣ ወራሪ ጋር አላብርም።…
If Oromo look like Field Marshal mentality , we are going back to barbaric time . Uneducated man with very low low IQ . No Oromo did not create Ethiopia, he need to read history and go to school to learn manner and history
አርበኛ ደረጀ በላይ ጀግና ቴዎድሮሳዊነት🔥✊🏿የአማራ ትግል በደም የተሰመረ ነው ስልህ በማስረጃ ከአማራዎቹ አንደበት!
Amharic (the language of Amhara people and the second most-spoken Semitic language in the world after Arabic) is 62% lexically similar to Ge'ez (the ancient Semitic language of the Axumites). Proof that village idiots who fabricate narratives to distance Amharic from Ge'ez for…
ልጅ ተድላ ! እኛ ኢትዮጵያዊያን ሆድና ጀርባ እንድንሆን ብዙ ክፉ ሥራ ተሠርቷል። ዘረኞች ወንድሞቻችን ለሥልጣን ሲሎ ከፋፍለውናል። ታሪካችን፣ቋንቋችን፣ዕምነታችን እንደምድራችን እንዲከፋፍል ተደርጓል። ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደ ድሮው መስሎህ…
ይሄን ውርደት እዩ...
What are you talking about? FANO has achieved a magnificent victory in just 1 years that took decades for other freedom fighters. FANO has no external support like others be it Arabs or the western world. FANO is amazing and will deliver sooner or later.
Of course it's @flyethiopian which just signed deal for building biggest airport in Africa to replace Bole, which is near capacity. The new 4-runway field will be at much lower altitude allowing for lighter loads and easier takeoffs. My favorite airline! reuters.com/world/africa/e…
የጋንኤል ክስረት መጽሃፍ በነፃ ተበትኗል፣ ገንዘብ አውጥታችሁ እንዳትገዙ። የትርክት ዕዳና በረከት በሚል የተጻፈውን የዳንኤል ክብረት መጽሐፍ በሳይበር ፋኖ “Scan” ተደረጎ ተበትኗል። ይህ ትንሹ የፋኖ ቅጣት ነው። Soft copy እዚህ ላይ ይገኛል inbox
መፈንቅለ መንግስት ይደረብኛል በሚል ቅዥት ውስጥ እየናወዘ ያለው አብይ አህመድ:- በየመድረኩ እየወጣ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አትችሉም እያለ በውስጡ ያለውን ጭንቀት ሲገልፅ የከረመው አብይ አህመድ የኦነግ መስራች የሆነውና የ ፓርላማ አባል…
በፋኖ ኃይሎች መኻል ጠላትነትና መጠላለፍ ውጤቱ ውድቀት ሲኾን ዕዳውም ለምስኪኑ፣ ለንጹሑ የአማራ ሕዝብ ነው። አጀንዳችን የአማራን ሕዝብ መታደግ እስከኾነ ድረስ አንድነታችን ውዴታ ሳይኾን ግዴታ ነው! አማራጭ ሳይኾን ግዳጅ ነው! ይድረስ ለፋኖ…
My @facebook account—which I had since 2013 and had a significant audience of 85,000 followers—was suddenly "locked" to allegedly "verify my identity" even though it was a verified account with a blue checkmark. After resubmitting my gov-issued ID for a "security check", the…
እስክንድር ነጋ በወያኔና ኦሮሙማ አረመኔዊ አገዛዞች በፈጠራ ክስ በግፍ የታሰረ፣ በውሸት ምስክሮች የተወነጀለ፣ ያልፈጸመውን እንደፈጸመ ተደርጎ የውሸት ዶክመንተሪ የተሰራበት፣ የተናገረውና ያልተናገረው በአገዛዞቹ ልናሳት ተቀናብሮ የሕዝብን…
አርበኛ መከታው የሚመራው ዕዝ እና ኮማንደር አሰግድ የሚመራው ወደ አንድ እንዲመጡ ለወራት ዕንቅልፍ እያጣን ስንለፋ ከቆየን በኋላ እንደ "ዋን አማራ" ባሉ ተልእኮ ያላቸው ሰርጎ ገቦችና ሌሎች ጣልቃ ገቦች ምክንያት ይህ በመሆኑ ማዘናችን እሙን ነው።…
የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል ብለን እንጂ እገሌ ያሸንፋል ብለን የጀመርነው ትግል የለም ነገሩ እያደር የሚገለጥና አጥፊም አካል አስፈላጊውን እርምጃ የሚወሰድበት ነውና ውድ የአማራ ልጆች ወደ ስራ የጠላት አጀንዳ አስፈፃሚ አንሁን ብዙ ስራ አለብን!!
የአማራው ትግል ህዝባዊ ነው:: ምንም ምድራዊ ኃይል ወይም ክስተት አያቆመውም:: ከአዋቂ እስከ ህፃን: ከልሒቅ እስከ ደቂቅ: በሃይማኖት: በፆታ: በሙያ: በሃብት ንብረትና በትውልድ መንደር ሳይከፈሉ: ሚልዮኖች በግፍ ላለመገደል: እንደ ህዝብ ላለመጥፋት…
ስለአርበኛ አሰግድ መኮነን አንዳንድ ነገሮች…⁉️ አርበኛ አሰግድ መኮነን በጠላት እጅ ወድቋል። በጠላት እጅ ከወደክ በኋላ ደግሞ አንተ የምትናገረውን መርጠህ ሳይሆን እነሱ ተናገር ያሉህን ነው። አርበኛ አሰግድ መኮነን በሸዋ ቀጠና በጂፔስ ትራክ…
The late ሜ/ጀነራል ውባንተ አባተ ከመሰዋቱ በፊት ይህን ብሎ ነበር:: ነገሮች ሁሉ የሚገለጡልን ካለፉ በኃላ መሆን ይብቃ::
ግዙፉ የሸዋ ፋኖ ዕዝ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል:: እስካሁን ድረስ ይህን ጨምሮ ከአራቱ ህጋዊ እዞች መካከል ሶስቱ መግለጫ ሰጥተዋል:: የጎንደር ፋኖ እዝ ዋና አዛዥ ሻለቃ ባዬ ቀናው ተመሳሳይ መግለጫ እንዲሰጥ ይጠበቃል:: የነ ሜ/ጀል ውባንተ…
United States Trends
- 1. Bama 36 B posts
- 2. Knicks 13,2 B posts
- 3. Pete 216 B posts
- 4. Miami 110 B posts
- 5. Clemson 18,8 B posts
- 6. #WWENXT 23,6 B posts
- 7. Sabres 4.100 posts
- 8. minghao 34,4 B posts
- 9. #RHOBH 3.276 posts
- 10. #HardKnocks 2.208 posts
- 11. Wemby 7.104 posts
- 12. #drinkIKOA N/A
- 13. NBA Cup 9.937 posts
- 14. #GoAvsGo 2.147 posts
- 15. XDefiant 12,5 B posts
- 16. Amari Williams N/A
- 17. Gundam 149 B posts
- 18. South Carolina 27,4 B posts
- 19. Josh Dix 1.707 posts
- 20. Magic 156 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.