AbaTabor
@AbaTaboreAuthor, lifetime learner of Ethiopian culture.
Similar User
@IamBasedAF
@Crypto13333
@AbebeY10
@gold_rain0
@DennisGrayJR
@mariielpinzon
@AbdulMelik28
@MerbarrMenale
ፋኖ ትግሉን እያግለበለበ አሁን ካለበት አኩሪ ደረጃ ላይ አድርሶታል። በታሪክ ከታዩት ሽምቅ ተዋጊዎች መካክል ቀልጣፋውና ውጤታማው አንዱ ፋኖ መሆኑ ተረጋግጧል። ከእንግዲህ ይህ ኃይል ግቡን ሳይመታ አይቆምም።እኛ ደጋፊዎቹ ግን እራሱን አደራጅቶ…
In our struggle to stop the bloodshed that has befallen on innocent Amhara people by the regime, we more than ever need our intellectuals in world politics and diplomacy to help quell the tragedy. Mother Ethiopia indeed needs your help. Abiy Ahmed Ali upon selling the country is…
Thank you for uncovering this tragedy to the outside world Mr. Jawar. For non-Oromos, it has been a daily occurrence even with more cruel atrocities, since you Oromos grabbed government power. It is your collective greed to amass wealth illegally that resulted to this ugly…
ይህ የኦሮሞ መንግሥት ነኝ የሚል ቡድን "ሥልጣን በእጀ ውስጥ ግብቶልኛል አለቅም"በማለት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለዘላዓለም ሊገዛ ቆርጦ ተነስቷል።ምኞቱን ተግባራዊ ለማድረግ ተቃናቃኝ የሚላቸውን አንድ ባንድ በማዳከም ላይ ይገኛል።በእቅዱም መሰረት…
አቢይ አሕመድ ከፋኖ ጋር በጦር ሚዳ መፋለሙ ስላልተሳካለት ተስፋ ቆርጦ፣ ያአማርን ሕዝብ በጅምላ ሴት ወንዱን ሕጻን፣ ሽማግሌውን በደሮን፣በመድፍ በተገኘው መሳሪያ በመጨፍጨፍ ጦረነቱ እሚቆም መስሎታል።መንደርና የደረሰ ሰብል በማቃጠል፣እንስሳትን…
Yesterday November 5, 2024 has been a comeback day every 4 years to elect the important and powerful person, the President in USA government. Starting from 1776 for the last 248 years blessed Americans have been entitled to hold public power in their hands through this process.…
Ethiopian dictator, Abiy Ahmed is defeated by Fano in the battle field. So he avenges by drone targeting :- 1- Innocent men & women on the farm 2-Clergies & priests in church yard 3 -Public ceremonies like burial 4- Children on play ground We are not asking the world to fight…
ወንድሞቻችን ትግሬዎች ደርግን ለማሶገድ በሚጥሩበት የትግል ውቅት እንደ ብረት የጠነከረ ዲስፕሊን፣ሕዝባዊ ዕምነትና ፍቅር አዳብረው እንደነበር ይታወቃል። ስለሆነም 17 አመት ሙሉ ሲታገሉ ለጠላታቸው ቀዳዳ ሳይከፍቱ፣ሳይዝረከረኩ የጀግነት ሥራ…
Abiy Ahmed suffered several defeats by Fano in the last 18 months. As the result of his frustration he resorted to drone and helicopter attacks on innocent citizen in retaliation. The action is brutally cynical and cruel beyond human imagination. We appeal to the…
ጀግናዪ፣ አይዞህ ጀግናዪ ! አለኝታዪ ! ጠላት ሊያፍንህ ቢሞክርም ደፋር ነህና እንደ ጭስ መውጫ አላጣህም። ይብላኝለት እንጅ ለዚያ ለፈሪው በጭፍን የጋለ ብረት ውርዋሪው እራሱን ወገኑን ያቃጠለ አንዱን ሲጥል ሌላውን ሲያጠለጥል የከረመ። አንተማ !…
"እንደመጣሁ አልሄድ ድርሻዪን ሳልክፍል አባት እንዳቆዪኝ ሃውልቴን ሳልተክል"። ብሎ ፋኖ ያባቶቹን አደራ ለመወጣትና የራሱንም አሻራ ጥሎ ለማልፍ በመንደርደር ላይ ይገኛል።ያባቶችህ አምላክ ይከተልህ !!
On first anniversary of the death of Fano Molla Melaku and the circumstance upon which Abiy regime killed the young warrior pushed me to write this poem. He was killed on Oct 25,2023. God bless his soul. Mola Melaku wounded Fano fighter Never ! never ! was he in despair When PP…
'ሕዝባዊ መንግሥት' ወይም ሞት !! የወቅቱ መፈክር። የአምባገነኑ አቢይ አሕመድ መንግሥት አንደኛው 5 አመት የጨለማ ዘመን እየተገባደደ ነው።በዚህ ግለሰብ የሚመራ መንግሥት፣ታሪካዊቷን ወግና ማዕረግ የነበራትን ሀገር ይዞ ሲቀልድባት፣ እኛ ዜጎቿን…
አማራን ለማዳከም ብሎም ለማጥፋት በእብሪት የተነሳሱት፣ብልጽግና እና ሕወሃት 'ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው' ሆኖባቸው፣ በዚህ ወቅት ዛሬ እራሳቸው በማልቅስ ላይ ይገኛሉ።ትግራይ የሶማሌ ዕጣ ደርሶባታል። ከትንሽ ወራት በኋላ (land of war lords)…
ብአዴን ፦ "ውድቆ እማይነሳ እንደ ባሕር ዕቃ እንደዚ ናት ሕይዎት ዘመኑ ሲያበቃ። እንደ ቡትቶ ጭርቅ ድር ማጉ እንዳለቀ ትቀዘቅዛለች ጀምበር ከጠለቀ"። ለሆዱ ሲል ወገኑን የከዳው ብአዴንን ይመለከታል።
Killer of millions. The barbaric and brutal leader, Abiy Ahmed Ali was responsible for destroying innocent Tigrians in millions in 2021 and has now come back to preform the same atrocities on the people of Amhara in the same nation. What is saddening is the reluctance of the…
ኢትዮጵያ ከአፄ ቲዎድሮስ አነሳስ ወዲህ የሰለጠነች ታላቅ መንግሥት ለመሆን እንድትችል መንገዱ ሁሉ ተመቻችቶላት እንደነበር ታሪክ ያሳየናል። ቀጥለው የነገሱት አፄ ዮሐንስ የተከፈተውን ጥርጊያ መንገድ በመከተል አንድነቱ እንዲጠናከር አድርገዋል።…
ይድረስ ለጠቅላላው የፋኖ ሠራዊት፣በያላችሁበት። የአማራ ሕዝብ በብዙ መልኩ ታላቅ ሆኖ ሳለ፣በዘረኞች መሰሪ አኪያሄድ እየተዘናጋ አገዛዙን ለጠላቶቹ አሳልፎ በመስጠቱ 50 አመት ሙሉ የመከራ ዶፍ ወርዶበታል። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ አማራ ተቆርቋሪ…
United States Trends
- 1. Jameis 54 B posts
- 2. Broncos 69,3 B posts
- 3. Jeudy 29,5 B posts
- 4. Bo Nix 20 B posts
- 5. Levi Wallace 5.920 posts
- 6. #SkeletonCrew 10,4 B posts
- 7. #WWERaw 134 B posts
- 8. Kofi 31,5 B posts
- 9. Big E 57,8 B posts
- 10. Watson 20 B posts
- 11. Elvis 13,7 B posts
- 12. Delaware 62 B posts
- 13. #CLEvsDEN 12,7 B posts
- 14. New Day 130 B posts
- 15. #Dragula 1.184 posts
- 16. #SupermanAndLois 22,2 B posts
- 17. Chubb 7.317 posts
- 18. Sean Payton 2.709 posts
- 19. Seth 42,9 B posts
- 20. Manfred 4.062 posts
Something went wrong.
Something went wrong.