@Amharwit Profile picture

Amhara

@Amharwit

May God protect the Ethiopian and Amhara people.

Similar User
liyu fkir photo

@LiyuFkir

MENELIK III⚔️💚💛❤️🦅 photo

@Ebrahim53277131

ሀብታሙ photo

@habtamutm

ማሂ አማራዊት photo

@Maie97856449

Beth Amhara photo

@Betheth7

Anteneh Shiferaw photo

@ShiferawAnteneh

Molla Dagnew photo

@Dagnew1Molla

Mengistu photo

@LeadersFree

Alemayehu photo

@Alemaye58869827

Samuel photo

@fano_samuel7

Tadelech Senebachw ፋኖ photo

@Tadelech_S

Mekonnen Damte Temesgen photo

@DamteMekonnen

Amhara photo

@SaraJ67532762

Girma M photo

@GirmaM9

Unique photo

@UniqueMoveon

Amhara Reposted

ፈረንሳይ አማራ እጅ እንነሳለን🙏🙏🙏 የአማራን የዘር ማጥፋትን በመቃወም በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ ላይ አማራው በአንድ መክሯል በአንድ ዘክሯል!!! #WarOnAmhara #AmharaGenocide #AmharaGenocide_in_ETHIOPIA #StopAmharaGenocide

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Amhara Reposted

#ወልቃይት #ማይካድራ አንቺንና የደረሰብሽን በደል ሰቆቃ ብንረሳ ምድር አትቀበለን!!! ዛሬ ጥቅምት 30 የማይካድራ ወገኖቻችን ጭፍጨፋ 4ኛ ዓመት መታሰብያ በአደባባይ ሻማ ማብራት መርኃ ግብር ታስበው ውለዋል። #WarOnAmhara #AmharaGenocide_in_ETHIOPIA

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Amhara Reposted

በሲያትል የምትገኙ አማራዎች እጅ እንነሳለን🙏🙏🙏 የአማራን የዘር ማጥፋትን በመቃወም በአሜሪካ ሲያትል ከተማ ላይ አማራው በአንድ መክሯል በአንድ ዘክሯል!!! #WarOnAmhara #AmharaGenocide #AmharaGenocide_in_ETHIOPIA #StopAmharaGenocide


Amhara Reposted

STOP BOMBING OUR SCHOOL STOP DARKENING OUR FUTURE STOP AMHARA GENOCIDE #WaronAmhara #StopAmharaGenocide #AmharaGenocide_in_ETHIOPIA @UNHumanRights @antonioguterres @amnesty @UN

Tweet Image 1

Amhara Reposted

“አንደበት ላጣ ህዝብ ካልተናገሩለት፣ ወንጀል አይሆንም ወይ ወገኑ ነኝ ማለት።” (ባለቅኔው ኃይሉ ገሞራው) በፊት "ህዝቤ ለካ ህዝብ አለው" (እኔ አሁን) ክበሩልን ወገኖቻችን እናመሰግናለን🙏 #WarOnAmhara #Amhara_Genocide_in_ETHIOPIA #StopAmharaGenocide


Amhara Reposted

“አንደበት ላጣ ህዝብ ካልተናገሩለት፣ ወንጀል አይሆንም ወይ ወገኑ ነኝ ማለት።” (ባለቅኔው ኃይሉ ገሞራው) በፊት "ህዝቤ ለካ ህዝብ አለው" (እኔ አሁን) ክበሩልን ወገኖቻችን እናመሰግናለን🙏 #WarOnAmhara #Amhara_Genocide_in_ETHIOPIA #StopAmharaGenocide


Amhara Reposted

Because of the lack of int community attention, political will, & media coverage, the most horrible state-sponsored crimes against humanity in #Ethiopia has continued. Fascist Abiy regime indiscriminate attacks on civilian #Amharas is a war crime. #AmharaGenocide @UNGeneva @hrw


Amhara Reposted

በጋራ ሁሉን እንችላለን💪 በጋራ ሁሉንም እንሻገረዋለን🙏 #WarOnAmhara #Amhara_Genocide_in_ETHIOPIA #AmharaGenocide #StopAmharaGenocide


Amhara Reposted

“አንደበት ላጣ ህዝብ ካልተናገሩለት፣ ወንጀል አይሆንም ወይ ወገኑ ነኝ ማለት።” (ባለቅኔው ኃይሉ ገሞራው) በፊት "ህዝቤ ለካ ህዝብ አለው" (እኔ አሁን) ክበሩልን ወገኖቻችን እናመሰግናለን🙏 #WarOnAmhara #Amhara_Genocide_in_ETHIOPIA #StopAmharaGenocide


Amhara Reposted

STOP BOMBING OUR SCHOOL STOP DARKENING OUR FUTURE STOP AMHARA GENOCIDE #WaronAmhara #StopAmharaGenocide #AmharaGenocide_in_ETHIOPIA @UNHumanRights @antonioguterres @amnesty @UN

Tweet Image 1

Amhara Reposted

አስገራሚዎቹ እጅን በአፍ የሚያስጭኑት የለንደን ፋኖዎች ከተለያዩ የእንግሊዝ ከተሞች ከመጡ ወንድሞቻቸው ጋር በጋራ በለንደን ላይ ለወገናቸው ድምፃቸውን አሰምተዋል። ለወገኔችሁ ለምታደርጉት ተጋድሎ እጅ እንነሳለን🙏 #WarOnAmhara #AmharaGenocide


Amhara Reposted

በቤልጅየም ብራስልስ የሚገኙ ወገኖቻችን ዘር ማጥፋት ለታወጀበት ወገናቸው ድምፃቸውን ለማሰማት በአንድ መክረው በአንድ ዘክረው የአብይ አህመድን መንግስት ተቃውመዋል!!! እጅ እንነሳለን🙏🙏 #abiyisacriminal #WarOnAmhara #Amhara_Genocide_in_ETHIOPIA @UN


Amhara Reposted

ተመስገን ኢትዮጵያዊነት ከሚባል ማደንዘዣ ተላቆ በዘሩ በማንነቱ እንደሚጨፈጨፍ ገብቶት በአለም ዳርቻ ሁሉ አማራው አማራ ነኝ ብሎ ለአማራነቱ ሲቆም እንደማየት የሚያስደስት የለም። አብረን ስንሆን እንደጋገፋለን ተደጋግፈን ስንቆም እናሸንፋለን💪


Amhara Reposted

ሀቅ ታሸንፋለች መከራን የቻለ አሸናፊ ነው!!! እናሸንፋችኋለን ሶንል ትምክቶኞች ሆነን ሳይሆን ተበዳይና ተገፊዎች እንዲሁም ሀቅን የያዝን ስለሆንን ነው። እናሸንፋችኋለን💪


Amhara Reposted

የሚዲያው ግርማ የእስራኤሉ ድምቀት ነብስህ በሰላፍ ትረፍ ውድ አባታችን🙏🙏🙏


Amhara Reposted

ይኸው ከፈረሱ አፍ ከድሮኑ አልፎ ቤት ለቤት እያወጡ ምን ያህል ንፁሀንን እንደጨፈጨፉ ይህ ምርኮኛ ይናገራል። #WarOnAmhara #StopAmharaGenocide #Amhara_Genocide_in_ETHIOPIA


Amhara Reposted

🛑✋ STOP AMHARA GENOCIDE STOP BOMBING OUR SCHOOL STOP DARKENING OUR FUTURE #WaronAmhara #StopAmharaGenocide #AmharaGenocide_in_ETHIOPIA @UNHumanRights @antonioguterres @amnesty @UN @_AfricanUnion

Tweet Image 1

Amhara Reposted

Thank you, Thank you, Thank you London FANO 🔥🔥🔥🔥


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.