የመንግስት ና የኢምባሲ ሰዎች የፍትህ ጥያቄ ስትጠየቅ ከጀርባ ሌላ አጀንዳ አላችሁ የሚለውን የጅል ፈሊጣችሁን ተውና ፍትህ ለብላቴናው መሐመድ #JusticeForMohammed
" አረ ተው ፈጣሪ " ትላለች በአረባዊቷ ዱባይ ነዋሪ የሆነችው Mekdes Tesfaye ስለብላቴናው በቋጠረችው ግጥሟ ... እናመሰግናለን እህት መቅደስ ! facebook.com/nebiyu.sirak/v…
ሰሚ እስክናገኝ ለብላቴናው ድምጻችን እናሰማለን ። 5ኛ ሳምንት የፍትህ ጥያቄ ዘመቻ መሪ ቃል ! ፍትህ ለብላቴናው መሐመድ #JusticeForMohammed * العدالة والإنصاف لطفل محمد
#JusticeForMohammed : ጁምአን በሁሉም ማህበራዊ መገናኛዎች ምልክት ፕሮፋይላችን ከዚህ መረጃ ጋር ባያያዝኩትን የብላቴናው መሐመድ ምስል በመቀየር አጋርነታችን እናሳይ ዘንድ ወንድማዊ ጥሪየን በአክብሮት አስተላልፋለሁ !
Justice For Mohammed
#JusticeForMohammed : ጁምአን በሁሉም ማህበራዊ መገናኛዎች ምልክት ፕሮፋይላችን ከዚህ መረጃ ጋር ባያያዝኩትን የብላቴናው መሐመድ ምስል በመቀየር አጋርነታችን እናሳይ ዘንድ ወንድማዊ ጥሪየን በአክብሮት አስተላልፋለሁ !
#JusticeForMohammed : confirmed medical victim Ethiopian boy 12 years in bed at Dr.Sulaman Fakah Hospital Jeddah, Saudi Arabia . We will never give up demanding justice
ከመንግስት ተዎካዮች ጋር በአካሄድ ብንለያይም ግባችን ለብላቴናው መሐመድን መብት ማስከበር ከሆነ መልካም ነው ! የሆስፒታሉ ባለቤት ከፈቀደላችሁ ግቡ አነጋግሩት ፣ ይቅናችሁ ... — feeling emotional
በፍጹም አንተውህም :( ፍትህ ለብላቴናው መሐመድ... #JusticeForMohammed — feeling anxious
@SAUDIMHO @WHO Ethiopian Boy victim comfirmed medical error 12 years with out justice WE NEED JUSTICE #JUSTICEFORMOHAMMED
#JusticeForMohammed: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካይ ዲፕሎማቶች ባሉባት ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊቷ እናት በደል ተፈጽሞባት 12 አመት ታለቅሳለች ! ፍትህ ለብላቴናው መሐመድ @ospmfae https://t.co/2VYV4TTrZg
በብላቴናው መሐመድ ጉዳይ አዲስ መረጃ ! ===================================== * የሳውዲ ጤና ጥበቃ የዛሬ ቀጠሮ ... * " ድር ቢያድር አንበሳ ያስር... fb.me/az8nvjbIR
የኢትዬጲያ መንግስት በእናት ሃሊማ እና በልጇ ጉዳይ ያለበትን ሃላፊነቱን ይወጣ!! በሳኡዲ የኢትዬጲያ ኤምባሲ ሰራተኞች በተለይ የጅዳ ቆንስል ፅ/ቤት ሃላፊዎች የእናት ሃሊማ... fb.me/2v4RNNrPU
የ12 ዓመት የብላቴናውና የቤተሰቡ ህመም ፍትህ ማግኘት አለበት ! መረጃው አይሰልቸን ... fb.me/YbRK9FVU
በሳዑዲ አረቢያ ለ12 ዓመታት በስቃይ ሆስፒታል የሚገኘው ልጃቸው ፍትህ እንዲሰጠው ኢትዮጵያዊቷ እናት የተማጽኖ ጥሪ አቀረቡ። ወ/ሮ ሃሊማ ሙዘሚል ሁሴን በህክምና ባለሙያዎች... fb.me/8GXd1WwGq
United States Trends
- 1. $RWA N/A
- 2. $MXNBC 1.463 posts
- 3. Saquon 98 B posts
- 4. #DatGirlisIZNA 6.223 posts
- 5. #이즈나_음원발매_데뷔 6.182 posts
- 6. IZNA DEBUT OUT NOW 6.122 posts
- 7. Eagles 116 B posts
- 8. Good Monday 28,1 B posts
- 9. Rams 41,4 B posts
- 10. Snoop 11,6 B posts
- 11. Idleness 1.892 posts
- 12. #WayV_FREQUENCY 36,6 B posts
- 13. #BaddiesMidwest 15,4 B posts
- 14. Steve Lacy 2.974 posts
- 15. Brandon Graham 11,6 B posts
- 16. Chris Chan 10,4 B posts
- 17. Taiga 5.238 posts
- 18. #GoBirds 1.210 posts
- 19. Jela 4.426 posts
- 20. Jalen 23,7 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.