Similar User
@AstirAstir1
@miftahmohammed8
@AallewieAjaiba
@Nuru3Sofia
The harassment and beating that journalist #Genet Asimamaw suffered is completely unacceptable and shows the government's incompetence. All of us should be vocal in condemning the act. @amnesty @CPJAfrica @UNHumanRights @EthioHRC @women_ewla
የሱማሌ ክልል ፕረዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ እናመሰግናለ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ጉራጌ ክልል እንደሚገባው በተደጋጋሚ በሚዲያዎች ተናግረዋል @ESATtv @UNHumanRights @VOAAmharic #ጉራጌ_ክልል_ነው
እንደ ወትሮው የልማት ጥያቄ አንጠይቅህም ምክንያቱም ቃል ተገብቶ ይወጣሉ አንዳቸውም ተፈፃሚነት የላቸውም እራሳችን እናለማለን የኛ ጥያቄያችን በህገ መንግስቱ መሰረት የአዳራሽ ስብሰባ ውሳኔ ሳይሆን በህገ መንግስቱ መሰረት ጉራጌ ክልል
በመምጣት በመሄድ የሚመለስ ጥያቄ አልተጠየቀም ህገ መንግስታዊ ጥያቄ በህገ መንግስቱ መሰረት ምላሽ የሚቸረዉ እንጂ የም/ቤታችን ድምፅ ወደ ጎን በማለት ህዝብን መደለል አይቻልም‼ #ያለምንም_ወንጀል_እስር_ቤት_የገቡ_የህዝብ_ልጆች_ባስቸኳይ_ይፈቱ
መንግሥት የጉራጌ ሚዲያ ኔትወርክ መሥራቹ በየነ ወልዴን ከእስር እንዲፈታ ሲፒጄ ጥሪ አቀረበ ዝርዝሩን ያንብቡ ambadigital.net/2023/15092/
#ጉራጌ 💪 በአንድ ልብ መካሪ በአንድ አፍ ተናጋሪ! በሰለጠነና በሰላማዊ መንገድ መብትን ለማስከበር ተናቦ በአንድነት መቆምን እና በጽናት መታገል ጉራጌ በተግባር አስተምሯል። ጉራጌ የራሱን ክልል እስኪመሰርት ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል። #ጉራጌክልል
"የጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ አስተባባሪዎች የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ተካፍለው በማግስቱ መጋቢት 4 ቀን የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ሰነዶች እንደያዙ በፌደራል ፖሊስ ታስረው በማግስቱ ወደ ደቡብ ክልል ተላልፈው እንደተሰጡ..." #justiceforgurage
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ
#መሀመድ_አክመል(ዱኒያ) ዛሬ ከ10 ሰላት በሗላ ከመስኪድ ሲወጣ ታፍኖ ተወስዷል በማሰር ምንም የምታገኙት ነገር የለም #ማሰር_የሽንፈት_ምልክት_ነው ግራ የገባው የኢትዮጵያ መንግስት አብይ አህመድ ❌❌❌❌ @VOAAmharic @UNHumanRights
#ጉራጌ _ ብሄራዊ #ክልላዊ _መንግስት #JusticeForGourage #ReferendumForGurage @AbiyAhmedAli @AgegnehuT
ይሄን ትግል ዳር ከማድረስ ውጭ ምንም አማራጭ የለንም! የአብ ታዶተንዳ ጡር ኤጠብጥንደ ኸማ ዋማርድም ሶሬስነተንዳ ዋተዥ ነረብንደ! - ጉርዳ!!!! #ገራጌ_ክልሉ!!💚💛❤
የሕገመንግስት ጥሰት እና የእምነት ክህደት ተፈጽሞብኛል ያለውን የጉራጌ ሕዝብ ለምን ዝም ብለህ በፓርቲ የቀረበልህን ሀሳብ አትቀበልም የሚባልበት የብልጽግና ዘመን ላይ ደርሰናል። #UnityForEthiopia @EU_UNGeneva #Ethiopian #EthiopiaPrevails #ETH #LoveTwitter
የሕገመንግስት ጥሰት እና የእምነት ክህደት ተፈጽሞብኛል ያለውን የጉራጌ ሕዝብ ለምን ዝም ብለህ በፓርቲ የቀረበልህን ሀሳብ አትቀበልም የሚባልበት የብልጽግና ዘመን ላይ ደርሰናል። #UnityForEthiopia @EU_UNGeneva #Ethiopian #EthiopiaPrevails #ETH #LoveTwitter
የሕገመንግስት ጥሰት እና የእምነት ክህደት ተፈጽሞብኛል ያለውን የጉራጌ ሕዝብ ለምን ዝም ብለህ በፓርቲ የቀረበልህን ሀሳብ አትቀበልም የሚባልበት የብልጽግና ዘመን ላይ ደርሰናል። #UnityForEthiopia @EU_UNGeneva #Ethiopian #EthiopiaPrevails #ETH
የጉራጌ ህዝብ አንድም ጊዜ ኢትዮጲያዊነቱን ጥያቄ ውስጥ ከትቶ የማያውቅ በበታችነት ሴሜት የማይሰቃይ ኩሩ ኢትዮጲያዊ ነው እንደጀመርነው ....... #ጨርሰን..ክልላችንን እናውጃለን #ፍትህ_ለታፈነው_የጉራጌ_ህዝብ #Justice_For_Gurage #Referendum_For_Gurage
United States Trends
- 1. Chargers 55,1 B posts
- 2. Ravens 65,6 B posts
- 3. Quentin Johnston 5.356 posts
- 4. #WWERaw 63,6 B posts
- 5. Drake 337 B posts
- 6. Lamar 177 B posts
- 7. Herbert 19,3 B posts
- 8. Canada 407 B posts
- 9. Kerr 4.665 posts
- 10. Derrick Henry 9.164 posts
- 11. Kofi 15,8 B posts
- 12. #BALvsLAC 9.086 posts
- 13. Justice Hill 2.883 posts
- 14. Ladd 4.653 posts
- 15. OG Anunoby 4.395 posts
- 16. Bateman 7.903 posts
- 17. Dobbins 5.714 posts
- 18. Dayton 2.718 posts
- 19. John Harbaugh 4.159 posts
- 20. Tariffs 101 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.