@tg_kecho Profile picture

Tg kecho

@tg_kecho

በውሸት ተከባ በታጠረች አለም መታመን ነው እንጂ መካድ ብርቅ አደለም!!!!

Joined June 2022
Similar User
Tigest Tiumelsan photo

@TigestTiumelsan

aschalew hailu photo

@aschalewhailu3

Tg kecho Reposted

"ጥቁር ሰው" አይደለም "ነጭ ሰው" አይደለም ከዘር ከቀለም ጋር ፣ የለውም ጋብቻ እምዬም አብዬም ፣ ምኒልክ "ሰው" ብቻ!!

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

ኧረ እናንተዬ ፣ እንደው ምን ይሻል ዘረኛ መሆን ፣ ሰው ያበላሻል ሀምሳ ዘረኛ ፣ መቶ ነው ጉዱ በቀል ይሰብካል ፣ በየመንገዱ ፍቅር አግባብቶት ሰው የሚያሻግር ፣ ይበቃል አንዱ። ።።። 1/3

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

ኦሮሞ ነኝ: ነኝ አማራ በትግረኛ የምናገር ጉራግኛ የማወራ እንደውም ሁሉን ብሔር ነኝ፣ "ሰው" ተብዬ የምጠራ ዘር እንዳልቆጥር ዘሬ "ሰው" ነው፣ በሰውነት የምኮራ በሰው ደስታ የምደሰት የሚያስከፋኝ የሰው ሲቃ ኢትዮጵያዊ ሰው ነኝ በቃ! (በላይ በቀለ ወያ)

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

ተቀላቅለውብኝ ዛቻና ውዳሴ ፣ ሙገሳና ቁጣ እያመመኝ መጣ !


Tg kecho Reposted

ከልዑል እግዚአብሔር ቀጥሎ ላዘናችሁልኝ ፣ ለራራችሁልኝ ፣ ለተጨነቃችሁልኝ ፣ ድምፅ ለሆናችሁኝ ሁሉ ከልቤ አመሠግናለሁ ። በህይወት ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ ።ደህና ነኝ ። ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር!!!

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

"በበላይ ሀገር ላይ ለፈሪ ቀን ወቶ ጀግና ነኝ ይለኛል በላይን አግቶ"

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

#Free @BelayBekeleWeya እንኳን የ4 አመቱ ጥጋብ የ27 ዓመቱም ተንፍሷል። የፍትሕ ስርዐቱ በስብሷል። ካለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የመንግስት የሽብር ቡድን ዜጎችን ከመንገድ እያፈነ አድራሻቸውን እያጠፋ ነው።በላይ በቀለ ወያ ከደበቃችሁበት አውጡ ! የት ነው ?

Tweet Image 1

ወንድሜ ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን የት ነህ

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

1. Over 1500 ethnic Amhara civilians were massacred in Tolle Kebele, Ginbi district, West Wollega Zone of Oromia Regional State. #AmharaGenocideShouldbeAcknowledged. in Wollega Zone of Oromia Region. #AmharaGenocide

Tweet Image 1

Tg kecho Reposted

በሰላማዊ መንገድ ድምፃቸውን ለማሰማት አደባባይ የወጡ ወጣቶች ላይ ጥቃት ማድረስና ማሳደድ ተገቢነት የለውም ። በንፁሐን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀሙትን አውሬዎች ለፍርድ ማቅረብ ነው ቀዳሚ ተግባራችሁ ሊሆን የሚገባው ።


Tg kecho Reposted

በየቦታዉ ታርደህ ፣ ደምህ የትም ፈሷል ጅምላ መቀበሪያ ፣ ጉድጓድህ ተምሷል በየ ደረስክበት ፣ ሞትህ ተደግሷል ይህንን እያወክ ቀን በቀን ማላዘን ፣ ምን ይጠቅማል ለቅሶ?! ትመር እንደሆነ ፣ ምረር እንደ ኮሶ!

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.