@solomon93171141 Profile picture

solomon kassa

@solomon93171141

Similar User
Etagegn Abdela photo

@abdela_eta33120

Tekle Welde photo

@TekleWelde1

Abdilkadir ShehAhmed photo

@AbdilkadirSheh1

Christian brothers and sisters, we are asking you in the name of the creator to support us as much as you can so that the Easter holiday will be a blessing for our poor people. Number Ethiopia Commercial Bank 1000054071179 No. 251912373848


solomon kassa Reposted

ቅዳሴ ❤

: What's is your therapy?🧘🏽‍♀️ : ❤️

Tweet Image 1


ክርስቲያን ሙስሊሞች ወንድም እህቶቸ ፆመ ፋሲካንም ሆነ ሮመዳን በዓል ለነደያንና ሚስኪን ወገኖቻችን ማስፈሰኪያ ይሆን ዘንድ የቻላችሁትን ያህል ድጋፍ ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ 1000054071179 ሞ. ቁ 251912373848


not be brought to justice, it is painful for the people of Ethiopia to see them freed in blood.


No, my country, Ethiopia, where the people die every time the officials fight, where they kiss when they are reconciled, it will not be a mockery of the death of the people's children, this will not repeat the mistakes of the Ethio-Eritrean war, the perpetrators will not be


solomon kassa Reposted

ይህንን ፎቶ ለዴይሊ ኢጅብትና ለ360 ኢጅፕት ላኩልኝ በናታችሁ በጨርቤ ሞት

Tweet Image 1

solomon kassa Reposted

ከተማችን አዲስ አበባን ስማርት ሲቲ (Smart City) በማድረግ በኩል አይነተኛ ሚና ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ ነው። 1/5

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

solomon kassa Reposted

በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ሊሰቀል የሚገባው ባንዲራና ሊዘመር የሚገባው መዝሙር ህጋዊው የኢትዮጵያ ባንዲራና ብሔራዊ መዝሙር ነው። የሚታየው ትርምስ አ.አ. ውስጥ ግጭት ለመቀስቀስ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ባሉ ኢትዮጵያ ጠሎች የሚሰራ ሴራ ነው።


solomon kassa Reposted

#RandomActofKindness ይሄንን ፖስት ከሃኪም ፔጅ ላይ አይቸው ከጏደኛ ጋር ሳወራ about how ppl are good , ሌላም እንደዚህ አይነት ሰው እንደመጣ እና ከ10 በላይ ታካሚወቻቸውን የላቦራቶሪ ምርመራወችን እንደከፈለላቸው ነገረችኝ 💛 ያብዛልን🙌

Tweet Image 1

solomon kassa Reposted

ህውሐት የሰይጣን ቁራጭ ነው እምነት የሚጣልበት አይደለም ሁሉ ነገር ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ተገዶ የፈረመው ስምምነት ነው። ስለዚህ አጋጣሚ ቢያገኝ ማፍረሱ አይቀሬ ነው መዘናጋት አያስፈልግም ።መስራት የሚገባንን በጊዜ መስራት ነው።


solomon kassa Reposted

ይድረስ የትግራይ ሕዝብ ሆይ - ካንተ በላይ የጦርነትን መቅሰፍትነትንና የሰላምን ዋጋ የሚያውቅ ሊኖር አይችልም ። ስለሆነም በዚህ ወሳኝ ሰዓት ለሰላም ያለህን ቁርጠኛነት ለዓለም በአደባባይ ላይ አስመስክር። ከኢትዮጵያ ወገኖችህ ጋር በሰላም ኑር።

Tweet Image 1

solomon kassa Reposted

🚨 እንኩዋን #ሰው የራስክ #ጥላ ጭለማ ሲሆን #ይከዳሀል ። በችግር ግዜ #የኢትዮጵያ_ወታደሮች ሸሽተው #ኤርትራ በገቡ ግዜ #የኤርትራ መንግሥት እና #ህዝብ ያደረገውን #ውለታ የኢትዮጵያ #ታሪክ አይረሳውም። 🇪🇷♥️🇪🇹🇪🇷♥️🇪🇹✊🏿


solomon kassa Reposted

መንፈራገጥ ይቻላል። የተዛቡ መረጃዎችን ማሠራጨትም እንዲሁ። ይህን ተቀብለናል ሌላወን አልተቀበልንም፣ እነዚህን አንቀጾች እንዲቀየሩ እንታገላለን ሊባልም ይችል ይሆናል። እነዚህ ሁሉ መሬት ላይ ያለውን እውነታና ስምምነቶቹን መቀየር አይችሉም።


solomon kassa Reposted

እሸቱ መለሰን ለተቻችሁና ቤተክርስትያኗን ለነቀፋችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ። ጥላቻችሁ የፕሮጀክቱን አላማ በሚገባ ስላስተዋወቀና መልእክቱ ብዙ ሰው ዘንድ እንዲደርስ ስላገዘ መድሃኔአለም ብድሩን ይክፈላችሁ። 💚💛❤


ለሁሉም የወጣችውን ጨረቃ የእኔ ናት ፣የእኔ ናት " ብለው እንደሚጣሉ ህፃናት ያሉ የፖለቲካ ልሂቃንና አክቲቪስቶች ከማየት በላይ አሣዛኝ ነገር የለም። ልጆች እንደ አዋቂ ሲሆኑ ያስደንቃሉ፣ዐዋቂዎች ግን እንደልጆች ሲሆኑ ያሣቅቃሉ።


በጦርነት ሲናጋ የኖረ ህዝብ አብሮ መኖርን አብሮ መስራትን አብሮ መነጋገርን ያለበት ስለ ሠላም እንጂ ለጦርነትማ ወሳኙ ነገር መለያየት ነው መለያየት ደግሞ የትም አያደርስም የሃሣብ መለያየትን በሰከነ አዕምሮ ቁጭ ብሎ መፍታት ነው።


የክረምት ገበሬ የበጋ ወታደር ሆኖ ለኖረ ህዝብ ሰላም እንጂ ጦርነት ብርቁ አይደለም፤ እንደምን አደርክ? እንደምን ዋልክ?እንደምን ሰነበትክ?የሚለው ሠላምታ የሚነግረን ነገር ማህበራዊ ደህንነትን ማረጋገጥ የህዝባችን ሁሉ ቀዳሚ ፍላጎቱ መሆኑ ነዉ።


solomon kassa Reposted

በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ8 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ ዩኒሴፍ ያስገነባውን የምስ/አማራ ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ወገኖች የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ክፍል ዛሬ ህዳር 5/2015 ዓ.ም ተመርቋ፡፡ m.facebook.com/story.php?stor…

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.