@newayworku17 Profile picture

neway worku

@newayworku17

Similar User
Bini Yam photo

@BiniamSeifu4

Tsegaye Sife Bune photo

@SifeBune

neway worku Reposted

No country can effectively confront the climate challenge if debt is a burden. This is why the G20 must work to implement bolder and timely debt relief plans to help the most affected countries overcome debt distress, address climate change, and pursue more equitable and…


neway worku Reposted

ዘንድሮ ፋኖ ጉድ አፈላ! "10 ቢልዮን ካፒታል አለኝ መንግስቴን ለመነቅነቅ የሚዋጋኝን ማንኛውንም ሀይል ለማጥፋት እጠቀምበታለሁ..." በፍርሀት ውስጥ የተዘፈቀው አብይ አህመድ

Tweet Image 1

neway worku Reposted

በምድር ውጊያ ፊት ለፊት መግጠም ዳገት የሆነበት ተስፋ ቢሱ የፋሺስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት በአየር ላይ ድሮን ጥቃት ሰላማዊ ሰዎችን እየጨፈጨፈ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅት በመፈራረስ ላይ ላለው የአብይ አህመድ ቡድን የድሮን መሳሪያ የሚያቀርበው የUAE…

Tweet Image 1

neway worku Reposted

የጀግና ቁፍጣኔው ብቻ አይደለም ሳቁም ያስርድሃል በራስመተማመኑ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያን ብቻ መውደዱ ሺህ አመት ኑር አቦ ለምን ከልጅነቱ ጀምሮ ላመነበት ነገር ይሞታል


neway worku Reposted

ከመጋራጃውው በስተጀርባ ================= ዓብይ አህመድ “ውሃ” “ውሃ” የሚያሰኝ የውጭ ጉዳይ እና የብሄራዊ ጥቅም ጉዳይን የሚመስል ቅዠት በአደባባይ ሲናገር ተደምጧል:: በዚህ ዲስኩሩ የውሃና የቀይባህር ጉዳይን በተመለከተ ተናግሮ ሲጨርስ ከዝባዝንኬ…

Tweet Image 1

neway worku Reposted

ለኦነግና ለኦፌኮ አመራሮች ባለፈው ወር "እንቅፋት አትሁኑብኝ፡፡ እኔ በምስራቅ አፍሪካ ባለወደብ የሆነችውን ታላቋን የኦሮሚያ ኢምፓየር ለመገንባት እየታገልኩ ነው "ብሏቸው ነበር"፡፡ ወደቡ ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ አይደለም፡፡


neway worku Reposted

ጎንደር ከተማ ያለችበት ሁኔታ!!! ==================== የአማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖዎች በጎንደር ከተማ ድንገታዊና መብረቃዊ ጥቃት አድርገው የተመረጡ ቦታዎችን በብዛት ከተቆጣጠሩ በኃላ ተልዕኮእቸውን አሳክተው ወደ ስትራቲጂክ ቦታዎች ተመልሰዋል::…

Tweet Image 1

እሺ ጉጠቴ ፋኖ የት ነው ያለው 😂 አሁንም ጎንደርን እንደተቆጣጠረ ነው 😂 ምንጮችህ ምን ብለውህ ይሁን 😂😂😂😂😂😂👌

ሰበር ዜና --------- ጎንደር ከተማ በሕዝባዊ ሐይል ፋኖ ቁጥጥር ስር እየዋለች ነው:: ጎንደር ከጥቂት ቦታዎች በስተቀር በፋኖ ቁጥጥር ስር መሆኗን የታመኑ የሕዝባዊ ሐይሉ (ፋኖ ) ምንጮች ገልፀውልኛል::በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች የተኩስ ልውውጥ…

Tweet Image 1
Tweet Image 2


neway worku Reposted

የአብይ አህመድ አገዛዝ ባልታጠቁ ሰወች ላይ እያደረገ ያለውን የጅምላ ግድያ እና ዘረፋ አለም አቀፍ ሚዲያዎች እያጋለጡት ይገኛል👇 theguardian.com/global-develop…


neway worku Reposted

ሰበር ዜና ምንጃር ከብልፅግና መዋቅር ውጪ ሆና በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች! ከምንጃር በቅርብ እርቀት ላይ የምትገኘው የበረኸት ወረዳ አስተዳዳሪም በፋኖ የቁም እስረኛ ሆኗል። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.