Similar User
@MengisteabHabt4
@gual_ere
ኢትዮጵያዊ መሆንና ስለኢትዮጵያ መልካም ነገር ማውራት የሚያሳስር ከሆነ ከወያኔው ኢሃዴግ በምን ነው የምትሻሉት ወያኔዎች እንደውም የእምነት ተቋማትን አልደፈረም ትሻልን ስንጠብቅ ትብስ መጣች አሉ የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ጣሊያንን ያሸነፉት እግዚአብሔርን አስቀድመው ነው የአራዳ ጊዮርጊስን ታቦት ይዘው ነው አሁንም ያሉትን መሪዎች ሞተውም ይበልጧቸዋል ለባንዳዎች ቦታው የለንም ባንዳ ሁሌም ባንዳ ነው።
የዳግማዊ ንጉሠ ነገስት አፄ ሚኒሊክ ሞቶም መልካም ሥራው ለዘለአለም የታወረ ይኖራል።
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ እውነተኛ ፈራጅ አንተ ነህና የንፁሃንን ደም እንደ አቤል ደም ተበቀልላቸው እውነተኛ ፍትህ ካንተ እየጠበቅን ነው።
ሀይል ጉልበት አቅም ሁሉ የእግዚአብሔር ነው የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ በጦር መሣሪያ እና በዶላ አቅም አይደለም U.S.A stop No more Ethiopian African
በተሳሳተ መረጃ አንረበሽ ጋሸናን አልፈው ሀሙሲትን ዞብል ተራራን ራያ ቆቦ ደርሰዋል ለመቀሌ ከተማ 140 k.m ነው መከላከያ የቀረው እንዳለፈ የተንቤን ተራሮች ያድኑኛል ብለው እንደበፊቱ ባያስቡት ይሻላል መከላከያ የአማራ ፋኖዎች እንደተኩላ ያጠፋቸ
ኢትዮጵያ እንደምታሸንፍ ምንም ጥርጥር እንደማይኖር ቀድሜ ተናግሪያለሁ ምድረ የሊጥ ሌባ መስረቅ ልማዳቸው 27 አመት ሙሉ ሲዘርፉ ሲገድሉ ሲደፍሩ የነበሩ ሁሉ ወደ ሲኦል ይገባሉ በቅርብ የነአሜሪካ ተላላኪ ሁሉ አባቶቻቸውም የጣሊያን ታላላኪ ነበሩ
አሜሪካንና የምዕራብ ሀገራት የሚፈጥሯቸው የሀገራት መሪዎች እነዚህ ጀግኖች ናቸው የሀገራትን ሉአላዊነት የሚያከብሩና አብረን እንደግ የሚሉ ጣልቃ የማይገቡ ለአሜሪካ የማያጉበድዱ መሪዎች ክብር ይገባቸው ።
ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ ለሀገር ህልውና ለወገን አለኝታ ሀሁ ኢትዮጵያ ትቅደም ሀሁ ኢትዮጵያ ትቅደም
የአፍሪካ አንድነት ጊዜ እየደረሰ ነው ለመላው የአፍሪካ ህዝቦች ሁሉ ኢትዮጵያ ቀድማ የነፃነትን መስመር አሳይታችኋለች አሁንም ከምዕራብዎያን የቀኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ልታወጣችሁ ስለሆነ ከጉኗ በመሆን ድጋፋችሁን ልትሰጡን ይገባል ማንንም አትፍሩ
120ሚሊዮን ህዝብ አሜሪካ ንቃናለች እኛ ለነፃነት እንደምንሙት ጣሊያኖችን ጠይቋቸው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ሀገር መሆኗንም አትርሱት እናንተ ኢሊሚዮናንት ናችሁ ግብረ ሶዶማዊ ናችሁ በቅርብ አመታት እንደ ሰዶምና ገሞራ ትጠፋላችሁ ።
United States Trends
- 1. Justin Tucker 4.244 posts
- 2. Drake Maye 4.265 posts
- 3. Packers 19,5 B posts
- 4. McDonald 67,1 B posts
- 5. #HereWeGo 6.051 posts
- 6. $CUTO 7.575 posts
- 7. #RavensFlock 3.024 posts
- 8. #GoPackGo 2.729 posts
- 9. Taysom Hill 1.131 posts
- 10. #SKOL 3.303 posts
- 11. Clark Kent 3.439 posts
- 12. Coke 41,3 B posts
- 13. #BALvsPIT 2.022 posts
- 14. Diontae Johnson N/A
- 15. Nick Herbig N/A
- 16. HFCS 1.250 posts
- 17. David Montgomery N/A
- 18. Sauce Gardner N/A
- 19. Kendrick Bourne N/A
- 20. Calvin Austin N/A
Who to follow
Something went wrong.
Something went wrong.