@mamothefool Profile picture

ማሞ ቂሎ / Mamo the fool

@mamothefool

Created by: @doneyob22 & @bekremy

Similar User
Regina phalange... photo

@Hanicho84528927

ንጋቱ photo

@mesu_987

ሚኪ photo

@michael_tad47

Cfun ሸበላው😜🇪🇹🇪🇷 photo

@sirencfun

𝕷𝖔𝖇𝖊 እ🆂🅰ቱ photo

@esatu_lobe

Edy photo

@theuglybestfrn

🌬 photo

@Maphellia

አቤነዘር ኤማኑኤል🇪🇹 photo

@eba_roots

Mercy photo

@Mihiretab_Sisay

"ምንም እንኳን ትንሽ ብትሆንም ሚስቴን አስደስትበታለሁ...." ብሎ ስለ ደሞዙ አጫወተኝ 🤗


"በጣም ሀይለኛ ሙቀት ስለሆነ የምተኛው ራቁቴን ነው እና ቢንቢዎች እየሻፈዱ አስቸገሩኝ" አለች አንዷ 😂


መንገድ ላይ ለአንድ የኔ ቢጤ 1 ብር ሰጥቼው... ስራ መስራት እንዳለብኝ መክሮኝ 10 ብር ሰጥቶኝ ሸኘኝ 😳


ፈጣሪ ለአንዳንድ ሴቶች ነፍስ ብቻ ሰጣቸው እንጂ ሌላውን እራሳችው እየገዙ ነው ሚገጣጥሙት! ፀጉር፣ ጥፍር፣ ጡት፣ ቂጥ.. 😂


ጣፋጭነቴን ለመቅመስ መጀመሪያ የለበስኩትን ልብስ ማውለቅ ይኖርብሃል አለች.. . . . ሙዝ 🍌


በአሁን ሰዓት ዘር እና ሀይማኖት ሳይለይ ሁሉንም "ወገኖቼ" እያለ የሚጠራው የኔ ቢጤ ብቻ ነው!


ዶክተር በሽተኛ እንድትሆን ይመኛል ፖሊስ ወንጀል እንድትሰራ ይመኛል መካኒክ መኪናህ እንዲበላሽ ይመኛል ሌባ ብቻ ነው ሀብታም እንድትሆን የሚመኘው 🤗


የአልኮል መጠጥ ብዙ ሰዎችን ይገድላል ይላሉ ነገር ግን ብዙዎች የሚወለዱት በሱ መሆኑን ያውቃሉ?😂


ግን ለምንድነው ግን ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች ጎል ካገቡ በኋላ...ማለያቸውን አውልቀው የማይጨፍሩት ? 🤔


ግን ታውቃላቹ... ሁሌ የተመጣጠነ ምግብ ከበላን፣ ስፖርት ሁሌ ከሰራን፣ አሪፍ Sex ካረግን፣ ጤንነታችንን ሁሌ Cheek up ካረግን፣ ማጨስና መጠጣት ካቆምን ... ያው መሞታችን አይቀርም 🤔


የ H.I.V AIDS መድሀኒት እስከሚገኝ በዓለም ላይ ያሉ ሴቶች ሁሉ Sex ማድረግ ቢያቆሙ...ወንዶች በ 24 ሰዐት ውስጥ ያገኙት ነበር 😂


እኛ ሰፈር ቄስ ወይም ፓስተር ከሞተ ድንኳን ውስጥ ስንፀልይ እናድራለን፣ ሰካራም ከሞተ ደግሞ ያው እየጠጣን ነው የምናድረው፣ ዛሬ አንድ ሴተኛ አዳሪ ሞታለች... አሁን የእድሩን ውሳኔ በጉጉት እየጠበቅን እንገኛለን። 😜


ሽንታቹን እየሸናቹ ፈሳቹን መፍሳት እንዳይደብራቹ Because, there is no rain without thunder! 😂


ተቅማጥ ሲይዝህ ልክ እንደ Wi-Fi ነው when u approach the toilet the signal becomes stronger...ከዛ ሱሪህን እስከምታወልቅ the download is completed! 💩😂


ፍቅረኛህ ላይ Cheat አርገህ ይቅር ካለችህ በኋላ ያለህ ህይወት በጣም ከባድ ነው ...You can't even suggest a new sex position. 😭


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.