Similar User
@ume94751484
@Tegitu2
@AsefaHaile3
@AkemellMujibe
@fasika_J
@GetachewSebsib2
@Theo_addis
@Teyobsta1
የኦሮሞ ዘፈን ሁሉ ለአንተ ስድብ ነው? ተርጉሞ የሚነግርህን ሰው ጠርጥር! ኦሮሞ በቋንቋው ስድብ የለውም፣ ብትናገረው እንኳ ምን እያልክ ነው ብሎ ከሚጠይቅ በቀር፣ የስድብ ቋት ያለበትን አንተ ታውቀዋለህ!!!
ትውልድ ተሻጋሪ የጥላቻ ውርስ-1 - የኦሮሞ ዘፈን በጥላቻ ታውሮ "የአማራን ህዝብ ካልተሳደበ አይደምቅም" የተባለ ይመስል፥ ላለፉት ስድስት ዓመታት አንድን ህዝብ በመነጠል ከፍተኛ የጥላቻ ዘፈንና የቪዲዮ ክሊፖች ሲተላለፉ ቆይተዋል፣ አሁንም በከፍተኛ…
Are you a genius? What numbers do you see?
እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን‼️ ልክ እንደ ቀደምቶቻችን ድል ማድረግን እንደምናውቅበት ታሪክ ነጋሪዎች ብቻ ሳንሆን እኛም ዘመናችን የዋጀልንን ታሪክ ሠሪዎችም ጭምር መሆናችንን ለዓለም ዳግም የምናስመሰክርበት እድል እነሆ ‼️ አይኖች ሁሉ ዛሬ ላይ…
እውነትን ማወቅ መልካም ነው...
ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ቴቪ "የመራዊ እውነታዎች" ዘጋቢ ፊልም
በእናት ሀገራችሁ ላይ ቅንቅን የሆናችሁ፣ ከህንድ ዳያስፓራ ተማሩ፣ 2022 ላይ 111ቢልዬን ዶላር ሪሚታንስ ለሀገራቸው ልከዋል፣ የእኛዎች ይቆጫችሁ!!!
የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል @EACC_EAN የሚባለው ከነዓምን ዘለቀ ጋር @Neamenzeleke በጎሪጥ በሚተያየው በዲያቆን @DeaconYoseph ዮሴፍ ተፈሪ የሚመራው ተቋም ነገር ይገርመኛል። በኢትዮጵያ ስም ተከፍተው ክፉ ቀን ሲመጣ ጎጣቸውን ዋሻቸው ካደረጉ…
የኔ ጀግናው መሪዬ አብቹኮ ❤❤ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏🙏
ልጅ የለኝም ልጄ ዶ/ር አብይ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ❤❤❤ @AbiyAhmedAli የተመረክ ምሩቅ ነህ የእናቶች ምርቃት ይድረስህ አምበሳዬ❤❤❤🙏🙏🙏
መዛበር የሚባል ነገር አለ። መዛበር ማለት ልትሞት ደቂቃዎች ሲቀሩህ ይሄንንም ያንንም ለመያዝ የሚደረግ መፍጨርጨር ነው። የሚዛብር ሰው ዕቃ ይሰብራል፤ ሰው አንቆ ይገድላል፤ እጅ ፈጥርቆ ይሰብራል፤ የተኛበትን አልጋ ያንገጫግጫል። ወይ ላለመሞት፣…
ጊዜ፣ገንዘብ፣ዕውቀትና ጉልበታችንን ለሚረባና ለሌሎች ተስፋን ለሚሰጥ ተግባር እናውል!
‼️ #የሰው_ሃብቱ_ሰው_ነው‼️ ሶሻል ሚዲያን ከክፋት ይልቅ ለበጎ ከተጠቀምንበት በጣም የሚገርም አስተዋፆ አለው እንዴት ብትሉ ❓🙏 በዚህ በታላቁ ፆም ብዙ በጎ በጎ ነገር የሚሰራበት በቅት ነው እናም የዛሬ ወር ልደቴን አከበርኩ ብዬ FB ግሩፕ ላይ አጠር…
ባንተ ዕድሜ ስንት እጅግ ጠቃሚ ሰዎች አሉ! አንተ ግን: ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ። ሲያልቅ አያምር ካረጁ አይበጁ ከሚባሉት ከንቱዎች Good 4 Nothing ውስጥ የምትመደብ ሆንክ! በገዛ እጅህ ራስህን Irrelevant አደረክ! ሥራህ ያውጣህ!
የህዝብ ማዕበል 🙌🏽🙌🏽🙌🏽✊🏾✊🏾✊🏾 በኦሮሚያ አንዷ ከተማ ውስጥ ብቻ አብቹን PM Dr. @AbiyAhmedAli ን ለመደገፍ ሰልፍ የወጡ የተወደዱ የኢትዮጵያ ልጆች። ሁላቸውም ተባርከው ይቅሩ! ብልፅግና ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች የመሰለች ኢትዮጵያ በመገንባት ላይ…
አንድ አሲቂኝ አጭር ቪዲዮ በሶሻል ሚዲያ ላይ ተመለከትኩኝ:: አማን ፋኖ አራዳ የሚል ከ10 ሰከንድ ያልበለጠ ተንቀሳቃሽ ምስል በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ተለጠፈ በሚል እዚም እዛም ከበርቻቻው ጦፏል 😂 ከዚህ ቀድም የተናገርኩትን እደግመዋለሁ ከሰላማዊ…
ጎጠኛው ጃውሳ ከጎጥ መወጣት ከብዶታል 4ኪሎ ህልም ሆኖ ቀርቷል yes or no ?
ይህ ፎቶ መታሰቢያነቱ ከሸዋ በታች ያለውን ህዝብ ልብስ መልበስ አስተማርነው ብለው ለሚመፃደቁ የ21ኛው ክፍለዘመን የሰለጠነ አስተሳሰብ ፀር አክራሪ ብሄርተኞች ይሁንልኝ! #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thanks dear sister. There are people to be credited. You have honor for and from Ethiopia .
በተለይ በተለይ ይሄ አሳማ የሆነ ሰውዬ እሱ ከነ ቤተሰቦቹ ፏ ብትን እያለ ሌላውን ተነስ ውጣና ሙት ይላል ይሄ ቀርበታ ወንድ የሆነ ይምጣና ይታገል ምድረ የ YouTube ጡረተኞች 👇👇
ለአሜሪካ ጥቅም ያልተገዛ የሀገር መሪን ሲአይኤ ከሚዋጋበት መንገዶች አንዱ ባንዳዎችን ቀጥሮ ሌሊትና ቀን በሐሰት ፕሮፖጋንዳ መሪውንና ሕዝቡን ሆድና ጀርባ ማድረግን ነው። ጠ/ሚ አቢይ ላይ የሚደረገው ዘመቻ ይኸው ነው። ጥፋታቸው በሃገራቸው ብሔራዊ…
United States Trends
- 1. Spotify 2,04 Mn posts
- 2. Pete 831 B posts
- 3. Newcastle 54,1 B posts
- 4. $TOAD 4.484 posts
- 5. $PHNIX 5.977 posts
- 6. CEOs 20,9 B posts
- 7. Brian Thompson 117 B posts
- 8. Nunez 30,5 B posts
- 9. Kelleher 13,7 B posts
- 10. Mo Salah 26,4 B posts
- 11. United Healthcare 86,9 B posts
- 12. Isak 22,4 B posts
- 13. Diontae Johnson 3.701 posts
- 14. Arsenal 251 B posts
- 15. Apple Music 224 B posts
- 16. #NEWLIV 26,9 B posts
- 17. Quansah 9.277 posts
- 18. Citibike 5.951 posts
- 19. Chipotle 7.850 posts
- 20. NASA 80,6 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.