@hertmi2212 Profile picture

MICHAEL TILAHUN

@hertmi2212

Joined July 2023

💸 #Ripple Reward Program start now! make it rain! 🌦 📌 More info: twitter.com/ripple/status/…

Tweet Image 1

MICHAEL TILAHUN Reposted

Ethio 360 Zare Min Ale Friday Nov 24, 2023 twitter.com/i/broadcasts/1…


የነበሩ ወገኖች ዛሬ ላይ ወዲህ ቢሉት ወዲያ ማጣፊያውና ማጠፊያው ሳይቸግራቸው አልቀረም።ገጥመን መስሎኝ ቀልድ መሆኑ አብቅቷል። ለውይይት እና ለጠረጴዛ ዙርያ ትንሽ ሳይረፍድ አልቀረም። ለሰላም ግን ሁሌም ጊዜ አለ።


ግን ከባድ ይሆናል። ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል ወየት ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል። ዳኛው ማን? መፋረጃው ማን? እንደሆነ በውል እያየነው ነው። "ገጥመን መስሎኝ!" ሲል የነበረውን (የአማራ ህዝባዊ ኃይል) ሲቀልዱበት እና ሲሳለቁበት


ገጥመን መስሎኝ! ቀልድ መሆኑ ሲያበቃ። በማናቸውም ሁኔታ መነጋገር መወያየትና ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ መፍታት ሲቻል ጠብመንጃ መወዝወዝ ልክ ነው ተብሎ አይታሰብም። ከመወያየት ከመነጋገር እና ከጠረጴዛ ዙሪያ ያለፈ ሲሆንስ? የሚለውን ጥያቄ መመለስ


MICHAEL TILAHUN Reposted

gm


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.