Similar User
@abdissaburuksaa
@ezana_temesgen
@HyperMan222
@Hailemariamaya1
@amatsede1527
@SaWaqqas
@emar_al
@Nwrenai
@mabdllselam በጅምላ አስሮ በችርቻሮ መፍታት ይቁም! ጥያቄያችን ይመለስ! ንፁሃን ታሳሪ ወንደሞቻችንን አትንኩብን #1826 DaysForFreedom #EthioMuslimAgony
አልሀምዱሊላህ ዘመቻችን ባማረና በደመቀ ሁኔታ አጠናቀናል።😊 #1826DaysForFreedm #Ethiopia ኢንሻአላህ! ትግላችን በአላህ ፍቃድ እስከድል ደጃፎች ይቀጥላል! አላሁ አክበር!
በሙባረክ ይመር አላህ ይዘንለት ላይ የተፈፀመው ግድያ የ5 አመቱ አይረሴ ጠባሳ ነው እንታገለዋለን #1826DaysForFreedom #EthioMuslimAgony #EthioMuslims https://t.co/llxilLTl9j
በደልን በጽኑ እንታገላለን ምንዳችንም ከአላህ ነው! #EthioMuslims #1826DaysForFreedom #EthioMuslimAgony
#ጥር11_5ኛ_ዓመት #1826_ቀናት_ለሀይማኖት_ነጻነት #EthioMuslim ጭቆናና ግፍ ፈፅሞ አንቀበልም ትግሉ ይቀጥላል እስከነፃነት!
መብት በመጠያቀቸው ብቻ እነሆ ያለ ፍትህ 3 አመት ታሰረዋል መብት መጠየቅ ሽብር አይደለም ለዲናችን ከዚህም በላይ እንከፍላለን #1826DaysForFreedm #Ethiopia
ስንት ዱንያዊ ጥቅም ያጡ ወኪሎቻችን እና ሌሎች ታሳሪዎች በአላማቸው ፀንተው 4 አመት ሲቆዩ ስንቶቻችን ነን እንደጦር ውሃ አቋማችን ከወዲህ ወዲያ የዋለለው? #EthioMuslimAgony
የሰው ልጅ ነፃነቱን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም፡፡ በኃይል እና በጠመንጃ ነፃነቱን ቢነጠቅ እንኳ ለማስመለስ ማንኛውንም መስዋእትነት ይከፍላል፡፡ #1826DaysForFreedm #Ethiopia
#1826DaysForFreedm #Ethiopia ሰላማዊ ትግሉ እየተመራ ያለው ቀድሞ በተቀመጠ መርህ እንጂ የመንግስት አቅጣጫ ላይ ተመርኩዞ በሚሰጥ የአፀፋ ምላሽ አልነበረም፤ አይደለም
የሰላማዊ ትግላችንን ሂደት የሚቆጣጠረው የትግል መርሃችን እንጂ ውጫዊ ክስተት አይደለም! #1826DaysForFreedm #Ethiopia
#1826DaysForFreedom #EthioMuslimAgony ጥር 11/2004 የድል ፋና ወጊ እለት ነው!
ጭቆና ሰዎችን ከመታገል የመግታት አቅም ቢኖረው ኖሮ ሙስሊሙ ሐምሌ 6 ሌሊት በአወሊያ ቅጥር ጊቢ የደረሰበት ድብደባ በቂ ነበር ጭቆና ትግልን እንጂ ለበደል ተገዢነትን አይወልድም #1826DaysForFreedm #Ethiopia
በአወሊያ ተማሪዎች ፊት-አውራሪነት የተጀመረውና ሙስሊሙ ህብረተሰብም በባለቤትነት ተረክቦ እያካሄደው ያለው ሰላማዊ የመብት ማስከበር ትግል እነሆ 5 ዓመታት ሞላው። #1826DaysForFreedm #Ethiopia
ودعت بك عام مضى وأقبلت بك عام جديد يلي حياتي لك فدى يالله عسى عامك سعيد
ነፃነቱን የጠየቀን ህዝብ እያሰሩ በጥይትና በእሳት ማቃጠል መፍትሄ አይሆንም ! መፍትሄው ነፃነቱን መስጠት ነው አራት ነጥብ #QilintoPrisonFire #Ethiopia
ከቂሊንጦ ቃጠሎ ተርፈው ዝዋይ እና ሸዋሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከእሳት መትረፋቸው እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል እንዲሁም የተለያዩ ሰብአዊ መብቶቻው እየተጣሱ ነው
ሞቱ የተባሉትን ታራሚዎች የክሳቸው ሁኔታ እና አማሞታቸው ተጠቅሶ ማረሚያ ቤቱ ይቅርታ እና ካሳ ይክፈል #QilintoPrisonFire @DimtsachinYisem @AbbaSheger @befeqadu @abenezer_a
United States Trends
- 1. Chiefs 145 B posts
- 2. Chiefs 145 B posts
- 3. #SmackDown 23,5 B posts
- 4. Shinsuke 2.881 posts
- 5. Georgia Tech 3.901 posts
- 6. Mahomes 29,9 B posts
- 7. Jeanty 22,6 B posts
- 8. Heisman 26,3 B posts
- 9. Arian Smith N/A
- 10. Brock Bowers 9.338 posts
- 11. Haynes King N/A
- 12. Iowa 14,8 B posts
- 13. Andrade 8.209 posts
- 14. Myles Colvin N/A
- 15. Antonio Pierce 2.216 posts
- 16. #loveafterlockup N/A
- 17. #LVvsKC 10,1 B posts
- 18. Zelensky 104 B posts
- 19. Carlson 19,2 B posts
- 20. Bobo 39,3 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.