@gmesaykebede3 Profile picture

g mesay kebede ጂ መሳይ ከበደ

@gmesaykebede3

g mesay kebede ጂ መሳይ ከበደ

Similar User
Endalkachew M. (PhD) photo

@DrEndalkachew_M

Fitsum Ayele photo

@FitsumAyele18

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር zoooo photo

@Zelalem56979814

Elyas Aseffa photo

@elyas_aseffa

🅰ge 🇪🇹 photo

@AsefaAgegnehu

Abebaw Haile photo

@AbebawHaile2

Abay Abay _Yegna Sisay photo

@Solnat8

Yabets tadesse photo

@tadesse_yabets

Asnake Alemayehu Be Zufanic🇪🇹🇪🇹 photo

@zufanic

Jossyy photo

@Jossyelu

Eshet Halala photo

@eshet0916187357

ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ሊጥ ጠጥቶ ማልቀስ 😜

Tweet Image 1

አንድ አማራ ሲሞት ንፁህ ኢትዮጽያዊ ኦሮሞው ሲሞት ኦነግ)ስንት የትግራይ ሴቶች ሲደፈሩና በኤርትራ ወታደሮች ሲረሸኑ ጁንታ) የሚባልበትን ኢትዮጵያ አልደግፍም።ምክንያቱም ይቺህ ሀገር ለዜጎቿ ሁሉ ፍትሐዊ መሆን ስላለባት።

Tweet Image 1

“ሰው ምን ይለኛል አትበል እግዚአብሔር ያየኛል በል።”

Tweet Image 1

በእውነተኛ ፍቅሩ ያዳነኝ የመራኝ ከእየሱስ የሚበልጥ ለኔ ማንም የለኝ እዉነተኛ ወዳጄ እርሱ ነው።😍😍😍😘😘😘😘 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Tweet Image 1

ሁለት ነገር አትርሳ የመጣህበትን የምትሄድበትን


እውነት በመናገርህ የምታጣው ነገር ቢኖር በዙሪያህ የከበቡህን ውሸታም ሰዎችን ብቻ ነው


በበግ የሚመራ የአንበሳ መንጋ!!!


እመን እንጂ አትፍራ 👍👍👍👍


እህ ለብልበው ለብልበው እንደፈረደበት❤💪💪💪


ጀግናው አቶ ወርቁ አይተነው-Worku Ayitenew አንተ ትለያለህ❤ የአንድነት ተምሳሌት የዘመኔ ድንቅ ሰው እድሜ ጤና ይስጥልን ከቃል በላይ ነህ❤💪💪💪


በእውነት ለሀገርህና ለህልውናህ ስትቆም እንደ አርቲስት @Dubale melak ነው ከዘመናችን ጀግኖች አንዱ ነው❤ 💪💪💪

Tweet Image 1

ወይ ጉድ ዓለም ፀዋር በቲ ቆልዓ ድየን ዝለማመዳ ዘለዋ ማለት🙊🤔😃

Tweet Image 1

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.