@faatumaaj Profile picture

ሙስሊም እስረኞች ይፈቱልን

@faatumaaj

የባባ

Joined June 2016
Similar User
Zelalem Girma photo

@zelalemgirmaa

𝐀𝐛𝐝𝐚𝐥𝐛𝐚𝐫𝐢 𝐌. 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙞𝙞𝙛 photo

@ya_abdalbari91

Keyria seid photo

@keyria_seid

liyew tsehay photo

@liyewtsehay

"አላሁመ አንተ ረቢ ላኢላሀ ኢላ አንተ ኸለቅተኒ ወአነ ዓብዱ ወዓነ ዐላ አህዲከ ወወዕዲከ ማስተጠዕቱ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማሰነዕቱ አቡኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዓለየ ወአቡኡ ለከ ቢዘንቢ... fb.me/3taqTq1jJ


ሰላማዊውን ኢትዮጲያዊ ሙስሊም በሀሰት አየከሰሱ በግፍ ማሰርና ማንገላታት ይቁም ! #EthioMuslimsPeacefulStruggle #EthioMuslims

Tweet Image 1

በግፈኛው ጨቋኝ መንግስት በሀሰት ተወንጅለው ፍትህን ተነፍገው እየተሰቃዩ የሚገኙት ሙስሊም ወንድሞቻችን ንፁሀን ናቸውና ባስቸኳይ ይፈቱልን! #EthioMuslimsPeacefulStruggle #EthioMuslims

Tweet Image 1

ለይግባኝ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት በ ኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች ለ ጥቅምት 10 ዳግም ተቀጠሩ መስከረም 27/2009


በግፍ የተያዙ የህሊና እስረኞችን ማሰቃየት ይቁም !!!!!!! ድምፃችን ይሰማ


ከእሳት ቃጠሎ እና ከጥይት የተረፉትን እስረኞች እየተፈጸማባቸው ያለውን ግፍ በጋራ እንቃወም ! ስቃያቸውን እና ለቅሷቸውንም አላህ እንዲያነሳላቸው በዱዓችን አንርሳቸው ። #QilintoPrisonFire #Ethio


ከእሳት ቃጠሎ እና ከጥይት የተረፉትን እስረኞች እየተፈጸማባቸው ያለውን ግፍ በጋራ እንቃወም ! ስቃያቸውን እና ለቅሷቸውንም አላህ እንዲያነሳላቸው በዱዓችን አንርሳቸው ። #QilintoPrisonFire #EthiopianP


ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን! ብሄራዊ ጭቆናን አንሽከምም! ትግላችን በአላህ ፍቃድ እስከድል ደጃፎች ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማል! #EthioMuslims


ከሳሹም ህወሀት ፈራጁም ህወሀት አሳሪውም ህወሀት የሆነበትና ዜጎች መብታቸውን ስለጠየቁ ብቻ ታስረው ሰብአዊ መብታቸው የሚጣስበትና ፍትህ የሚነፈጉበት የፍርድ ሂደት ማብቃት አለበት !!!


ማረሚያ ቤት እንደ ስሙ የጥፋተኛ ማረሚያ እንጂ መብቱን ለጠየቀ ንፁሀን ማሰቃያ መሆኑ ይብቃ !!! #QilintoPrisonFire #EthiopianPrison


መንግስት በተመሳሳይና በአንድ ፋይል በሀሰት ከሶ ያሰራቸውን ንፁሀን ዜጎቻችንን ለፖለቲካ ጥቅሙ ሲል እየለያየ መፍታቱን አቁሞ የቀሩትንም በስቃይ ላይ የሚገኙትን ሁሉንም ባስቸኳይ ይፍታልን! #QilintoPrison


ያለምንም ወንጀል የታሰሩት የደሴ ልጆች የሚገኙባትን ቂልንጦን ማቃጠል ግድያ መሞከር ወንድሞቻችንን ከመገደል አይተናነሰመወ በፅኑ እንታገለዋለን! ፍትህ ለደሴ ጀግኖች #የእሰርቤቶችስቃይ https://t.co/fH19W41zXL

Tweet Image 1
Tweet Image 2

በሸዋሮቢትና በዝዋይ ማረሚያ በታሳሪዎች ላይ የሚፈፀመው ኢሰብዓዊ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም! #QilintoPrisonFire #የእስርቤቶችስቃይ @DimtsachinYisem @sara_awol @UOubeyda @zone9ners


ሞቱ የተባሉትን ታራሚዎች የክሳቸው ሁኔታ እና አማሞታቸው ተጠቅሶ ማረሚያ ቤቱ ይቅርታ እና ካሳ ይክፈል #QilintoPrisonFire @DimtsachinYisem @zone9ners


ለራሱ አስሮ፣ ገርፎ፣ አቃጥሎና ገድሎ ከዚህ ሁሉ ስቃይ የተረፉትን የህግ ታራሚዎች የሚያሰቃይ የወንበዴዎች ስብስብ በቃህ ሊባል ይገባል!! #QilintoPrisonFire


ነፃነቱን የጠየቀን ህዝብ እያሰሩ በጥይትና በእሳት ማቃጠል መፍትሄ አይሆንም ! መፍትሄው ነፃነቱን መስጠት ነው አራት ነጥብ #QilintoPrisonFire #Ethiopia https://t.co/Ttk2ODIdwJ

Tweet Image 1

ቀድሞውንም ቢሆን መብታቸውን ስለጠየቁ መታሰር ያልነበረባቸው ንፁሀን ዜጎች አሁንም ታስረው በሚገኙባቸው እስር ቤቶች ውስጥ የሚደረግባቸው የተለያየ ጫናና በደል ባስቸኳይ ይቁም ! #QilintoPrisonFire


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.