Demsew Negash
@demesew7Youth Activist/#Federalist🇪🇹| #Optimist | #Pragmatic| #community|
Similar User
@MKebatu
@wagayewgiorgies
@etageti
@desta_lily
@zeradawit03
@Awito8
@dhuga_oromo2020
@kedir47
በ21ኛው ክፍለ ዘመን ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ በውይይትና በድርድር መፍታት ምርጫ የሌለዉ ጉዳይ ሲሆን ፤በተለይ በህብረተሰብ ዕድገት ውስጥ የሚታዩ ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች የግድ በጦርነትና በግጭት መፍትሔ ያገኛሉ ተብሎ አይጠበቅም።
መንግሥት ለ2017/18 የምርት ዘመን ከወዲሁ እየተዘጋጀ ነው። እነሆ ለ2017/18 የዘንድሮው ዓመት 47 ሺህ 250 ሜትሪክ ቶን የዩሪያ አፈር ማዳበሪያ የጫነች አባይ II መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደርሳለች።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡ ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
#ኢትዮጵያ እና #ኢትዮጵያውያን ብልጽግና ይፈልጋሉ፤ ብልጽግና ይገባቸዋልም። ይህን የሚፈልጉትን እና የሚገባቸውን ብልጽግና እንዲያገኙ ሰላም እና መረጋጋት ያስፈልጋቸዋል።
We had a welcome reception for the governor of Jiangsu Province, #China, His Excellency Xu Kunlin. During our welcome reception, we agreed on expanding the horizons of our cooperation and mutual benefits. We also agreed on the fast and quality completion of projects under…
Lawerence Freeman argues that the West’s opposition to the GERD is a clear indication of the their desire to keep African nations perpetually impoverished and dependent. @AUC_PAPS @_AfricanUnion @AsstSecStateAF @BBCAfrica @ReutersAfrica @AFPAfrica #TPLFSURRENDERNOW
ብሔራዊ መግባባት ለብሔር ብሔረሰቦች አንድነት ወሳኝ ነዉ! ብሄራዊ መግባባት በተፈጠረባት የብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማት በጠንካራ መሰረት ላይ ተገንብቶ ብልፅግናዋ በፍጥነት እውን ይሆናል።
የጃውሳ መንገድ የጠላት አጀንዳ ስለሆነ ሕዝባችንን የሚጎዳ ልማትን የሚያደናቅፍ፣ለስቃይና ለእግልት የሚዳርግ፣ የአማራን ህዝብ ጥያቄ ሊመልስ ይቅርና ህልውና ለአደጋ የሚያጋልጥ መሆኑን በመገንዘባችን መንግስት የከፈተልንን የሰላም በር ተጠቅመናል
Mixed farmland in Gamo Zone’s Daramalo Woreda incorporating productive crop cultivation, horticulture, and animal fattening. የአዝርዕት እርሻ፣ የአበባ ልማት እና የከብት ማደለብ ሥራ የተቀናጀበት የጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የቅይጥ ግብርና ስፍራ።
የምድረገነት ምድር
Ethiopia is a paradise on earth.
Agricultural productivity showcase in Afar የግብርና ምርታማነት ማሳየ በአፋር
//ምንም እንኳን ትግራይ ፌዴሬሽኑ ውስጥ ሆና ነፃ ሀገር ለመሆን ሂደት ላይ ብትሆንም አሁን ላይ እኔ በሱ ዙሪያ ለመናገር አልፈልግም። ሙሉውን ልጥፍ በቴሌግራም ቻነሌ ላይ አጋርቻለሁ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/AbayMereja
ኢትዮጵያ ለኤርትራ የሰጠችውን የሀገርነት እውቅና ስለመንሳት ! ኤርትራ ሀገር አይደለችም ፣ ሀገር ሆናም አታቅም ። ቀደሞም ሀገር ያልነበረች፣ የደርግ መንግስት መውደቁን ተከትሎ "ሀገር ሁኚ"... ሙሉውን ለመረዳት👇👇👇 facebook.com/10000302411284…
“ኢትዮጵያ ሰላማዊ በሆነ መንገድ በቀይ ባህር ላይ የባህር በር ያስፈልጋታል" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
በአማራ ክልል ላይ ከየትኛውም መንግስት በላይ አሁን ያለው መንግስት በርካታ የልማት ስራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ ~ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
"የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከሚያሳካ ማንኛውም ሀገርና ተቋም ጋር በትብብር እንሰራለን" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
ፋሲል ግንብ ለማደስ በወታደር የሚጠብቅ፣ ማዳበርያ ለማሰራጨት በወታደር የሚጠብቅ፣ ሲሚንቶ ለማንቀሳቀስ በወታደር የሚጠብቅ መንግስት እንዴት አሳሪ መንግስት ይባላል? ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
"ኢትዮጵያ የአፍሪካ የኃይል ማዕከል ናት፤ ከራሷ ባለፈ ለአፍሪካ ልማት ቁርጠኛ ናት" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
United States Trends
- 1. Good Sunday 58,2 B posts
- 2. Mike Johnson 50,5 B posts
- 3. #sundayvibes 6.922 posts
- 4. #ATEEZ_1stDAESANG 9.763 posts
- 5. Jon Jones 265 B posts
- 6. CONGRATULATIONS ATEEZ 18,8 B posts
- 7. #UFC309 341 B posts
- 8. #AskZB N/A
- 9. #17Nov 2.161 posts
- 10. MY ATEEZ 73,1 B posts
- 11. Jones 451 B posts
- 12. Blessed Sunday 18,3 B posts
- 13. Alec Baldwin 11 B posts
- 14. Jussie 4.393 posts
- 15. Aspinall 29,5 B posts
- 16. Lord's Day 1.712 posts
- 17. Yosohn N/A
- 18. Chandler 93 B posts
- 19. Froot Loops N/A
- 20. Jelly Roll 11,2 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.