@bintislamh Profile picture

Hananiya🇵🇸

@bintislamh

Joined September 2022
Similar User
Prince hazu💫 photo

@FeyselMunir

ሁዘይፋ🪝 photo

@huzeyfa01

Amrelah Ali photo

@zulbejadein

አጃኢብ photo

@ibnujemal20

ባሪያዋ photo

@shuti_hus

Nusla🦋 photo

@Nusla18

Sari Ahmed photo

@SariAhmed18

amir 🌯 photo

@shawarmapill

እስሚዝ 😎 photo

@esmael_muzamil

ሴቲት🧕 photo

@Iluhaa_ab

Hananiya🇵🇸 Reposted

Hold Wallet X Wormfare Join Wormfare 👇👇👇👇 t.me/wormfare_slap_… 🎉 We are thrilled to announce our partnership with Wormfare! Head over to our new mission and complete tasks from our partner to earn $DMH! Great partnerships lead to growth and greater development.

Tweet Image 1

በጀነት አትክልቶች ውስጥ እየተዝናናህ ድንገት… …… ረሱልን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ፈገግ ብለው እየጠበቁህ ብታገኛቸው?🥹


ሁለመናችን በእጅህ ነው የኔ ጌታ። ሳትጠግነን ይህ ረመዷን እንዳይወጣ ያ ረብ😪


ኑር(በኒ ) መስጂድ ለረመዳን እንደ ስሟ ኑር መስላ ትከፍታለች። ረመዳን ከሪም 🌙

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

ትተውህ አይደለም አላህ ከህይወትህ አስወግዶልህ ነው የተሻለ ሁሉ ስለሚገባህ :: semir ami✒️


በሕሪ ሶፋ🥹💚


በሂጅራ አቆጣጠር ዛሬ ሙሐረም 1/1/1445 አመተ ሂጅራ ነው።አልሃምዱሊላህ ስላደረሰን🙏⚡️


በዚህ ኑሮ ውድ በሆነበት ጊዜ ጅብ እንዳይበላው የሚፈራ ሰው አለ? እኔ በበኩሌ ማታ ማታ የጅብ ድምፅ ስሰማ ከቤቴ መውጣት ጀምሬያለሁ እድል ቀንቶኝ ከበላሁት ብዬ


ተቀብለኸኝ ይሆን?  በርሀብ አንጀቴ ታስሮ ስህተት የበዛበት ፆሜን በሀሳብ ምልልስ የሰገድኩት ሰላቴን ዱንያን አብዝቼ በመሻት ያቀረብኩልህን ልመናና ዱአዬን 🥺 ምላሹን ቶሎ የጠበኩትን ምፅዋቴን ተቀብለከኝ ይሆን የአንድ ወር ልፋቴን 😢


ብዙ ምርኩዞች... "ድጋፍ ነን" ብለው ሲመፃደቁ፤ መቆም ቻልን ና ብንለቃቸው...ይሄው ወደቁ፤


" አይደክምም? " " ምኑ? " " ዛሬን መኖር ለነገ ደሞ ማቀድ ……ነገ ሲደርስ ደሞ መልሶ መኖር 😥 በመኖር መሀል አለመኖር ቢኖር ጥሩ ነበር… ትንሽ ብናርፍ… ትንሽ ባናስብ …😴😴😴 "


የዱንያም የኣኼራ ሓጃህ እንዲሞላ ጭንቀቱ እንዲወገድ የሚፈልግ በነቢያት አውራ በከውኑ ጥላ ላይ ሰላት ሰላም ያውርድ💚💚


•[ በልቦቻችን ላይ ቅንጣት ሀዘንን አታስቀርብን ፡ ወደ ደስታ የቀየርክልን ቢሆን እንጂ..! : #ያ_አሏህ


" አይደክምም? " " ምኑ? " " ዛሬን መኖር ለነገ ደሞ ማቀድ ……ነገ ሲደርስ ደሞ መልሶ መኖር 😥 በመኖር መሀል አለመኖር ቢኖር ጥሩ ነበር… ትንሽ ብናርፍ… ትንሽ ባናስብ …😴😴😴 "


ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን!💚


እንደ ፊርአውን አይነት  ቆሻሻ ሆነው እንደ መርየም አይነት  ንፁህ ሴት ይፈልጋሉ😏


ሴት  ልጅ ሀያዕ  ሲኖራት ልክ እንደ ማለዳ ለማየት የምታጓጓ የሚሳሳላት ፍጡር ትሆናለች ።


Hananiya🇵🇸 Reposted

አላህ ሆይ ……,…. ቁርዓንን ብቻ ጓደኛዬ አድርግልኝ 🥹


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.