Dr. Ashenafi
@ashufluif you find mathematicians in the dictionary, you will find my name
Similar User
@TilahunEleni
Ethio-tweeps ይህ ህጻን ልጅ ከወላጆቹ ጋር በሰላም እንዲገናኝ የተቻለንን እናድርግ 🙏🏿
ሼር አድርጉለት‼ ከተቀጠረች 20 ቀን የሆናት የቤት ሰራተኛ ህፃኗን ሰርቃ ጠፍታለች‼️ 951090999-ዳንኤል 0947365252-ዮብዳር
ማሪያምን እስከዛሬ አድዋን ሳከብር እምዬን በማወደስ ነበር ዛሬ ግን አጠ ሚኒሊክን እራሳቸውን አየሁ😅😡 💥ሚኒሊክ ማለት💫 ብርታት ፅናት እምነት አሽናፊነት መንፈስ ትግሉ.........ይቀጥላል‼️
"የቤተ ክርስቲያን በዓል እንዲረበሽ እና ምእመናን ህይወታቸውን እንዲያጡ እንዲሁም እንዲጎዱ ያደረገው ከመንግሥት የጸጥታ መዋቅር የተተኮሰው አስለቃሽ ጭስ እና ጥይት መሆኑ ለሁሉም የታወቀ ሆኖ እያለ ጉዳዩን ወደ ሌላ አካል ለማላከክ የተሄደበትን
ፖሊስ ከጠዋቱ 11 ሰዓት (5AM local) በፊት ወደ ቤ/ን የሄዱ ምዕመናን ወደ ቅጽረ ቤ/ን እንዳይገቡ በመከልከል መልሰቸዋል:: አርብ ቅ/ሲኖዶሱ ከጠ/ሚ Oቢይ ጋራ ካደረጉት ስምምነት ውጪ ብዙዎችም እየተያዙ ወደ እስር እየተጋዙ ነው። Oቢይ ቃላቸውን…
አርብ ጁማዓ ሙስሊም ወገኖቻችን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ የተደረገውን ወንጀል ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሚደረገውን ግብግብ ከተውህዶ ጋር ቆማችሁ ሃገርን አድኑ
በሻሸመኔ ቅዱሰ ሚካኤል ቤተክርሰቲያን የተፈፀመው ግፍ 💔 #EOTCunderAttack #Ethiopia
1.Youtube Unblock Yeneta ,press Fredom is under attack Press freedom is under attack @youtube #YouTubeUnblockYeneta #Yeneta 2. YouTube We need unbiased information unblock yeneta immediately @youtube #YouTubeUnblockYeneta #yeneta
This is the reason we will forever have TPLF as our #1 enemy, NOT our Tigerean brothers and sisters. No any human should be killed because of their ethnicity. Sadly, our innocent children of Tigray are the ones reaping the seeds of hate, brutally, genocide, oppression, 3/5
በዚህ ቪዲዮ የሚታዩት የ @AddisPolice አባላት ሲሆኑ ልጁ ደግሞ የ2ኛ ደረጃ ተማሪ ነው። ተጠርጣሪን ህግ ቦታ መውሰድ ሲቻል ኢሰብዓዊ እንግልት በምን አግባብ ነው? በህግ ማስከበር ሰበብ ህግ መጣስ ዜጎችን ማሰቃየት ለምን? @AdanechAbiebie @EthioHRC @hrcoethio
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና የ“ኢትዮ ፎረም” አዘጋጅ የነበረው ያየሰው ሽመልስ በጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ከዋሉ ከሰዓታት በኋላ መኖሪያ ቤታቸው ሲበረበር በአካል ተገኝተው እንደነበር የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ዝርዝሩ፦ ethiopiainsider.com/2022/6939/
Why is it okay for people these days to make such remarks and genocidal statements especially on a broadcasting Media? @AbiyAhmedAli you are an absolute failure for letting this happen to our nation. twitter.com/TrackAmharaHat…
Where is Gobeze Sisay ???????
ክቡርነትዎ…! እኛ ታማኝነታችንና ውግንናችን ከዛሬ ነገ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት በተስፋ እየጠበቀ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ በጠራራ ፀሀይ ንፁሃን ሲጨፈጨፉ ቆሞ ለሚያየውና የገዳዮች ተባባሪ ለሆነው መንግስትዎ አይደለም፡፡ ቁማሩ ይብቃ!!
በወይ-ብላ ማርያም ታቦት ሽኝት ላይ ያሉ ምእመናን ላይ የኦሮሚያ ፖሊስ በከፈተው ተኩስ ሦስት ወጣቶች ከተገደሉ ዛሬ 21ኛ ቀናቸው ነው። በረከታቸው ይደርብን። @ShimelisAbdisa እስከዛሬ ነፍስ ይማር አላሉም። የተወሰደ ሕጋዊ ርምጃም የለም።@AdanechAbiebie
United States Trends
- 1. #chillguy 28 B posts
- 2. Good Sunday 56,5 B posts
- 3. #sundayvibes 5.492 posts
- 4. #SundayMorning 2.362 posts
- 5. Chuck Woolery 7.135 posts
- 6. #IPLAuction 92,4 B posts
- 7. Bama 38,5 B posts
- 8. #LasVegasGP 306 B posts
- 9. Lakers 41,6 B posts
- 10. Love Connection 5.377 posts
- 11. Auburn 36 B posts
- 12. Max Verstappen 140 B posts
- 13. F-35 21 B posts
- 14. Wheel of Fortune 3.707 posts
- 15. Pant 70,7 B posts
- 16. Lewis 120 B posts
- 17. Sainz 49,5 B posts
- 18. Happy Birthday Anne N/A
- 19. Ferrari 90,8 B posts
- 20. Oklahoma 50,6 B posts
Who to follow
Something went wrong.
Something went wrong.