Honey.Khalid
@aleemanaser31sile hulu neger Alhamidulillah
Similar User
@roobagedaa
@sara_awol
@OkFkrok143
@FrewGetachew
@bekele_tsegaye
@arteta88888
@MIKIGELANEW
@sheger_ma
ሄሊኮፕተሩ በሱዳን በኩል እንዲመለስ ወያኔ ጠየቀ :የሚል ዜና ሰማሁ ልበል:ሂሂ አሽቃሩ አሽቃሩ አለ ማህሙድ አህመድ:guragen lemaschefer.sil
በሽንሌ ዞን አይሻ ደወሌ ወረዳ የሚገኙ ሕፃናት የጠፋውን የጦር ሄሊኮፕተር በሶስት እጥፍ የሚተካ የጦር ጀት አውሮፕላን አምርተው ለመከላከያ ሰራዊት አበረከቱ። #ETVHeadlines http://t.co/XiK4s43YRK
የሽብራው ጥጥር የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዞሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ!!!! በሀገር ፍቅር ትዝታ ለተቃጠላቹ!
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ መንገዱን ቆፋፍረሽ ልትቀብሪን ነው ወይ!!!!!! አሁን ኢሄ ልማት ነው? ፀረ ልማት ነው:አይ Addis http://t.co/QKgTwijBq1
እውነት መናገር ለእውነት መፍረድ ምን ጊዜም የህሊና ሰላምና እረፍት ነው!! http://t.co/riPk5KoQ0M
ብትችል ዝም በል ያለዚያ ግን ያንተን ማንነት ከጀርባህ ሸሽገህ ስለሰው አታውራ።
የትላንቱን ጭንቀት ያስውገደልህ አላህ ስለ ዛሬውስ ምን ይሳነዋል? በአላህ ተመካ!! ለአላህ እጅ ስጥ!!
Dear Allah I need You everyday.every Second Forever.#
ምርጫ የሰላማዊ ትግል ስልት ሳይሆን የዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫ ነው! ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ ከሰማያዊ ፓርቲ - Amharic News fb.me/3ddxI4qIg
“ልቡንም እኛን ከማስታወስ ያዘነጋነውን ፍላጎቱንም የተከተለውን ነገሩም ሁሉ ወሰን ማለፍ የሆነውን ሰው አትታዘዝ።” (ካህፍ፤ 28)
በሀገርም በውጭ የምትኖሩ ውድ የሀገሬ ልጆች ምችት ይበላቹ!!!!! http://t.co/4DSTnvK43F
ኢሐዲግ በሚቀጥለው ወር ምንድነው እቅድህ ሲባል በተለያዩ ክልሎች እስር ቤቶች የማስፋፋት እቅድ አለኝ!! ከዚህ በኃላ ብዙ ቃልቲዎች እገነባለው!! ከዛ ብዙ ወጣት እስረኞችን አፈራለው!! ሃሃሃ
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ህፃን ልጅን በተኛችበት 30 ጊዜ ወግታ ገላለች የተባለችው ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ በሰይፍ ተቀልታ ተገደለች፧
United States Trends
- 1. #twug 3.142 posts
- 2. $ELONIA 1.464 posts
- 3. #RTXOn 4.886 posts
- 4. Happy Thanksgiving 26,5 B posts
- 5. Johnie Cooks N/A
- 6. #PumpRules 3.273 posts
- 7. Sharon Stone N/A
- 8. Mack Brown 4.853 posts
- 9. Hezbollah 151 B posts
- 10. #ai16z 2.457 posts
- 11. $KACY 17,3 B posts
- 12. $CUTO 7.466 posts
- 13. James Houston N/A
- 14. Lebanon 185 B posts
- 15. Broyles Award N/A
- 16. Rivian 7.767 posts
- 17. #GivingTuesday 3.125 posts
- 18. Avocados 9.462 posts
- 19. Billboard 590 B posts
- 20. Tariffs 225 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.