@aklilutesh47442 Profile picture

aklilu teshager

@aklilutesh47442

Joined May 2023
Similar User
Economist yahye photo

@Economist_yahye

PostvM photo

@PostvM1

We need Cap Pike and his hair to save us photo

@LoloRicci

aklilu teshager Reposted

The #IC should speak out as the Govt. of @AbiyAhmedAli opened an all out war committing mass atrocities and #AmharaGenocide. Stand with Amhara people demanding #justice. @USEmbassyAddis @RolandKobia @AmbafranceET @afitz3105 @AJEnglish @PresidencyZA @SecBlinken @antonioguterres

EthiAmhara's tweet image. The #IC should speak out as the Govt. of @AbiyAhmedAli opened an all out war committing mass atrocities and #AmharaGenocide. Stand with Amhara people demanding #justice.   @USEmbassyAddis @RolandKobia @AmbafranceET @afitz3105 @AJEnglish @PresidencyZA @SecBlinken @antonioguterres

aklilu teshager Reposted

በአሁኑ ጊዜ ውጤት አልባ ከሆነ ለቅሶና ዋይታ ወጥቶ ወደ ተሟላ ትግል የተሸጋገረውን የአማራ ህዝብ የነጻነትና የፍትህ ንቅናቄ በሙሉ ልቤ የምደግፈው ከብሄተኝነት ስሜት ሳይሆን በሙሉ ኢትዮጵያዊነትና ሰብአዊነት መንፈስ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ አካል…

abebegellaw's tweet image. በአሁኑ ጊዜ ውጤት አልባ ከሆነ ለቅሶና ዋይታ ወጥቶ ወደ ተሟላ ትግል የተሸጋገረውን የአማራ ህዝብ የነጻነትና የፍትህ ንቅናቄ በሙሉ ልቤ የምደግፈው ከብሄተኝነት ስሜት ሳይሆን በሙሉ ኢትዮጵያዊነትና ሰብአዊነት መንፈስ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ አካል…

aklilu teshager Reposted

Share please 🙏🏿

AltayeEthiopia's tweet image. Share please 🙏🏿

aklilu teshager Reposted

“ቀላሉን የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ መልሱ። አይ ብላችሁ ጦርነት ከቀጠላችሁ፥ እኔ መተኮስ አልችልም ግን ዛሬም ከህዝቤ ጋር ወርጄ ውሃ አቀርባለሁ፥ ቁስለኛ አነሳለሁ።መግደል ባልችል፥ ለመሞት ዝግጁ ነኝ” አርቲስትና የመብት ተሟጋች ታማኝ በየነ

AbrarSuleiman's tweet image. “ቀላሉን የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ መልሱ። አይ ብላችሁ ጦርነት ከቀጠላችሁ፥ እኔ መተኮስ አልችልም ግን ዛሬም ከህዝቤ ጋር ወርጄ ውሃ አቀርባለሁ፥ ቁስለኛ አነሳለሁ።መግደል ባልችል፥ ለመሞት ዝግጁ ነኝ”

አርቲስትና የመብት ተሟጋች ታማኝ በየነ

aklilu teshager Reposted

በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያውያን መኩሪያ ነው ማለት ከንቱ ነገር ነው:: የኢትዮጵያን ሰንደቅ ከመያዙ ውጭ ለኢትዮጵያውያን የተለየ የሚያደርገው ነገር የለም:: የሀገር ውስጥ በረራዎችን እንኳን በድጎማ ዝቅተኛ ዋጋ ማድረግ…

HenokAbebe__'s tweet image. በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያውያን መኩሪያ ነው ማለት ከንቱ ነገር ነው:: የኢትዮጵያን ሰንደቅ ከመያዙ ውጭ ለኢትዮጵያውያን የተለየ የሚያደርገው ነገር የለም:: የሀገር ውስጥ በረራዎችን እንኳን በድጎማ ዝቅተኛ ዋጋ ማድረግ…

aklilu teshager Reposted

A large contigent of Abiy's troops is in route to the Amhara region. Strong wepons are used against defensless people. Our people are in serious danger. #AmharaUnderAttack @StateDept @USEmbassyAddis @EthioHRC @UN_HRC @MikeHammerUSA @SecBlinken


aklilu teshager Reposted

እቅጩን ነግሮታል! "እስዎ በአፍዎ «ኢትዮጵያ አትፈርስም» ቢሉንም በተግባር ግን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት በመንግስትዎ እየተናዱ ነው። እርስዎ የማንነት ተኮር የዘር ማጽዳት ወንጀሎች ተጠያቂ ለመሆን ምን ያህል ዝግጁ ነዎት?" አቶ ክርስቲያን ታደለ

AbrarSuleiman's tweet image. እቅጩን ነግሮታል!

"እስዎ በአፍዎ «ኢትዮጵያ አትፈርስም» ቢሉንም በተግባር ግን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት በመንግስትዎ እየተናዱ ነው። እርስዎ የማንነት ተኮር የዘር ማጽዳት ወንጀሎች ተጠያቂ ለመሆን ምን ያህል ዝግጁ ነዎት?"

አቶ ክርስቲያን ታደለ

aklilu teshager Reposted

ደግመን ደጋግመን የመሰከርናቸው የፋኖ መገለጫዎች፤ 1. አስደማሚ ጀግንነት 2. ፈሪሀ-እግዚያብሔር/አላህ 3.ስነ ምግባር 4.ህዝብ አክባሪነት 5.መልካም ትብብር 6. ብልህነት/አስተዋይነት 7. የፖለቲካ ብስለት ክብር ለፋኖ!🦅 #WarOnAmhara

Amharafirst88's tweet image. ደግመን ደጋግመን የመሰከርናቸው የፋኖ መገለጫዎች፤
  1. አስደማሚ  ጀግንነት 
  2. ፈሪሀ-እግዚያብሔር/አላህ
  3.ስነ ምግባር 
  4.ህዝብ አክባሪነት
  5.መልካም ትብብር 
  6. ብልህነት/አስተዋይነት
  7. የፖለቲካ ብስለት

ክብር ለፋኖ!🦅
#WarOnAmhara

aklilu teshager Reposted

ፍልስጤሞች ሲገፉ አይሆንም ለማለት አረብ መሆን የለብንም። ሴት ስትደፈር አይሆንም ለማለት ሴት መሆን የለብንም። የአማራ ህዝብ ሲገፋ አይሆንም ለማለትም አማራ መሆን አይጠበቅብንም። ከተበዳዮች ጎን ለመቆም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው! ደህና ዋሉ

AbrarSuleiman's tweet image. ፍልስጤሞች ሲገፉ አይሆንም ለማለት አረብ መሆን የለብንም።
ሴት ስትደፈር አይሆንም ለማለት ሴት መሆን የለብንም።
የአማራ ህዝብ ሲገፋ አይሆንም ለማለትም አማራ መሆን አይጠበቅብንም።

ከተበዳዮች ጎን ለመቆም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው!

ደህና ዋሉ

aklilu teshager Reposted

ክፍት አፍ ኦነግ የኑዛዜ ጊዜ ብቻ ነው የቀረኽ ተናዘዝ


aklilu teshager Reposted

እኔም ፋኖ ነኝ ዘመቻ ተጀምሯል! እኔም ፋኖ ነኝ የሚለው የማህበራዊ ዘመቻ ሁሉም በያለበት በመሆን በግል ፣በቡድን በመሆን "እኔም ፋኖ ነኝ " የሚል በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ማለትም ፦በፌስቡክ ፣በቲክ ቶክ ፣ቲዊተር ፣በቴሌግራም ወዘተ አጫጫር…

TMA1961's tweet image. እኔም ፋኖ ነኝ ዘመቻ ተጀምሯል!

እኔም ፋኖ ነኝ የሚለው የማህበራዊ ዘመቻ ሁሉም በያለበት በመሆን በግል ፣በቡድን በመሆን "እኔም ፋኖ ነኝ " የሚል በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ማለትም ፦በፌስቡክ ፣በቲክ ቶክ ፣ቲዊተር  ፣በቴሌግራም ወዘተ አጫጫር…

aklilu teshager Reposted

I met Mike Hammer(SOHOA) @MikeHammerUSA and discussed the situation in Ethiopia, particularly in the Amhara region and the Wolkait and Raya issues, which remains complex and daunty.The country needs support from the US and other int' communities to address the myriad challenges.

mohammed_meaza's tweet image. I met Mike Hammer(SOHOA) @MikeHammerUSA and discussed the situation in Ethiopia, particularly in the Amhara region and the Wolkait and Raya issues, which remains complex and daunty.The country needs support from the US and other int' communities to address the myriad challenges.

aklilu teshager Reposted

የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በትላንትናው እለት በየአመቱ ሐምሌ 7 የሚውለውን የትውልድ ቀኔን በማስመልከት ስለ እናት በተሰኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት እና ተስፋ አዲስ የህፃናት ካንሰር ማህከል በአካል በመገኘት እርዳታ በመለገስና ክቡር…


aklilu teshager Reposted

ለአቶ ሽመልስ አብዲሳን እብሪትና ትብኢት፣ እናም የኦሮሞያ ብልጽግና ጋጠ ወጥነት፣ ኢ-ፍትሃዊነት፣ ሁሉን ላግበስብስ ፣ በሁሉም ጉዳይ ፈልጭ ቆራጭ ባይነት አባዜ ፣ በዚህም ሳቢያ ኢትዮጵያና ህዝቧ የገቡበት ምስቅልቅል ! ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን…


aklilu teshager Reposted

እንካን ለሃምሌ 05 አደረሰን ተኩሶ እማሰተው ዳርድበሩ ጠባቂ እንዴታ


aklilu teshager Reposted

~ ኮሎኔል ደጀኔ ማሩ እና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ሀምሌ 5/11/2008 💪❤ ~ በዘመነ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ 2008 ዓ.ም በአጋዚ ኮማንዶዎች በተከበበ ወቅት ያደረጉት የስልክ ልውውጥ፦ መቶ አለቃ ደጀኔ :- ስንት ጥይት አለህ ኮሎኔል ደመቀ :- የተወሰነ አለኝ…

Fanozelalem's tweet image. ~ ኮሎኔል ደጀኔ ማሩ እና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ሀምሌ 5/11/2008 💪❤

   ~ በዘመነ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ 2008 ዓ.ም በአጋዚ ኮማንዶዎች በተከበበ ወቅት ያደረጉት የስልክ ልውውጥ፦
መቶ አለቃ ደጀኔ :- ስንት ጥይት አለህ 
ኮሎኔል ደመቀ :- የተወሰነ አለኝ…

aklilu teshager Reposted

በአምቦው ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ይሁን በወሎው ሁሴን ጂብሪል ትንቢት ወይም በዶ/ር አረጋዊ በረሄ እና ልኡል ራስ መንገሻ ሥዩም ምስክርነት ወይም በተጻፈም ሆነ ባልተጻፈ የታሪክ ድርሳናት በተገኘ ዕውቀት፥ "ወልቃይት ቤጌምድር ነው!" ደና ደሩ

AbrarSuleiman's tweet image. በአምቦው ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ይሁን
በወሎው ሁሴን ጂብሪል ትንቢት ወይም
በዶ/ር አረጋዊ በረሄ እና ልኡል ራስ መንገሻ ሥዩም ምስክርነት ወይም
በተጻፈም ሆነ ባልተጻፈ የታሪክ ድርሳናት በተገኘ ዕውቀት፥

"ወልቃይት ቤጌምድር ነው!"

ደና ደሩ

aklilu teshager Reposted

አጨብጭቢ ውዴ እንደተለመደው! ሀገር ካፌ ሆኗል ያጨበጨበ ነው የሚስተናገደው !! 👏👏👏👏 ገጣሚ - ዘውድ-አክሊል ገ/ክርስቶስ


aklilu teshager Reposted

በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ ከተደረገበት 2010 ወዲህ ባሉት ዓመታት ከ25 ሺሕ እስከ 40 ሺሕ የሚገመቱ የአማራ ተወላጆች በአክራሪ ብሔርተኞች ተገድለዋል ተባለ ለተጨማሪ ንባብ ->t.me/addismaleda/15…

addismaleda's tweet image. በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ ከተደረገበት 2010 ወዲህ ባሉት ዓመታት ከ25 ሺሕ እስከ 40 ሺሕ የሚገመቱ የአማራ ተወላጆች በአክራሪ ብሔርተኞች ተገድለዋል ተባለ 

ለተጨማሪ ንባብ -&gt;<a style="text-decoration: none;" rel="nofollow" target="_blank" href="https://t.co/aQV9Zd0Txm">t.me/addismaleda/15…</a>

aklilu teshager Reposted

ዛሬ የሀገር ወዳዱ፣ የሰላም ዘብ፣ ዜጎችን በእኩል የሚያይ የህዝብ ልጅ የሆነው ሙስጠፌ የልደት ቀን ነው። መልካም ልደት #Ethiopia

MOusmanova's tweet image. ዛሬ የሀገር ወዳዱ፣ የሰላም ዘብ፣ ዜጎችን በእኩል የሚያይ የህዝብ ልጅ የሆነው ሙስጠፌ የልደት ቀን ነው።
መልካም ልደት 
#Ethiopia

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.