@addisketemaw8pp Profile picture

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና

@addisketemaw8pp

poletics

Similar User
kolfe Woreda 6 Prosperity party-ብልጽግና photo

@KolfeS

Ledeta Prosperity Party-ብልፅግና photo

@Lidetaprosperit

Sebrina Nuru photo

@sebrinaHayuNuru

Addis Ketema Prosperity Party photo

@1Ketma

Bole 14 Prosperity Party/ብልፅግና photo

@namrudshimelis2

Tekilil Ayele Tamire🇪🇹 photo

@ayele_tekilil

Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና photo

@EyasuSahile

Akaki Kality Woreda 8 prosperity Party -ብልፅግና photo

@akaki_8

Diriba Guluma photo

@GulumaDiriba

Bole Woreda 03 Prosperity Party photo

@bolew3pp

Kolfe woreda 09 prosperity _ ብልፅግና photo

@9Kolfe

Tsega YeBerhanu photo

@Tsega88

abdurahman kibret🇪🇹 photo

@abdurohmankib

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

በአማራ ክልል ያለውን የፀጥታ ችግር የሚያባብሱ እና የተለያዩ የጥፋት ተግባራትን የሚከውኑ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው - የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት m.facebook.com/story.php?stor…


Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያካሄድናቸው የሱፐርቪዥን ግምገማዎች የህዝባችን ጥረት ታክሎበት በበርካታ ዘርፎች አመርቂ ውጤቶች ማስመዝገባችንን መረዳት ችለናል፡፡ አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ምክትል ፕሬዚዳንት #prosperity


Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

Pleased to receive World Bank President Ajay Banga today. The World Bank will be instrumental to our economic growth in expanding its scope of partnership with Ethiopia through increased concessional financing, robust investment financing through IFC and support for our homegrown…

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

ብልፅግና ፓርቲ ዘላቂና አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ ለማኅበራዊ ሀብቶቻችንን ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል! ፓርቲያችን ሀገራችን ህልውናዋ ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ ትቀጥል ዘንድ ሰላሟ ሊጠበቅላት ይገባል ብሎ ያምናል።

Tweet Image 1

"ሁሉን አካታች የሆኑ አገልግሎችን ለማህበረሰባችን በመስጠት ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንሰራለን ።" ወ/ሮ ሽታዬ መሐመድ

Tweet Image 1

500 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር ! ኑ ኗጋራ እንትከል፣ የነገዋ ኢትዮጵያን እንገንባ ! #አረንጓዴአሻራ #GreenLegacy #ኢትዮጵያ #property #ነገን_ዛሬ_እንትከል_በአዲስ_ከተማ

Tweet Image 1

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

Pm Abiy played a significant role in promoting and leading the Green Legacy Initiative by Participating in tree planting campaigns, encouraging citizens, government officials, and various organizations to contribute to the reforestation efforts. #GreenLegacy #Ethiopia @theCCCuk


Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

Under PM Abiy leadership, the government allocates resources, such as funding and logistics, to support the implementation of the initiative on a large scale. #GreenLegacy #Ethiopia @NOAAClimate @KenyaCIC @WBG_Climate @ClimateDesk @EUClimateAction


Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

The initiative aims not only environmental conservation but also to create employment opportunities in the forestry sector, contributing to economic development and poverty reduction. #GreenLegacy #Ethiopia @antonioguterres @USAmbUN @SecBlinken


The Ethiopian Green legacy initiative sought to enhance environmental sustainability, mitigate the effects of climate change, conserve biodiversity, and improve soil health. #GreenLegacy #Ethiopia @environmentca @ClimateCentral @citizensclimate

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

የከተማዋን የውሃ አቅርቦትን ለማሳደግ የተሰሩ ተግባራት በሚመለከት ፡- m.facebook.com/story.php?stor…

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

በበጀት አመቱ የኑሮ ውድነትን ለማቅለልና የምርት አቅርቦት ችግሩ ለመፍታት መሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ወደ ከተማችን በስፋት ለማስገባት፣ ግብይቱንም ለማዘመን እና ተደራሽ ለማድረግ እንዲቻል በከተማችን የመግቢያ በሮች ማቅረብ ተችሏል።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

ከተማ ግብርና በሚመለከት ፦ በከተማ ግብርና መርሃ ግብር በእንስሳት እና በሰብል ልማት ምርት 110,489.33 ቶን ለማድረስ ታቅዶ 120,167 ቶን ምርት ማግኘት የተቻለ ሲሆን፣ ትልቅ ድርሻ የነበረው የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ ስራው ነው፡፡

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን እንዲያስቀጥል ጥሬዬን አቀርባለሁ፡፡"

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን እንዲያስቀጥል ጥሬዬን አቀርባለሁ፡፡"

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

"የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ስለምንጠላው ሰው ለመወያየት ሳይሆን ስለምንወደው ዓላማ ለመመካከር መሰብሰብ አለብን። ዋናው አጀንዳችን ጥላቻ ሳይሆን ዓላማ መሆን አለበት።" :- ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

Tweet Image 1

Addis ketema woreda 8 prosperity party _ ብልፅግና Reposted

"የህዝባችን ጥያቄ ለመመለስ፣ የመልካም አስተዳደር ችግር ለመፍታትና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትብብርና በቅንጅት መስራት አቅም ይፈጥራል ።" :- ወ/ሮ ሽታዬ መሐመድ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

Tweet Image 1

ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን ‼ "ለምንለያይበት ሳይሆን ለምንገናኝበት፣ ለምንገፋፋበት ሳይሆን ለምንሳሳብበት፣ ለምንሻኮትበት ሳይሆን ለምንተባበርበት ቅድሚያ ሰጥተን፣ አንድ ትልቅ ሕዝብ እንሁን፡፡"

Tweet Image 1

የተሻለ ሀገር ለመገንባት ምን እናድርግ ? - መነጋገር 👉 ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን መጠቀም - መገንባት 👉 ተቋማትን በየቦታው መገንባት - መትከል 👉 የወል እውነት፣ሀገር እና እሳቤ በዋና ዋና መንገዶች መትከል ያስፈልጋል!! - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ 🇪🇹

Tweet Image 1

Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.