Similar User
@Beky01180542
@AbdiSunkemoM
@MolalignYismaw
„ መዋጋት ርስት አይደለም። ለ42 ዓመታት በውግያ ቆይቻለሁ። እኔ እጣ ፈንታዬ መዋጋት ነው ብዬ አላምን ፤ አቋሜ ውግያ አያስፈልግም ይቁም የሚል ነበር ፤ አሁንም አቋሜ ያው ነው የተለወጠ የለም !! „ - ጄነራል ሳሞራ የኑስ ከሰሞኑን የቀድሞው የኢትዮጵያ…
በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው። በውጊያ ልምምዱ አየር ሀይል ፣ ከባድ መሳሪያ ፣ልዩ ሀይል እና እግረኛ ተቀናጅቶ 1/2
ኢትዮጵያን እና እትዮጵያዊነታችንን፤ ህብርና አንድነታችንን ነጥቀው፤ ከክብራችን ዝቅ አርገው ወርደው ሊያዋርዱን፤ ጎትተው ጭቃ ሊቀቡን የሚሹ ተኩላዎች እዛም እዚም እሳት ቢለኩሱም፤ ሴራ ቢጎነጉኑም ኢትዮጵያ ዛሬም ፈተናዎቿን በፅናት ትሻገራለች።
ሰበር!! በአዲስ አበባ ሰልፍ ሊካሄድ ነው!! የትግራይ ተወላጅ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ደስታቸውንና ድጋፋቸውን በሰልፍ ለመግለፅ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
While the humanitarian aid delivery to #Tigray is already underway and the representatives of the #GoE 🇪🇹 & #TPLF are further discussing on the application of the #PeaceDeal including humanitarian aid, the DG of the @WHO, Tedros Adhanom (@DrTedros), is interfering the process.
#BREAKING WHO head urges 'immediate' food, medical aid for Ethiopia's Tigray region following ceasefire agreement
ስምምነቱ ተግባራዊ እንዳይሆን የሚቃዎሙ በውጭ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች እመሬት ላይ ካለው ከትግራይ ህዝብ ጋር ያላቸው ግንኙነት የአሳማ እና የዶሮ ነው:: #Peace4Ethiopia
ሰበር!! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመቀሌ ቅርንጫፉን ሊከፍት ነው። ባንኩ ቅርንጫፉን ለመክፈት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን አገልግሎቱን ለመስጠት የድርድሩን መስመር መያዝና የመከላከያን መቀሌ መግባት እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ ሰላም ለኢትዮጵያ!!
የምሥራች ከወደ አማሪካ! የኒውጀርሲ የኮንግረስ አባል እና በ #ኢትዮጵያ ማዕቀብ መጣል ላይ አነጣጥሮ የነበረውን HR6600 የተባለ ህግ ዋና አርቃቂ ቶም ማሊኖውስኪ @RepMalinowski በምርጫ ተሸንፏል። የኢትዮጵያ ወዳጅ ቶም ኪን በምትኩ ተመርጧል። #Ethiopia
አፈር ልሶ የተነሳው ጎጠኝነት ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ነው! የትግራይ ተወላጆች፥ በአዲስ አበባና በሌሎቹ የሐገሪቱ ክፍሎች እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሰላም ወጥተው መግባታቸው ጦርነቱ የብሄር እንዳልነበረ ያሳያል። የ #ኢትዮጵያ ህዝብ ድንቅ ነው!
ተወዳጁ አርቲስት እና በኦሮሞ የጥበብ ታሪክ በህዝብ ልብ ዉስጥ ለዘመናት ነግሶ የቆየው የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም እየገለጽኩ ... 1/2
We lost a great national icon. A music genius. A portrait of the love, compassion, civility & tolerance Hararghe & East Ethiopia is famed for! A consummate entertainer; a voice for justice & liberation. May Allah’s mercy be on you - the legend Ali Birra.
My hero, my legend, my freedom fighter-Rest in Peace. When the voice of the Oromoo was silenced, when speaking Afaan Oromoo was seen as a taboo, Ali Birra was the voice for his people.
Boqochuu Doktara kabajaa Artisti Alii Birraan Gadda keessookoo ibsaa;- Maatii, Hiriyootaafi dinqisiifattootasaa guutuu Adunyaarra jiraniifis jajjabinan hawwa.
In the proverbs, we know unity is strength. Then why don't we create the United States of Africa so that nothing could be beyond our control? Dear African leaders, stop intra & inter divisions. The United States of Africa is the guarantee for our liberty, dignity & mighty! USANow
When the voice of the Oromoo was silenced, when speaking Afaan Oromoo was seen as a taboo, Ali Birra was the voice for his people. My hero, my legend, my freedom fighter-Rest in Peace.
ሀያሉ አላህ ምህረቱን ይስጥህ። ተወበትህንም ይቀበልህ። ለመላው ቤተሰቡና ወዳጆቹ መፅናናት እመኛለሁ። ሱሌማን አብደላ
Orwellian approach to Sovereign Equality of States is a dismay to the international order. Undue influence in the name of peace is a double standard set to undermine the legitimacy of a State's Constitutional System. #DisarmTplf #TplfIsTheCause
What Ethiopians thought of the most liberal and educated member of the TPLF, @DrTedros, has become a feeble mind that is easily reshaped by the opinions of the lowest rank cadres of the terrorist group. #DisarmTPLF #TPLFisTheCause
United States Trends
- 1. Delaware 15,7 B posts
- 2. #ChristmasCrunchSweepstakes N/A
- 3. Madrimov 1.735 posts
- 4. Circus 26,2 B posts
- 5. Broncos 17,8 B posts
- 6. #GivingTuesday 8.091 posts
- 7. Cyber Monday 94,5 B posts
- 8. Jill 59,8 B posts
- 9. Durbin 6.145 posts
- 10. Bohachuk N/A
- 11. Art Cashin 1.433 posts
- 12. Mateer 1.055 posts
- 13. Tacky 2.826 posts
- 14. SLIMETOOZ 2.637 posts
- 15. Ben Arbuckle 2.255 posts
- 16. Isaac Guerendo 1.047 posts
- 17. Daniel Penny 42,4 B posts
- 18. Manchin 1.241 posts
- 19. #GalaxyFold6 1.083 posts
- 20. Clay Holmes N/A
Something went wrong.
Something went wrong.