@myesuf42 Profile picture

መሀመድ የሱፍ

@myesuf42

Similar User
Mesfin Tesfaye photo

@MesfinT86096273

መሀመድ የሱፍ Reposted

#ቃል በተግባር። ለራሱ አቧራ ጠጥሮ ለሚወዳ ሀገሩ አሺራ ማኖር የቻለ ምርጥ መሪ ነው አብቹ #መከላከያ_መከታችን #ወንጪ_ሀይቅ #ኢትዮጵያዊ #አብቹ


መሀመድ የሱፍ Reposted

በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ2ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡

Tweet Image 1
Tweet Image 2

መሀመድ የሱፍ Reposted

Reporters Without Borders (@RSF_inter) concludes in a video investigation that Reuters photographer Issam Abdallah and other journalists were deliberately targeted by the Israeli military while reporting in southern Lebanon rsf.org/en/rsf-video-i…

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል። በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ…


መሀመድ የሱፍ Reposted

#FreeBekeleGerba እያልን ታገልን፣ አንተን ለማስፈታት ታሰርን፣ እንደ ውሻ ተገረፍን፣ አካላዊና ስነልቦናዊ ጠባሳ አትርፈን፣... ከሞት ተርፈን ዛሬን ለማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን! ይሄን ሁሉ መስዕዋትነት ከፍለው ካስፈቱህ ይልቅ ከአሳሪዎችህ…

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

ዛሬ ጠዋት የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ጀምረናል። እንዲሁም የሁለተኛውን የመካከለኛ (2016-2018) ዕቅድንም እንገመግማለን።


መሀመድ የሱፍ Reposted

በሰሜኑ 🇪🇹 ክፍል የ1 ሚልዮን ሰው ህይወት የቀጠፈውን አስከፊ ጦርነት #አማራ ክልል ላይ ማየት ልብ ይሰብራል። ከስህተት የማይማር ምን የሚሉት ህዝብ ነው? ሁሉም በጦርነት 1ኛ ነኝ ይላል የጉድ አገር ❗️

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

በአንድ ዘር ላይ የተመሰረተ ትግል ተሸናፊ ያደርጋል ከህውሃት እንማር ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ብሔረሰቦች አሉ ችግራችንን እንደ 1 ኢትዮጵያ ሆነን መፍታት ካልቻልን ሁሉም የራሱ ወገን ደጋፊ ስለሚኖረው ከመተላለቅ ውጪ መፍትሄ አናመጣም መከላከያ 🇪🇹ዊ ነው


መሀመድ የሱፍ Reposted

አብቹዬ እኛ ሀገር ወደዶች ሁልጊዜም ከጎንህ ነን 🙏

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

በሽብር ወንጀል ተጠርጥራ በቁጥጥር ስር የምትገኘው መምህርት መስከረም አበራ በአማራ ክልል የተካሄዱ የአመጽ ሰልፎችን ከተለያዩ ግለሰቦች ጋር ስልክ ግንኙነት በማድርግ ስትመራ እንደነበር የሚያስረዳ የድምጽ ቅጂን ያድምጡ:: በሽብር ወንጀል…


መሀመድ የሱፍ Reposted

እኔ የምለው ዲያስፖራውን ገንዘብ በባንክ አትላክ የምትሉ ሽማግሌዎች እውነት እንነጋገር ከተባለ የትኛው ዲያስፖራ ነው በባንክ ገንዘብ ይልክ የነበረው? አንዳንዴ እኛው እራሳችን ያሳለፍነውን የቀድሞ የውሸት ትግል ስልት መልሳችሁ ዘንድሮ ስታመጡት…


መሀመድ የሱፍ Reposted

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ወያኔ የገደለው የትምሕርት ሥርዓት ላይ ሥር ነቀል ለውጥ እያካሄደ ነው! ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ሁሉ በዚህ ደስተኛ ነው።

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

በራሳችን መቆም እንደምንችል ያረጋገጠ ጀግና መሪ

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

እንደዚህ ያሉ ድፍረትን የሚፈልጉ ጉዳይዎችን ለሚደፍረው መንግስት ብርታት እንሆናለን። ህገ መንግስቱ የአገሪቱ ዋና መናቆ ነው። ለመሻሻል ተቀባይነት ማገኘቱ ወሳኝ እርምጃ ነው።

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

የንጉሥ ልጅ አይፈራም ጀግና ነው ።

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

እያዛጋሽ ቀረሽ ቤተመንግስቱ ተቀየረ እኮ⁉️ አራት ኪሎ ላይ አነጣጥሩ ማለት ተውሽ ተስፋ ቆርጠሽ😂😂😂

Tweet Image 1
Tweet Image 2

መሀመድ የሱፍ Reposted

መንግስት ስለሆንኩ የኔ ዘመድ የኔ ጓደኛ ቤተሰብ ልዮ ተጠቀሚያ መሆን የለበትም ብሎ ዘመዶቹን ሰብስቦ የተናረው ሳንካራ በዘመድና በጓደኝነት በትውውቅና በትወና ስልጣን የተሰጣቸው አምባሳደሮች የሚፈፅሙትን ዝርፊያ ሳስበብ ቶማስ ሳንካራ ትዝ አለኝ ።

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

ያለ አንዳች የምዕራባዊያን ድጋፍ መልማትና ማደግ እንደሚቻል በተግባር ያሳየ! ያለ አንዳች የበለፀጉ ሀገራትና የዓለም ባንክ ዕርዳታም ሆነ ብድር በራሷ አቅም ሰርታ ከተረጂነት መላቀቅ መቻል እንደ ሚቻል ያሳየን ጠቢቡ መሪያችን #አብይ ነው!

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

ዛሬ ተስፋ ሰንቀናል፤ነገ ተስፋችን እውን ይሆናል፤ከነገ ወዲያ ደግሞ እውን በሆነው ተስፋችን ላይ በኩራት እንረማመዳለን‼️ #AbiyAhmed #EthiopiaPrevails

Tweet Image 1

መሀመድ የሱፍ Reposted

አሸባሪው ህወሓት የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በትር መቋቋም ሲያቅተው የመከላከያ ሠራዊቱን ስም ማጥፋትን ተያይዞታል ሲል የሀገር መከላከያ ሠራዊት ገለጸ። #DisarmTPLF

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.