@WorkinehLemma3 Profile picture

Workineh Lemma

@WorkinehLemma3

Similar User
Md Razu ahmed . . .🎋 photo

@MdRazu240824

Pankajbhai Parmar photo

@Pankajk82692577

𝙳𝚘𝚞𝚋𝚕𝚎_𝚂𝚝𝚊𝚗𝚍𝚊𝚛𝚍😎 photo

@SymPly_KiKi21

Abel Oscar Zeegar photo

@zeegar_oscar

LJLaw photo

@LarryJacksonLaw

Joel Thurse Printers photo

@joel_thurse

Moh Duk photo

@Massiah_Son

Matthew Tumoe photo

@WezzoWezzo

Workineh Lemma Reposted

When a country is led by capable and visionary leaders @AbiyAhmedAli, its foriegn affairs by  seasoned diplomats, @TayeAtske who prioritize national dignity and interests, the outcomes can be transformative. Such governance fosters stability, promotes prosperity, and inspires…


Opportunity Alert 📌📌 Join the IMUN Ambassador program, a dynamic 5-week internship offering a gateway into the global realm of Model United Nations (MUN) diplomacy. Apply 👇👇👇 lnkd.in/dsVh_xqV

Tweet Image 1

@በሚገርም ሁኔታ ይህንን ካለኝ በኃላ የበረራ ሰዐቴ አራት ሰዐት ነበርና ሰዐቱ እስኪያልፍ ድረስ ሌላ ቦታ ተርሚናል ውስጥ ሲዞር ቆይቶ ልክ ለአራት ሶስት ደቂቃ ሲቀረው መጥቶ የአንተ የበረራ ሰዓትህ እኮ አለፈ በቃ አልኝ:: ይሄ ምን የሚሉት ነው ባክህ???


@ኢትዮዽያዊ ሆኜ የሀገሬ አየር መንገድ መምረጤ እንዴት ሆኖ ነው ጉዞ ሚያስከለክለኝ??? የሚለው ጥያቄ እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ!!


@ዶክመንት ነው:: ብዬ ስለው የሚያስገርም መልስ ሰጠኝ እንዲህ በማለት "እነሱ በሌላ አየር መንገድ ይሆናል የሄዱት" አለኝ:: በርግጥም ሳጣራ እነሱ ሁሉም ስጠይቅ በተርኪሽ አየር መንገድ እንደሄዱ ነገሩኝ::


@ወዲያውም ተልኮልኝ አሳየሁት:: ከዚህ ሁሉ በኃላ ኦኬ ቱ ቦርድ ስላልተላከልን መሄድ አትችልም አለኝ:: በዚ ጊዜ ኸረ ባክህ ይሄንን እድል አግኝተን ከኢትዮጲያ የምንሄደው አምስት ሰዎች ነን ሌሎቹ ሁሉም ከትናንት ወዲያ ሄደዋል የያዝነውም ተመሳሳይ


@እንዳጋጣሚ የምሄደው ለትምህርት ጉዳይ ስላልሆነ እንዳልያዝኩና ነገር ግን በቴሌግራም ማስላክ እንደምችል ነገርኩት:: እሱም አስልክና አሳየኝ አለኝ:: ወደ ቤት ደወልኩኝና የተፈለጉትን ዶክመንቶች ፎቶ አንስተ ቶሎ እንዲልኩልኝ አደረኩኝ::


@በጣም የሚገርምህ ናቲሻ እነዚህን ጥያቄዎች አከታትሎ ሲጠይቀኝ ሌላም የስራ ባልደረባው አብሮት ቆሞ ነበር:: ታድያ የት ነው የተማርከው ለሚለው ጥያቄ የመጀመሪያ ድግሪዬን እንዲህ የሚባል ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ድግሪዬን ደግሞ እንትን ዩኒቨርሲቲ ብዬ


@እርሱም ጥያቄዎችን አከታትሎ ጥየቀኝ:- የት ነው የምትሄደው? ለምንድነው የምትሄደው? ኮንፍረንሱ ከመቼ እስከመቼ ነው? ከዚያ በዋላ ወዴት ነው የምትሄደው? ትምህርት የት ነው የተማርከው? ከዚህ በፊትየት ሄደህ ታውቃለህ? ወዘተ...


@እንዲህ ነው የሆነው:- በመጀመሪያ ሴት ነበረች ዶኩመንቴን ያየችው ከዚያ የት ሄደህ ታውቃለህ? አለችኝ:: የትም ይሄ የመጀመሪያዬ ነው አልኳት ከዚያ ሌላ ወንድ ጠርታ እስኪ ይሄንን እየው ብላ ዶክመንቴና ፓስፖርቴን ሰጠችው::


Workineh Lemma Reposted

When you say the second picture happened be sure to say the 1st picture happened too. The critical question is, why does the psychology of measuring credibility based on Westen approval remains an element within our society? #Africa #Ethiopia

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Workineh Lemma Reposted

At the hight of Ethiopia’s conflict with #TPLF, CNN’s @nimaelbagir was the networks HOA assassin leveling wild accusations with fake accounts & reporting. Now that her country Sudan is burning, her & CNN are dead silent. After all this is her homeland. #Hypocrite #FakeNewsCNN

Tweet Image 1

Workineh Lemma Reposted

I am honored to be selected for the Landry Cancer Biology Research Fellowship for 2023. Grateful for all who have supported me so far! #LCBRF2023 #GodisGood

Tweet Image 1

Workineh Lemma Reposted

NOTICE: I Stand With Ethiopia: London #NoMore rally - tomorrow Sunday November 6th 2pm-6pm in front of the US embassy.

Tweet Image 1

Workineh Lemma Reposted

#BREAKING Ethiopia Strikes Back At Western “bandwagon of accusations”won’t “force Ethiopia into submission.” “The Govt of Ethiopia can no longer tolerate the defamatory falsehoods being spread against Ethiopia by various western entities..” Full Stmt Below @FdreService #NoMore

Ethiopia condemns irresponsible allegations of ‘atrocities’ for sinister political agenda.

Tweet Image 1
Tweet Image 2


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.