Similar User
@mohamme79156549
@GeletaGelana
@BillyJo72534731
@Lm65231357
@Abay55064633
@BashirSalh6
@Luluwalove
@girum755
@yeshidereje123
@Tesfahundargie
ጥቁር ታሪክ ። ሊወገዝ የሚገባው ። ኢትዮጵያዊያን ከጥላቻና ከዘረኝነት አዙሪት መላቀቅ ግድ ይላቸዋል ።
በማይካድራ ከተማ የጥቅምት 30 ሰማእታት ሻማ በማብራት ዝከረ ሰማአታት ተካይዷል
የጁምአ ወግ! አርቲስት አሊ ቢራ፥ በአማሌሌ በኩል የኦሮሚኛ ውብ ቃላትን በልጅነት ልቤ ላይ ነሰነሰ! አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ፥ በአንጓይ ፍስስ ትግሪኛን ዘራልኝ! አላስገደዱኝም፤ በሙዚቃ በፍቅር ነው! ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው! ነፍስ ይማር!
የማይረሳ እዳምጧት እንዴት smart እደሆነች ከብቱንም ሰሙት
ኧረ የደቦ ፍርድ ይብቃ ። ሴትን የወንድ የግል ንብረት (ቁስ) አድርጎ መቁጠር ተገቢ አይደለም ።
የደቡቧ ፈርጥ ዶ/ር ራሄል ባፌ ሃቁን ይናገራሉ! ዛሬ በዚህ ሰዐት በአዲስ አበባ ከተማ እየሆነ ያለው ይህ ነው! ብልፅግናዊው ፖለቲካዊው ኦሮሙማ በኢትዮጵያዊነት ማር የተቀባውን መርዛማ የመስፋፋትና ሌሎችን የመሰልቀጥ ፕሮጀክቱን ደቡቦች አሳምረው…
የመጀመሪያው ኢንሳይኮሎፒዲያ የተፃፈው በግእዝ እና በአማሪኛ መሆኑን ያውቃሉ? የአባ ጎርጎሪዮስን ገድል ይስሙ!
Message fr Ta-Nehisi Coates (@TaNehisiCoats) to PP & @AbiyAhmedAli @EskedarAB @mekdes73819861 Ethnic federalism is source of problem in #Ethiopia. PP inherited ethnic pol & sacrifice millions to preserve it. Failed paradigm can't be resuscitated by changing individual leaders.
"....እኔ የሚያሳስበኝ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ትቀጥላለች ወይ የሚለው ነው.." ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለውጭ መንግስታት የተናገሩት
ሰብረህ አትመጣም ወይ የመቅደላን አምባ ድንገት ትዝ እያለኝ እኔ ሆዴ ባባ። 😭😭
ሳይገድሉ ኢሬቻ በአል ማክበር አይቻልም ወይ? እኝህ አባት ልክ የዛሬ አመት ናዝሬት በግፍ የተገደሉ ናቸው! ነፍስ ይማር! ሰሞኑን ካህናት ተገድለዋል! መች ይሆን የአቢይ መንግሥት ይህንን አይነት ያፈጠጠ ግፍ በድፍረት የሚያወግዙት? #ኢትዮጵያ
🤔ውይ ምነው ??? 🙏😅🤪😁 #Ethiopia እንኳን ለኢሬቻ በአል አደረሳችሁ እንደማለት የምን ዝምታ ነው ???? አይ እርስዎ አይዞዎት እንግዲህ 🤗🤭🤭🤭 የሠው ልጅ ሆዱን ሲከፋው ጊዜም እንደ ሠው ሲገፋው መሔጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተሥፋው ሆድ…
እነ ጥላሁን ገሠሠ: ቴዲ አፍሮ: አሊ ቢራ:ማህሙድ አህመድ..ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::"የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው:መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"ይላል ማህሙድ "ዝምታ ነው መልሴ"ን ሲያዜም::ለአንድ ዓመት ሞከርኩት
Thanks madam president for recognizing the suffering of millions- killed imprisoned disenfranchised forcibly displaced bec of their identity. Silence in the face of injustice is support for perpetrators.
እነ ጥላሁን ገሠሠ: ቴዲ አፍሮ: አሊ ቢራ:ማህሙድ አህመድ..ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::"የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው:መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"ይላል ማህሙድ "ዝምታ ነው መልሴ"ን ሲያዜም::ለአንድ ዓመት ሞከርኩት
የብልፅግና-ኦሮሞ ፓርቲ ኢትዮጵያ የቆመችበትን ምሶሶ ለምን እያሳደዱ ያጠቃሉ? ብዙ ሰዎች ብልፅግና ሪዮተ-አለም የለውም። እጅና እግር የሌለው ነገር ነው ብለው ሲያጣጥሉትም ይታያል። ብልፅግና መራሹ የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ግን ኦሮሙማ የሚባል…
የጋምቤላ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን አለማድነቅ አይቻልም! ሰላማችሁ ይብዛ!
"ልማት ማንም አይጠላም ፣ መታደስ ማንም አይጠላም። ሰውን ለድንገተኛ ስጋት ሲዳርግ፣ ሁሉም የኔስ ተራ መቼ ይሆን እያለ በጭንቀት ሲኖር፣ ክብርን ሲነካ፣ ሰውነትን ሲያፈርስ ግን አዎን ልማት ይጠላል!" ተዋናይት፥ ደራሲ እና ዳይሬክተር አዜብ ወርቁ
United States Trends
- 1. Lakers 37,3 B posts
- 2. #Bitcoin 276 B posts
- 3. Isaiah Evans 3.186 posts
- 4. #Survivor47 7.200 posts
- 5. #AEWDynamite 19,6 B posts
- 6. Creighton 4.066 posts
- 7. Tyler Herro 4.744 posts
- 8. Fauci 147 B posts
- 9. #kubball 1.144 posts
- 10. Anthony Davis 3.285 posts
- 11. #SistasOnBET 2.271 posts
- 12. Maxey 3.021 posts
- 13. Pop Isaacs N/A
- 14. Scheyer N/A
- 15. Hawk Tuah 31,5 B posts
- 16. Genevieve 3.162 posts
- 17. Duke 34,7 B posts
- 18. Operation Italy 2.185 posts
- 19. Miles Kelly N/A
- 20. Teeny 3.587 posts
Something went wrong.
Something went wrong.