@Werabecommu Profile picture

Werabe Communication

@Werabecommu

Governmental Organisation

Similar User
Mitto Woreda government of communication office photo

@MWoreda

Birhanu yenus photo

@Birhanu39199185

የወራቤ ኮሙኒኬሽን የThreads ቻናልን ይቀላቀሉ! threads.net/@werabe.commun


በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ጉባዔ ጽሕፈት ቤት በሀገራችን በሥራ ላይ ለሚገኙና አዲስ ለሚመሠረቱ ከፍተኛ ኢስላማዊ የትምህርት ተቋማት አመራሮች የሁለት ቀናት የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት መጀመሩ ተጠቆመ! 20/01/2017

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

#ወራቤ_አንሰምበት_ገበየ! #ወራቤ_ቅዳሜ_ገበያ! ******************************* ሳምንታዊው የወራቤ ቅዳሜ ገበያ የመስከረም 11 ቀን 2017 ውሎ በከፊሉ!

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

ዜና ሹመት-4


ዜና ሹመት-3


ዜና ሹመት-2


ዜና ሹመት-1


የወራቤ ከተማ የግብር አሰባሰብ ሥራ በከፊሉ! ሐምሌ 2/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን]


የኢድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል አከባበር በወራቤ ከተማ🌴

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

የነዳጅ እጥረት በሚፈጥሩ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀ! ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል።

Tweet Image 1

መጋቢት 23 የስልጤ ህዝብ ታላቅ ቀን! ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ መጋቢት 22/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን]

Tweet Image 1

ማስታወቂያ!

Tweet Image 1

በወርሃ መጋቢት 18 ቀን 2016 ዕለተ ረቡዕ በአዲስ አበባ የተካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርሃ-ግብር☪️🧡 መጋቢት 19/2016 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን]

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

ውድ የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ሰብስክራይብ/Subscribe ያድርጉ!👇👇 youtube.com/@werabecommuni

Tweet Image 1

መስጠት ደስታን ያጎናጽፋል! የወራቤ ከተማ አስተዳደር ለ2865 ወገኖች ልዩልዩ ድጋፍ አድርጓል።


በወራቤ ከተማ የረመዳን ወር ጾምን በማስመልከት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለ2,865 አቅመ ደካሞች የተደረገው ድጋፍ በከፊሉ!

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

የወራቤ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የ4ኛ ዙር 41ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል። [የካቲት 30/2016 ወራቤ ኮሙኒኬሽን]

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

ሀበይ ተስ ባለሙ፤ ባለነ !! እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ!! የስልጤ የባህል ሙዚየም በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ተቋም ተመዝግቧል 🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም ተቋረጡ! በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራምና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው። ኩባንያው ምክንያቱ እስካሁንም አልገለጸም።

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.