Similar User
@Dejeneabe
@yonas_andualem
@KefluTadele
@MeseleAklil
@ambachew44
@belay_minuye
@me99512715
@SeidAhm81707819
Pov:You can become any main character#animeedit #anime youtube.com/shorts/6qJjfSO… via @YouTube
Definitely @yossitefera! The right audience would be on the regions where secession is promoted everyday and people are being killed just by their identities as if there were no law & order in the country @GTWTW_Now #birhanunega #Gurage #Wolkite.
ችግሩ የንግግር አይመስለኝም አቶ ኤፍሬም @GTWTW_Now:: ስለ አንድነትማ አብይ አህመድም ሁሌ ይናገራል፡፡ Audience መሆን ያለበት ግን ብዥታ ለሌለበት የጉራጌ ማህበረሰብ ሳይሆን ሰዉ በማንነቱ በሚወገርበት የሽመልስና የጌቾ ክልል ቢሆን ነበር፡፡
ችግሩ የንግግር አይመስለኝም አቶ ኤፍሬም @GTWTW_Now:: ስለ አንድነትማ አብይ አህመድም ሁሌ ይናገራል፡፡ Audience መሆን ያለበት ግን ብዥታ ለሌለበት የጉራጌ ማህበረሰብ ሳይሆን ሰዉ በማንነቱ በሚወገርበት የሽመልስና የጌቾ ክልል ቢሆን ነበር፡፡
አንድ ብሔር ብቻውን ክልል መሆን የለበትም፣ያሁኖቹም በብሔር የተደራጁ ክልሎች መፍረስ አለባቸው የብርሃኑ ብቻ ሳይሆን የኔም አቋም ነው- ብርሃኑ በዚህ ንግግሩ የትጋ ነው አቢይን ያስተጋባወ? በሌላ ነገር ተቃወመው እንጂ ጭራሽ ባላላው ነገር? ምነው?
ኸረ በቅጡ መኮነንም አንድ ነዉ @Wedajneh_mehrne አፄ ሚኒሊክ በሁለት ሀረግ (phrase) እንዳወጁት በቴሌቪዢን ወጥቶ "ሰዉን አትግደሉ፡፡ አማራም ቢሆን" ከምትለዋ ንግግር (decree) ቢጀምር ራሱ ዉጤት ያመጣ ነበር፡፡
አንድ ብሔር ብቻውን ክልል መሆን የለበትም፣ያሁኖቹም በብሔር የተደራጁ ክልሎች መፍረስ አለባቸው የብርሃኑ ብቻ ሳይሆን የኔም አቋም ነው- ብርሃኑ በዚህ ንግግሩ የትጋ ነው አቢይን ያስተጋባወ? በሌላ ነገር ተቃወመው እንጂ ጭራሽ ባላላው ነገር? ምነው?
ካድሬዎች እና አለቆቻቸው እንደ ውሻ ጅራታቸውን ቆልፈው ያገለገሉት ያ ግፈኛና ዘራፊ ቡድን ማስፈራራት፣ታንክና መድፍ እንዳልበገረን አጥተውት አይደለም። ሲተቹ፣አፍ ለማዘጋት መሞክራቸው አዙሮ ለማየት ያልቻሉ ቆሻሾች ስለሆኑ ነው: @NeaminZeleke
ወንድሜ፣ ካድሬዎች እና አለቆቻቸው እንደ ውሻ ጅራታቸውን ቆልፈው ያገለገሉት ያ ግፈኛና ዘራፊ ቡድን ስድብ፣ ማስፈራራት፣ታንክና መድፍ እንዳልበገረን አጥተውት አይደለም። ሲተቹ፣አፍ ለማዘጋት መሞክራቸው አዙሮ ለማየት ያልቻሉ ቆሻሾች ስለሆኑ ነው:
እያደር ከባሰ ፣ "ይቀራል" ያልከው ግፍ ወይ ለመኖር ታገል ፣ ወይ ሞትህን ደግፍ !!! @BelayBekeleWeya
እያደር ከባሰ ፣ "ይቀራል" ያልከው ግፍ ወይ ለመኖር ታገል ፣ ወይ ሞትህን ደግፍ !!!
የኢህአዲግ ካድሬዎች ትክክል የሚሆኑባት ብቸኛ እዉቀታቸዉ ወንጀለኛነታቸዉን አለመሳት ነዉ፡፡ ለዚህም ሌት ተቀን ስልጣን ፍትህ ፈላጊዎች እጅ እንዳትወድቅ ተናበዉ ይሰራሉ፡፡ reuters.com/world/africa/b…
#አሳዛኝ_መረጃ ! ሱዳን የሚገኘው የሳምሬ ቡድን ከ5 በላይ የቀን ሰራተኞችንና 2500 ኩንታል ጥጥ በእሳት አቃጠለ። ሀገራችን በወልቃይት ጠገዴ (በሁመራ) በኩል ከሱዳን ጋር በሚያዋሰነው የሱዳን ጠረፍ እርሻ የአካባቢበስደተኛ/በተፈናቃይ ስም በሱዳን 1/3
#አሳዛኝ_መረጃ ! ሱዳን የሚገኘው የሳምሬ ቡድን ከ5 በላይ የቀን ሰራተኞችንና 2500 ኩንታል ጥጥ በእሳት አቃጠለ። ሀገራችን በወልቃይት ጠገዴ (በሁመራ) በኩል ከሱዳን ጋር በሚያዋሰነው የሱዳን ጠረፍ እርሻ የአካባቢበስደተኛ/በተፈናቃይ ስም በሱዳን 1/3
እኔ ሁሌም ግራ የሚገባኝ ንግግራቸዉ ለማን እንደሆነ ነዉ፡፡ የሚያስፈሯሯቸዉ ብልፅግናዎችማ እሳቸዉን ተማምነዉ ገንዘብና ንብረት ይቅርና በጠራራ ፀሀይ ሰዉን እያፈኑ አይደል እንዴ? የተቸገረዉ እኮ የመንግስት ያለህ እያለ ጠባቂ ያጣዉ ህዝብ አይደል?
“…ችግር በዚህ ሁኔታ ከተረዱና ከተነተኑ በኋላ ሌላ ሰበብ ማብዛት አያስፈልግም! ኦነግ የነበሩ ታጋዮች ጭምር እንደታዘቡት “__ኦህዴድ ከሌብነት ወደ ዘረፋ ተሸጋግራለች__” የኦሮሞ ብልጽግና ማለት ነው።
What a chaos? I know there’s not much you can do more about this @DanielBekele The international community needs to watch this day to day occurrence in Ethiopia. You did a great job of exposing it. @amnesty @UN_HRC @hrw @WhiteHouse @PMEthiopia @
ኢትዮጵያ ታበፅዕ እደዊሀ ሀበ እግዚአብሄር፡፡ Ethiopia shall soon stretch forth her hands unto God. Psalm 68:31. ጌታ ሆይ እባክህ አንተ ይቅር በለን፡፡ እኛ ምኑንም አልቻልነዉም፡፡ Please give us mercy God!
🇪🇹ሰፊ ናት የሁላችንም እናት ናት!ትበቃናለች በሰፊ ሀገር ላይ እዬኖርን ጠባብነትን የምታቀነቅኑ ዜጎችን በማንነታቸው የምታፈናቅሉ ሀግ ባይ የሌላችሁ ጨካኞች ይበቃችኋል!ዜጎች በፈለጉበት ቦታ የመኖር ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰዉ የመስራት መብት አላቸዉ‼
🇪🇹ሰፊ ናት የሁላችንም እናት ናት!ትበቃናለች በሰፊ ሀገር ላይ እዬኖርን ጠባብነትን የምታቀነቅኑ ዜጎችን በማንነታቸው የምታፈናቅሉ ሀግ ባይ የሌላችሁ ጨካኞች ይበቃችኋል!ዜጎች በፈለጉበት ቦታ የመኖር ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰዉ የመስራት መብት አላቸዉ‼
Baleessaa Ga’aa ! ጥፋት በቃ ! ምሑር አቶ ታዬ ቦጋለ በአንዳንድ ፅንፈኛ ፓለቲከኞች ጥላቻ የኢትዮጵያን አንድነት በማይፈልጉ በየጊዜው ለህዝቡ የተለያየ አጀንዳ እየሰጡ በሚያበጣብጡት አካላት ከህግ ትእዛዝ ውጭ ታፍነዋል ፍትህ ለሰላማዊ ዜጎች። @Wedajneh
🇪🇹ሰፊ ናት የሁላችንም እናት ናት!ትበቃናለች በሰፊ ሀገር ላይ እዬኖርን ጠባብነትን የምታቀነቅኑ ዜጎችን በማንነታቸው የምታፈናቅሉ ሀግ ባይ የሌላችሁ ጨካኞች ይበቃችኋል!ዜጎች በፈለጉበት ቦታ የመኖር ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰዉ የመስራት መብት አላቸዉ‼
ንጉሴን ሳይገድሉ torture አድርገው የጣሉት ልሎችን ሚድያ ለማሸማቀቅ ነው! ይህ ነው ያስደበደበው!! youtu.be/3ta4buryY38 @NeaminZeleke @yegnatv
ንጉሴን ሳይገድሉ torture አድርገው የጣሉት ልሎችን ሚድያ ለማሸማቀቅ ነው! ይህ ነው ያስደበደበው!! youtu.be/3ta4buryY38
" ጎሊያድ በጠጠር ነው የወደቀው " በፀሎት / በዱዓ የማይወድቅ ምድራዊ ኃይል የለም 👈 የጉራጌ ህዝብ ፊቱን ወደ ፈጣሪ ዓዙሯል ። @UGurage @GurageAffairs
" ጎሊያድ በጠጠር ነው የወደቀው " በፀሎት / በዱዓ የማይወድቅ ምድራዊ ኃይል የለም 👈 የጉራጌ ህዝብ ፊቱን ወደ ፈጣሪ ዓዙሯል ።
''የአብይ መንግስት ደካማ መንግስት የመሰለን የእኛ መስፈሪያችን ተሳስቶ እንጂ እሱ ደክሞ አይደለም'' ሀቅ ነው:: @Fritasamuel1 @godana
''የአብይ መንግስት ደካማ መንግስት የመሰለን የእኛ መስፈሪያችን ተሳስቶ እንጂ እሱ ደክሞ አይደለም'' ሀቅ ነው አብይ ለኦሮሚያ (ለሚስቱ) ቆሚ ንብረት ሲያስቀምጥ ለውሽማው አዲስ አበባ ደግሞ መዝናኛ ፓርክ መስራቱ ከሱ እቅድ አንፃር ልክ ነው!…
Another Abiy is in the making. We praise people with controversial past at the time the take (I didn’t say earn) political position of any kind. Let’s review government by what they’ve practically delivered with the resources the country makes available for them. @getachewreda1
Everyone concerned about current state of affairs needs to organize those around him/her & link. Commitment, discipline, & clarity on end game , strategy, plan of action are vital & can’t conflate with social media activism. Peaceful & lawful movement that can have an impact.

All criminality & impunity shall be documented for multiple purposes, including for international HR organizations. The state which has legal responsibility to protect the political & human rights of citizens & yet engaged in abuse, torture & abduction takes the lion’s share.

United States Trends
- 1. #UFC309 306 B posts
- 2. Jon Jones 180 B posts
- 3. Jon Jones 180 B posts
- 4. Jon Jones 180 B posts
- 5. Chandler 88,7 B posts
- 6. Oliveira 73,1 B posts
- 7. Kansas 23,3 B posts
- 8. #discorddown 6.899 posts
- 9. Bo Nickal 9.096 posts
- 10. Do Bronx 11,2 B posts
- 11. ARod 2.187 posts
- 12. #BYUFootball 1.415 posts
- 13. Dana 265 B posts
- 14. Rock Chalk 1.422 posts
- 15. Pereira 11 B posts
- 16. #kufball 1.119 posts
- 17. #MissUniverse 442 B posts
- 18. Tennessee 52,7 B posts
- 19. Big 12 1.807 posts
- 20. Keith Peterson 1.394 posts
Something went wrong.
Something went wrong.