Similar User
@GeletaGelana
@WGogni
@girum755
@BinyamBelay3
@dinka_pawlos
@DOchollo
ምሁራን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ለሉዓላዊነቷ እና ለዘላቂ ሰላሟ ተገቢውን ሚና መጨዋት አለባቸው። የሁላችንም ችግሮች የሚፈቱት በሁላችንም የትብብር ትግል ነው።
I warmly welcome to #Ethiopia UNSG @antonioguterres Joined by AUC Chair @AUC_MoussaFaki, we held fruitful discussions on a number of issues. I look forward to our strengthened collaboration.
Time to put the weapons down, respect international laws, demarcate the border and let the two brotherly peoples of #Eritrea and #Ethiopia live in peace, work together for the brighter future of our region. We have a lot more in common than differences.
አስፈላጊ ስራና ጥሩ ምልክት!የህወሓት ታጣቂዎች አዛዥ ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በናይሮቢው ስምምነት የጊዜ ሰሌዳው መሰረት ባለፉት ቀናት ለታጣቂዎቻቸው ኦሪየንቴይሽን ሲሰጥ መቆየቱንና ይህም በቀጣይ ሁለት ቀናት እንደሚጠናቀቅ ገልፀዋል።
አስፈላጊ ብሄራዊ አገልግሎት!የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸው ያጠናቀቁ ወጣቶች በፈቃደኛነት ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ብሄራዊ አገልግሎ እንዲሰጡ የሚፈቅድ ድንጋጌ የተካተበበት ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ቀረበ
ሰበር!! በሙስና እና በሀገር ክህደት ወንጀል የሚፈለጉ ግለሰቦችን የማደኑ ሂደት እንደቀጠለ ነው። ይህን ተከትሎ በድንበር በኩል ሽሽት ላይ የነበሩ በርካታ ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነትና በድንበር ጠባቂ ሀይሎች ቅንጅት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው።
The Ethiopian scientist on the search for water on the moon💧🌝 bbc.com/news/world-afr…
ሰበር! በአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በሀላፊነት ላይ የሚገኙ በከባድ ሙስና የተጠረጠሩ ባለስልጣናትና ከባለስልጣናት ጋር የጥቅም ትስስር ያላቸው ከ250 በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ መካሄድ ጀመረ።
በይዘት ደረጃ በናይሮቢና ፕርቶሪያው ሰነዶች መካካል መሠረታዊ ልዩነት የለም። የፕርቶሪያው ሰነድ ወሳኝ፣ የማይከለስና፣የማይበረዝና ለሌሎች መሠረት ሆኖ የሚያገለግል ነዉ። የናይሮቢው ሰነድ የማስፈፀሚያ ዕቅድ ነው። 1/2
በጣም ትንሽ ሲሆን ዋናው ጥቁር ገበያ ባንክ ውስጥ ያለው ነው ይባላል። ዶላርን በዚህን ያህል ውድ ዋጋ የሚገዙ ሰዎች ለልማት የተጨነቁ ሳይሆን በሕገ ወጥ መንገድ የሰበሰቡትን ገንዘብ ወደ ውጪ ሀገራት ለማውጣት የተቻኮሉ እንደሆኑ ጥርጥር የለውም።
#ማብራሪያ:- ዶላር ምንዛሪ አንዱ በጥቁር ገበያ መቶ ከምናምን ይመነዘራል የተባለ ሰሞን ባንኮች ውስጥ አንዱ ዶላር ሃምሳ ሁለት ብር ገደማ እየተመነዘረ፥ ለባንከሮቹ ግን ከሕጋዊ ዋጋው በላይ ስድሳ ብር ይከፈል ነበር። ውጪ የሚዘዋወረው ጥቁር ገበያ...
ሸገር ከተማ ተብለው እንዲጠሩ የተወሰኑት አ.አ ዙርያ ያሉ ከተሞች። 1,ሰበታ 2,ቡራዩ 3, ለገጣፎ ለገዳዲ 4, ሱሉልታ 5, ገላን ናቸው። እነዚህ አምስት ከተሞች እና በስራቸው ያሉ ክ/ከተሞች በሙሉ በአንድ ከንቲባ "ሸገር" ከተማ አስተዳደር ተብለውም ይጠራሉ
የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም
“ቀይ መስመር ብለን ያሰመርነውን ሌብነት፣ ሌቦች ቀይ ምንጣፍ አድርገውታል”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
"የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ወዳጅነትና ትብብር ወደፊትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው።ሰላም ቢመጣ ሁላችንንም የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። የህወሓቶችን ባህሪ ጠንቅቀን እናውቃለን። እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
United States Trends
- 1. Tyson 458 B posts
- 2. $MAYO 12,7 B posts
- 3. #wompwomp 4.018 posts
- 4. Pence 54,4 B posts
- 5. Debbie 29,7 B posts
- 6. Kash 92,2 B posts
- 7. Dora 23,7 B posts
- 8. Whoopi 92,5 B posts
- 9. Ronaldo 146 B posts
- 10. Connor Williams 1.076 posts
- 11. The FBI 251 B posts
- 12. Mike Rogers 17,4 B posts
- 13. Iron Mike 19,2 B posts
- 14. #LetsBONK 12,4 B posts
- 15. Gabrielle Union 1.846 posts
- 16. National Energy Council 4.968 posts
- 17. #FursuitFriday 16,7 B posts
- 18. Pepsi 20,9 B posts
- 19. Laken Riley 57,4 B posts
- 20. AFCON 33 B posts
Something went wrong.
Something went wrong.