@MezgebeTiblets Profile picture

Tiblets Mezgebe

@MezgebeTiblets

Joined February 2021
Similar User
Saba Yohanes photo

@SabaYohanes1

Stop Genocide IN TIGRAI photo

@missfamily7

Yetebarek Yefter photo

@YetebarekY

አንተ ጭራቅ ተደበቅ

ይናገር ጌታቸው የንጉሡን እና የደርግን ዘመን የሙዚቃ ታሪክ ሰንዷል። ሙዚቃችን ዲሲፕሊንን ቀድሞ ከቤተ ክህነት ኋላም ከጦሩ ወርሶ ነበር። ከሁለቱም ከተለየ በኋላ በዚህ ረገድ ፈተና የገጠመው ይመስለኛል። የይናገርን መጽሐፍ ሳነብ የታየኝ ይሄ ነው።

Tweet Image 1


Tiblets Mezgebe Reposted

ይናገር ጌታቸው የንጉሡን እና የደርግን ዘመን የሙዚቃ ታሪክ ሰንዷል። ሙዚቃችን ዲሲፕሊንን ቀድሞ ከቤተ ክህነት ኋላም ከጦሩ ወርሶ ነበር። ከሁለቱም ከተለየ በኋላ በዚህ ረገድ ፈተና የገጠመው ይመስለኛል። የይናገርን መጽሐፍ ሳነብ የታየኝ ይሄ ነው።

Tweet Image 1

ተሰፊፌው አማራ የትግራይ ልጆች ጨፍጭፈው ወደ ሱዳን የላከው ማን ነው???

ለመሆኑ ጽንፈኝነት አትግደሉኝ ማለት ነው፤ አማራ ማንን ወሮ ሲገድል አየኸው፤ ለህሊና እንኑር ?



Tiblets Mezgebe Reposted

ለመሆኑ ጽንፈኝነት አትግደሉኝ ማለት ነው፤ አማራ ማንን ወሮ ሲገድል አየኸው፤ ለህሊና እንኑር ?


,አንተ ጋኔን

እስከ ዛሬ ስለ ክርስቶስ አስተምሬያለሁ። ተምሬያለሁ። ዛሬ ግን ክርስቶስን ራሱን አይቼዋለሁ።



Tiblets Mezgebe Reposted

እስከ ዛሬ ስለ ክርስቶስ አስተምሬያለሁ። ተምሬያለሁ። ዛሬ ግን ክርስቶስን ራሱን አይቼዋለሁ።


Tiblets Mezgebe Reposted
Tweet Image 1
Tweet Image 2

Tiblets Mezgebe Reposted

የአክሱም ጽዮንን የቀድሞ ቤተ ክርስቲያን ንጉሥ ፋሲለደስ፤ አዲሱን ቤተ ክርስቲያን ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ፣ የታቦተ ጽዮንን ማደሪያ እቴጌ መነን እንደገነቧቸው፤ አክሱሞችም ከአድዋ ይልቅ ለዋልድባ እንደሚቀርቡ ስናስታውስ በትኅትና ነው።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

Tiblets Mezgebe Reposted

ሀገር በሩ ብዙ ነው። ጦርነት አንዱ በር ነው፣ የሰላም ንግግር ሌላው ነው። ዲፕሎማሲ፣ ኢኮኖሚ፣ ፍትሕ፣ አገልግሎት፣ በሮች ናቸው። ጀግና ይፈልጋሉ። ሀገር እግር አለው ይጓዛል እንደ ሰው ጀግና በየበሩ ቆሞ ካልመለሰው እንዳለ አዝማሪ ታሪክ አየን።


Tiblets Mezgebe Reposted

"እህሉን ወደ ሠፈር ለምን ታመጣዋለህ?" "ልወቃው!" "በነሐሴ?!"


Tiblets Mezgebe Reposted

የትግራይን ህዝብ ረሀብ በማራዘም ነፃ ትግራይን ለመመስረት የማይጨበጥ ህልም ይዛቹ የምትንቀሳቀሱ በውጭ ያላችሁ የትግራይ ተወላጆች ለትግራይ ህዝብ እኛ እናውቅልሀለን በሚል እየሰራችሁ ያላችሁት ነውረኛ ስራ ጠላት የሚያበዛና ዋጋ የሚያስከፍል ነው።


ሆድ አደር አደርባይ አርከበ ዕቁባይ።

ዶ/ር ኣርከበ ዕቁባይ፡ እድሜ ሳይገድበው፡ ሴራ ከመጎንጎን ይልቅ የዕውቀት አድማሱን በማስፋት፡ ከኢትዮጵያ አልፎ፡ ባሁኑ ሰዓት የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ትንሳኤን ከሚያበስሩ ጥቂት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጠበብቶች አንዱ ለመሆን የበቃ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው

Tweet Image 1


Tiblets Mezgebe Reposted

ዶ/ር ኣርከበ ዕቁባይ፡ እድሜ ሳይገድበው፡ ሴራ ከመጎንጎን ይልቅ የዕውቀት አድማሱን በማስፋት፡ ከኢትዮጵያ አልፎ፡ ባሁኑ ሰዓት የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ትንሳኤን ከሚያበስሩ ጥቂት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጠበብቶች አንዱ ለመሆን የበቃ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው

Tweet Image 1

Tiblets Mezgebe Reposted

ሀገርን እና ሕዝብን ማገልገል ያኮራል። በመላው ሀገራችን ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ጥልቅ የዝግጁነት ሥልጠና ወስዳችሁ የተመረቃችሁ 10,000 የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሠልጣኝ ወጣቶች እንኳን ደስ ያላችሁ።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Tiblets Mezgebe Reposted

በማይካድራ ከ1200 በላይ ንፁሃን አማራወች በትህነግ ጁንታ ተጨፍጭፈዋል፣ በወልቃይት ጠገዴ በራያና ፀለምት እጅግ ዘግናኝ ግፎች ተፈፅመዋል። አለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህንለማውገዝ ለምን ተሳነው? ምነው ህግ ማስከበር ሲጀመር ጫጫታዉ በዛ? ፍትህ......


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.