@MetemaOffice Profile picture

Metema Wereda Communication Affairs Office

@MetemaOffice

Peace and justice for the people.

Similar User
Tamiru Shanko Kebede photo

@tamiru_shanko

anwar ahmed photo

@Lijanu2271

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር በመኾኑ ወጥ አቋም ይዞ መታገል ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

Tweet Image 1

" ወጣቶች አገራቸውን የመጠበቅ እና የማጽናት ሃላፊነት ተጥሎባቸዋል"! ዶ/ር ጋሻው አወቀ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

Tweet Image 1

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ክቡር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በክልል ምክር ቤት ጉባኤ በ6 ወራት አፈጻጸም ያነሷቸው አሀዛዊ መረጃዎች፦ Via አሚኮ

Tweet Image 1

"የአማራን ሕዝብ የመብት፣የማንነትና ወሰን ጉዳዮችን ለማስከበር ኢትዮጵያዊነት መሰባሰቢያ ጥላችን ነው።ወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮቻችን ቅቡልነት ያለው የሀገረ መንግሥት ምስረታ ሥራችን ካለመጠናቀቁ የመነጩ ናቸው" የአብክመ ፕ/ት ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

Tweet Image 1

" በ2014/15 የመኸር ምርት ዘመን በዘር ከተሸፈነው 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሄክታር ሰብል ውስጥ ከ143 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ ተችሏል " የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሀይለማርያም ከፍያከፍያለው

Tweet Image 1

በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው!! facebook.com/permalink.php?…

Tweet Image 1

የአማራ ክልል ህዝብ ለሀገራዊ አንድነት፣ ሰላም፣ልማትና ለሁለንተናዊ ብልጽግና እያሳየ ያለው ፍላጎት ከጊዜያዊ ግጭቶች ይበልጥ እንደሆነ እንጂ አንሶ አያውቅም፡፡የአማራ ህዝብ የመልማት ፍላጎት ከማንኛውም ከፋፋይ አጀንዳ ይበልጣል፤ይሄ ሐቅ ነው።

Tweet Image 1

ብልጽግና እንደ ፓርቲ ሆኖ ማየት የሚፈልገው ጥቂቶች እንደፈለጉ የሚፈነጩበት ስርዓትና ክልልም ሆነ ሀገር መፍጠር ሳይሆን የህግ የበላይነትን የተረዳና ለህግ ተገዢ የሆነ ማህበረሰብ ተገንብቶ ማየት ነው፡፡ "ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ"

Tweet Image 1

"ጎንደር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ታላቅ እና ገናና ታሪክ የከተመባት ጥንታዊ መናገሻ ናት፤ የአባቶቻችሁን ባሕል እና ወግ ጠብቃችሁ እንግዶቻችን የተቀበላችሁበት መንገድ አስተማሪ ብቻ ሳይኾን አኩሪ ገድልም ነው!" ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ርዕሰ መስተዳድር

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

"ይህን አገር ማዳን የምንችለው በህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት፤ በእኩልነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ አንድነት በመገንባት ነው" ክቡር አቶ ግርማ የሽጥላ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

Tweet Image 1

#ጎርጎራ ከጣና ዳር ውብ ሆኖ ተቀምጧል።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

የሀገር ሰላም በህዝቦች ፍቅርና አንድነት ላይ የተመሰረተ ነው። ስለዚህ ዛሬ ላይ ከቁርሾ ይልቅ ፍቅርን፣ ከልዩነት ይልቅ አብሮነትንና አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ የትኩረት ማእከላችን እናድርግ።

Tweet Image 1

በምእራብ ጎንደር ዞን ምእራብ አርማጭሆ ወረዳ አብርሃጅራ 02 ቀበሌ እየለማ ያለ የበጋ መስኖ ስንዴ እጅግ የሚያምር ነው!! ከሌለን ይልቅ ያለን ይበልጣል፤ ዋናው ነገር #ይቻላል በሚል የውስጥ ወኔ መነሳት ነው። በርቱልን የግብርና ቤተሰብ!!

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

በምእራብ ጎንደር ዞን በቋራ ወረዳ አይሰጋ ቀበሌና ነብስገቢያ ቁጥር2 በመስኖ እየለማ ያለ የስንዴ ማሳ። በምግብ እራሳችን ችለን ወደ ውጭ መላክ የምንችልበት ዋናው ፀጋ እጃችን ላይ ነው። ዋናው ነገር #እንደምንችል አምኖ ወደ ተግባር መግባት ነው።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

የሀገራችን ፌደራል ስርዓት ግብ በየክልሉ አጥር አጥሮ፤ድንበር እያሰመሩ ጸብ ያለሽ በዳቦ አይነት ክስተት እየፈለጉ አብሮ የኖረዉን ህዝብ ወደሚያለያይና ወደሚያቃቅር አዝማሚያ መክተት ሳይሆን አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት ነዉ።


"ዋልታረገጥ አስተሳሰብና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው " የመንግስት ኮሙኑኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

Tweet Image 1

"ሙስና በማጣት ምክንያት የሚፈጠር ሳይሆን በስግብግብነትና ራስወዳድነት የሚፈጠር በላብ ላይ የተመሰረተ እድገት እንዳይኖር የሚያደርግ ክፉ በሽታ ነው" ጋሻው አወቀ (ዶ/ር) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የአደረ/ ዘርፍ ሀላፊ facebook.com/AMHARAPPOffice

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

የተዛቡ ትርክቶችን በማረቅ በጋራ የመልማትን፣ በትብብር የማደግን አቅጣጫ የሚከተል ፓርቲ ነዉ። ይህ አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፣ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገሪያ ሀዲድ ነዉ። የተጀመረዉን ለዉጥ ለማፅናትም አቅም ነዉ።


በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ የማኅበረሰብ የጤና ችግር ሆኖ እንዳይቀጥል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል-ዶክተር ሊያ ታደሰ ena.et/?p=195547 via @EthiopianNewsA

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.