@MarthaSahl5590 Profile picture

Martha Sahle

@MarthaSahl5590

Joined September 2023
Martha Sahle Reposted

እስኬው በርታ! ከጎንህ ነን።

Tweet Image 1

Martha Sahle Reposted

አርሶ አጉራሽ ወገኔ፡ እግዜርን ሞገተዉ፣ ተዉ ዉረድ እያለ፧ ሰማዮን ወገረዉ፣ አንሳልን ጨካኙን፧ገዳዮን በቶሎ፧ በድሮን የሚገል ፡ ገበሬን ነጥሎ፧ ተሳለ ባለችዉ፡ጎርሶ በሚያድርበት ጥንድ በሮቹን ለአሞላኩ ሊሰዋለት አዉርደዉ እያለ፥አምላኩን…


Martha Sahle Reposted

የአማራ መሪ ግለሰብ ሳይሆን የአማራ ጥያቄዎች እና "ትክክለኛ" መሬት ላይ የሚዋደቁት ፋኖዎቻችን ናቸው:: ሳይዋጉ መሪ መሆን የለም

Tweet Image 1

Martha Sahle Reposted

AAA እና IAM ሰሞኑን ፋኖ ውክልና ሰጥቶናል ለማለት አራት የማይሆኑ ፋኖዎችን በገንዘብ እየደለሉ ቪዲዮ እያስቀረፁ ሲሻኮቱ የነበረበት ዋነኛ ምክንያት ፋኖ ወክሎን ተደራደርን ለማለት መሆኑን ስንቱ ኮተት የድርጅት ዘበኛ ገብቶት ይሆን? ወይ አይገባችሁ…

የዳያስፖራ ድርጅቶች አደገኛ አካሄድ ያልገባችሁ ካለ 👇👇👇 አዳምጡ



Martha Sahle Reposted

መደመጥ ያለበት የዴቬ ዳዊት ጠቃሚ መልእክት‼️‼️‼️‼️


Martha Sahle Reposted

🚨የዶ/ር ወንደሰን ሴራ🚨 ከIAM እና ትግሬው ቴወድሮስ ትርፌ ጋር የሚገናኝ ፋኖ በአይነ ቁራኛ መታየት አለበት:: በአሁን ሰዓት የሆነ ፋኖ ቡድን የአማራን ህዝብ ከድቶ ከአብይ አህመድ እና ብአዴን ጋር ለመደራደር ከዶ/ር ወንድሰን ትዕዛዝ እየተቀበለ…

Tweet Image 1

Martha Sahle Reposted

For the attention ላልሺው የ 50 or 60 twitter space ሰዎች አያስፈልገውም ...he got the attention he deserves because he do politics not የስሜት ትግል ወይም የለቅሶ ፖለቲካ...

Tweet Image 1

ኦንድሜ ልምከርህ ያለመክሊትህ ፖለቲካ ከምታቦጫርቅ የፀጉር ቤት ማስታወቂያ ወይም ደሞ modeling ነገር ብትሞክር የተራብከውን attention በመጠኑም ቢሆን ማግኘት ትችላለህ ! 😫

Tweet Image 1


Martha Sahle Reposted

🚨እስር ቤት የመሸገው ብአዴን🚨 አማራ ህዝብ የመጨረሻው ሰዓት ላይ ነው ስልጣኑን ከብአዴን ለመንጠቅ :: የመጨረሻው የብአዴን ካርድ "ዶ/ር ወንደሰን" ነው:: ትግሉን ሊያደናቅፍ እየሞከረ ያለው ይሄው ሸለምጥማጥ እና የብአዴን ገረድ ዶ/ር ወደንደሰን…

Tweet Image 1

Martha Sahle Reposted

Really Arkani?! So funny you know him fighting for Amharas, no doubt for that but you just want to attack b/c that’s why you have been doing. when One Amhara advocates Amhara nationalism two years ago you were Abiy’s supporter 😂 now you came to twitter from club house to keep…


Martha Sahle Reposted

ጀግናው ወንድማችን ፋኖ ኩሩቤል ለእኛ ብለህ ለከፈልከው መስዋአትነት እናመሰግናለን🙏 ውለታህን በፍፁም አንረሳም :: እግዚአብሔር ብሎ ልጅ ስውልድ ውንድ ልጄን በስምህ እሰይመዋለት‼️Thank you so much


Martha Sahle Reposted

ይሄ ጽሁፍ የተወሰደው ከዶ/ር ዳዊት (Dave Dawit) የፌስቡክ ገጽ ነው። ሳይጨመር ሳይቀነስ። መልካም ንባብ "==== የሞተ ፈረስ ካልጋለብሁ ባዩ፥ የካናዳው ወሰን ይጥና ==== ወሰን ይጥና በየነ ትናንት "ማገር" በተሰኘ ሚዲያቸው ወጥቶ "ዓለማቀፍ የአማራ…

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Martha Sahle Reposted

ትላንት ላስታ ብልባላ ጊወርጊስ አካባቢ በተደረገ አዉደ ዉጊያ አራጁ የብልግና ሰራዊት በአሳምነው ትንፋሾች የላስታ ፋኖ አከርካሪውን ተብሏል ። ቁስለኛው በየጢሻው ወድቆ የጣር ድምፅ ሲያሰማ እንደነበር የአይን እማኞች ገልጸዋል ። 🦁🦅💞💪🏽‼️

Tweet Image 1

Martha Sahle Reposted

ዛሬ ከአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ:: ሁሉም ብሄር ብሔረሰቦች መስማት ያለበቸው እውነታ:: አማራ ፋኖ 4ኪሎ ሲደርስ ምን አይነት ስርዓት ይገነባል ለሚለው የመለሱትን መልስ ስሙት:: ሁሉም ብሔረሰቦች በቁጥራቸው እደሚወከሉ እና…


Martha Sahle Reposted

The Amhara people are saying NO to Genocide, NO to mass displacement, NO to ethnic based mass arrests, NO to ethnic subjugation on Amhara people by the @AbiyAhmedAli gov't! The war & profiling Amharas needs to STOP! #IamFano #AmharaRevolution @ReutersAfrica @washingtonpost .,


Martha Sahle Reposted

.@AbiyAhmed's arrogance & self-inflated personality is at the root of causes of the Amhara crisis. He underestimated the resilience of the Amhara people. #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @AljazeeraAfrica @CNNAfrica @UNHumanRights @amnesty


Uphold Freedom of Expression and Fair Treatment for Ethiopian Amhara Medias - Sign the Petition! chng.it/mX2MMDvr via @Change


Martha Sahle Reposted

The ENDF is committing war crimes on Amhara people including raping Amharas women & children. The international community should not turn a blind eye to such crimes against humanity. #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @UNHumanRights @SavetheChildren @amnesty


እቺ የበአዴን ቡችላ ስለ Apf መጥፎ ነገሮች መንቀስ ትተሽ ጊዜ ልንሰጣቸዉ ይገባል ገና መቋቋሙ ነው ብዬ አስተያየት ስለሰጠኋት ብሎክ አረገችኝ አንላቀቅም

Tweet Image 1

Martha Sahle Reposted

`Fano is Amhara & Amhara is Fano. The Amhara people have suffered a genocide, displacement, hunger, rape & marginalization by the @AbiyAhmedAli gov't. Victory is the only option for Fanos! #StateSponsoredAmharaGenocide #AmharaRevolution @UNHumanRights @ReutersAfrica @AP


Martha Sahle Reposted

The ENDF is going house to house & killing innocent Amhara civilians. Even shooting people while they’re walking down the street without having any justification for doing so in the Amhara Region of Ethiopia. #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @hrw @amnesty @AP~~


United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.