@MartaTesfaye12 Profile picture

Marta Tesfaye

@MartaTesfaye12

Similar User
Tsega YeBerhanu photo

@Tsega88

Mohammed Tuke photo

@MohammedTuke9

Marta Tesfaye Reposted

"ከዘመናት በፊት ነቢዩ ኢብራሂም ስለ እምነታቸው እንደተፈተኑት ሁሉ፣ እኛም ዛሬ ስለ ሀገራችን ስንል በፈተና ላይ ነን፡፡ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ ከድህነት ለመውጣት፣ ኢኮኖሚያችንን ለማሳደግ፣ ሕዝባችንን ለማበልጸግ ትግል ላይ ነን፡፡

Tweet Image 1

Marta Tesfaye Reposted

"ዛሬ የመስሪያ ቦታ የሰጠናቸው የአካል ጉዳተኞች፣ ወጣቶችና ሴቶች የመስሪያ ቦታ ማግኘት በራሱ ግብ አይደለምና፣ ተግታችሁ በመስራት ለሌሎች የስራ እድል በመፍጠር ራሳችሁን እንድትለውጡ አደራ ማለት እወዳለሁ።" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Tweet Image 1

Marta Tesfaye Reposted

“ተግዳሮቶች ያልበገረው ለውጥ” ብለን የጀመርነውን የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማችንን ዛሬ አጠናቅቀናል። በ2015 በጀት ዓመት ውጤት ያገኘንባቸው ስራዎቻችን የምንረካባቸው ሳይሆኑ የጀመርናቸውን በማስፋት የነዋሪዎችን ኑሮ ለማሻሻል፣ ለኑሮ…

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

Marta Tesfaye Reposted

"ከዘመናት በፊት ነቢዩ ኢብራሂም ስለ እምነታቸው እንደተፈተኑት ሁሉ፣ እኛም ዛሬ ስለ ሀገራችን ስንል በፈተና ላይ ነን፡፡ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ ከድህነት ለመውጣት፣ ኢኮኖሚያችንን ለማሳደግ፣ ሕዝባችንን ለማበልጸግ ትግል ላይ ነን፡፡

Tweet Image 1

Marta Tesfaye Reposted

በመፍጠንና በመፍጠር የሌማት ትሩፋት ተግባራትን በማጠናከር የምግብ ዋስትናን እናረጋግጣለን!

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Marta Tesfaye Reposted

በየካክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ለ1 ሺህ 443ኛውን የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ በወረዳው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Marta Tesfaye Reposted

"ዛሬ የመስሪያ ቦታ የሰጠናቸው የአካል ጉዳተኞች፣ ወጣቶችና ሴቶች የመስሪያ ቦታ ማግኘት በራሱ ግብ አይደለምና፣ ተግታችሁ በመስራት ለሌሎች የስራ እድል በመፍጠር ራሳችሁን እንድትለውጡ አደራ ማለት እወዳለሁ።" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Tweet Image 1

Marta Tesfaye Reposted

ዛሬ በ2389 ኢንተርፕራይዞች ለተደራጁ 12ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ ርክክብ ስነ ስርዓት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በመከናወን ላይ ይገኛል::

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Marta Tesfaye Reposted

"ከመጋቢት እስከ መጋቢት"‼ ጥበብን ከብልሃት ጋር የተቸረ መሪ


Marta Tesfaye Reposted

"ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ በተሰራው ስራ የተከፈለውን መስዕዋትነት ዓለም ሁሉ የሚያውቀው ነው፣ የኢትዮጵያ የመፍረስ ስጋት አልፏል‼ ኢትዮጵያን የሚያፀኑ የህግ አስፈፃሚ አካላት ያሉበት ቁመና እና የተቋቋሙበት መንገድ ለዚህ ዋቢ ናቸው።"- ጠ/ሚ ዐቢይ

Tweet Image 1

Marta Tesfaye Reposted

"ሰላም እንደ ጦርነት ነው። ጀግንነት ይፈልጋል። ከጦርነት ያልተናነሰ ስራ፣ ድካም ይጠይቃል!!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

Tweet Image 1

Marta Tesfaye Reposted

“ሰላም እንደ ጦርነት ነው:: ጀግንነት ይፈልጋል። ከጦርነት ያልተናነሰ ሥራ፣ ድካም ይጠይቃል።” #PMOEthiopia

Tweet Image 1

Today, like yesterday, you will see Ethiopia rising above its problems!! #ThethreatofEthiopiascollapseisover

Tweet Image 1

The threat of Ethiopia's collapse is over!!#ThethreatofEthiopiascollapseisover

Tweet Image 1

Attacking the freedom of Ethiopia's institutions and acting to attack it is an international crime!! #ThethreatofEthiopiascollapseisover

Tweet Image 1

Ethiopia has enough capacity to secure its own institutions!! #ThethreatofEthiopiascollapseisover

Tweet Image 1

I oppose Al-Sisi's bad actions to weaken the good relations between Ethiopia and Egypt!! #ThethreatofEthiopiascollapseisover

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.