@KalebMiret Profile picture

ኢየሱስ ሰላሜ ነው ልዩ

@KalebMiret

ኑሮ ብዬ እኔ የያዝኩት ሕይወት ብዬ የመረጥኩት የሚተካ ያልተገኘለት ኢየሱስ ነው የሰጠኝ እረፍት

Joined May 2022
Similar User
Gelila (גָלִיל) 🇪🇹 photo

@GeluGize

feven photo

@olisvanity

Regalia photo

@regaliaR23

Hazel🥀 photo

@meklitT0

🇪🇹🇪🇹 ትንሳኤ 🇪🇹🇪🇹 photo

@Barchblack1

Eleni Tadesse photo

@tadesse_eleni

Melaku Mekonen photo

@MelakuMekonen10

Yitbarek Tesfaye photo

@Yitbee

Kalkidan Tekletasik photo

@kal_tekle

Ruth AS14💜 photo

@Ruth_as14jc

Hawi T photo

@wish_emm

ጠይም ሴት🦋💫 photo

@Mek_marks

kaku🥰 photo

@kalkidanBahru1

ፂታ photo

@zionawit0625

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ photo

@adane_ba

አምላኬ ነው የደገፈኝ እንዳልወድቅ በድካሜ በሃሩሩ ጥላ ሆኖ ሳይለየኝ ከአጠገቤ ከኋላዬ ሲከተለኝ እንቅፋቱ እንዳይጐዳኝ የጠላዬን ወጥመድ ሰብሮ መኖሪያዬ ሆነልኝ


ቆጠርከኝ እንደ ባለ ማዕረግ፣ ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ፣ ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ፣ ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ🙌🙏


እኔማ እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው❤️🙏🎶


ማቴዎስ 6 11:13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን። ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉው አድነን እንጂ፣ መንግሥት፣ ኃይል፣ ክብርም፣ ለዘለዓለሙ ያንተ ነውና፤ አሜን። ’


“ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።” — ገላትያ 2፥20📖🙏


ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዝናለች፤ ከእኔ ጋር በመትጋት እዚሁ ቈዩ”አላቸው ጥቂት ዕልፍ ብሎ በግንባሩ በመደፋት“አባቴ ሆይ፤ ቢቻል ይህ ጽዋ ከእኔ ይለፍ፤ ነገር ግን እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን አንተ እንደምትፈልገው ይሁን” ብሎ ጸለየ ማቴ 38:39🙏


ኢየሱስ ሰላሜ ነው ልዩ Reposted

መከራ የቱንም ያኽል ቢበረታ ወደ እግዚአብሔር እስካቀረበን ድረስ ከእግዚአብሔር ከሚያርቁን ከብዙ ደስታዎች በእልፍ ይበልጣል !!

MelakuMekonen10's tweet image. መከራ የቱንም ያኽል ቢበረታ ወደ እግዚአብሔር እስካቀረበን ድረስ  ከእግዚአብሔር ከሚያርቁን ከብዙ ደስታዎች በእልፍ ይበልጣል !!

እረሳለሁ ሁሉ ነገር አምልኮ ስጀምር እተዋለሁ ያስጨነቀኝን ሳየው ፍትህን🙌🙏


ከአቻምና አምና ከአምና ዘንድሮ የጌታ ውለታ አያልቅም ተቆጥሮ የምህረቱ ብዛት የፍቅር ጥልቀቱ ከልቤ ውስጥ ገባ የእግዚአብሔር ምህረቱ የጌታ ምህረቱ🙏🙏🙏


ሁሌ ሚገርመኝ ከሞት መዳኔ ጌታ እየሱስን እርሱን በማመኔ ተትረፈረፈ ሰላሜ አሆ በህይወቴ (፫x) ደስታዬ በዛ በረከቴ አሆ በረከቴ (፫x) ያማረነው ዘመኔ ያማረነው ኑሮዬ ( 2x) 🎶🎶🎶🙏🙏🙏


““እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም፤” — ማቴዎስ 5፥14


ቆማለሁ ቃሉ ነግሮኛል አልሰጋም ፍቅር ይዞኛል አያልቅም የእርሱ ቸርነት ጥላ ነው ለታመኑበት ማረፊያ ነው መጠጊያ ነው ልቡን ለጣለበት (2x)


በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (5x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x)


ያ የተስፋ ቃሌ የእኔማ ወሩ እንደደረሰ ተሰማ ሰፈጸም በእምነት አይቼ ልጠብቅ እጆቼን ዘርግቼ (2x) 🙌🙌🎶🎶


“ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም።” — ዮሐንስ 14፥27


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.