@KadijaSufyan Profile picture

Kadija Sufyan

@KadijaSufyan

009715235231

Similar User
Abaynew photo

@Abaynew40430952

Kadija Sufyan Reposted

ያሳደገ ይባረክ ❤️

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

በመሰረቱ ወታደር አህዳዊ ነው። ትሬሞላስ የተባለው እንግሊዛዊ በወታደር እይታ ውስጥ የሚለው 71 ገፅ አጭር መፀሀፉ የወታደር ጭካኔ መሞቱን ከማመን የሚመጣ ሲሆን የአንድነት እሳቤውም ከአገራዊ ዋስተናው የመነጨ ነው ይላል።


Kadija Sufyan Reposted

قرأ مفتي مسلمي أوكرانيا، سعيد إسماعيلوف، سورة الفتح (رقم السورة 48) في مدينة باخموت الأوكرانية خلال أيام القتال العنيف مع الغزاة الروس. المصدر: @ukr_pravda


Kadija Sufyan Reposted

መስኪዬ የኔ ብርታት በጣም ነው የምወድሽ😍 ልትወጪ ነው የሚባል ወሬ ሰምቼዉለዉ እዉነት ይሆን??

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

አማራ አንገቱን ለማስደፋት የአብይ አገዛዝ ማሰርን እነደዋነኛ መሳሪያ አድርጎ እንደቀጠለ ነው!!! መተኮሱንማ ማንም ይተኩሳል የፋኖ ጀግንነት የልብን ያደርሳል ብሎ የዘፈነው እንዳልክ ውቤ ትናንት ማታ አዲስ አበባ ላይ ከስራ ቦታ ታፍኖ ተወስዷል ።


Kadija Sufyan Reposted

#3ቱ የአማራ የማዕዘን ድንጋዮችና የዚህ ዘመን የአማራነት ምልክ ቶቻችን! ጀግኖችንን በትኩረት እንከታተል ። #AmharaGenocideInOromia #AmharaGenocide #FreeMeskeremAbera #FreeTadiosTantu #FreeZemenKasse

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

ወልቃይት ቢራገም፣ እርግማን ኒኩሌር ቢሆን የወልቃት ህዝብ እንባ ብቻ ጎርፍ ሆኖ ይወስደናል አለም ላይ ትልቁ የዘር ማጥፋት የተደራጀን ህዝብ ማንነት መቀማት ነው። ሞቶ ማንነትን ማጣት እረፍት ሲሆን ቆሞ ማንነትን መቀማት ግን የሂወት ሁሉ ገሀነም ነው


Kadija Sufyan Reposted

#መስከረም_አበራ አሳቧን በነፃ በመሸጥ ብዙ የምታተርፍ ልባም ነጋዴ ናት። ሌላ ምን አበሳ አላት? በነፃ መሸጥ ለብልጽግና ጠላቱ ነው። #FreeMeskeremAbera #AmharaGenocide

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

በአለም ላይ አሸባሪ በፃፈው ህገ መንግስት የምትተዳደር ብቸኛ ሐገር ኢትዮዽያ ናት። ህገ መንግስቱን የፃፉትና ተስማምተው ያፀደቁት ሁለቱ አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት ድርጅቶች ህወሓትና ኦነግ ናቸው። @prosperity2022 @PMEthiopia

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

#ትክሻችን_ለባ*ርነት_በቃኝ_ይበል‼️ "ሰኞ ሊገ*ልህ የመጣን ብታባብለው እስከ ማክሰኞ ቢዘገይ ነው ። ስለዚህ ህዝቡ ብአዴንን ከማባበልና አጉል ተስፉ ከመጠበቅ ይልቅ ሁሉም በመናበብ ትግሉን ማጠናከር ይገባል ‼️" የካሴ ልጅ!!

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

እነዚህን ሆድ አደሮች አፅዳ አማራው ያለዛ መከሩ እየመጣ ነው!!!

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

መንግስት ከችግር ላይ ችግር እየደራረበ ህዝብን ማንገላታቱ አልበቃ ብሎት የችግሩን መንስኤ የሚናገሩትን በማሰር ህዝብን ወደ ባርነት እሚያመጣ ከመሰለው ቀደምቶቹ የት እንዳሉ ይመልከት። #FreeMeskeremAbera #AmharaGenocide #AmharaGenocideInOromia

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1110 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም።ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide #AmharaUnderAttack #WakeUpAmhara


Kadija Sufyan Reposted

#ጥላሁን አበጀ በሞ*ትና በህይወት መካከል ነዉ? NB፦ ብአዴን ገ*ዳይ ቡድኑን በመጠቀም ወደ አደገኛ የ ግ*ድያ ፖለቲካ ተሸጋግሩዋል ስለሆነም የተከበርከዉ የአማራ ሕዝብ ይሀ ን ነፍሰ በ*ላ ሀይል ከነ ግብረ አበሮቹ ወደ ማይመለስበት መቅ*በር ግድ ይላል!!

Tweet Image 1
Tweet Image 2

Kadija Sufyan Reposted

.@AppAmhara must release Zemene Kassie immediately & without preconditions, before it's too late. Arresting Fano is helping TPLF & betraying Ethiopia. Stop the treason! @DemekeHasen @yilkal_kefale @GizachewMulune2 #FreeZemeneKassie #FreeAmharaDetainees twitter.com/AAA_Amhara/sta

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

ቀይ ወርቅ። ይህ የአለማችን ትልቁ ቀይ ወረቅ በኢትዮዽያ ምድር የተመረተ ነው። የቡና ተፈላጊነት ከወርቅ በላይ መጨመሩን የዘገበው የፈረሳዮ 24 የዜና ወኪል ነው። ሰላም አግኝተን ተግተን ከሰራን በ10 አመት ውስጥ ኢትዮዽያን ከድህነት እናላቅቃታለን።

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3

Kadija Sufyan Reposted

ባይተገበሩም በወቅቱ ነቅተው ለማንቃት የተከተቡትን ፅሁፎች እያነበብን እንፅናና። ፅንፍን ጥላቻ ምቀኝነትን የሚሰብኩ ሰዎች ገነው ይሰማሉ። እንዲህ ያሉ የብዕር ቅመሞች ግን ቢሰሙም በፅንፈኞች ይረገጣሉ።

Tweet Image 1

Kadija Sufyan Reposted

ሰሀራን ወደ አረጓዴ የሚቀይር አዕምሮ አላቸው ለህዝባቸው የተሻለ ነገር ለመፍጠር ደፋ ቀና ይላሉ ተፈጥሮ ውብ አሮጎ የሰጠንን መሬት ግን በብሄር ሸንሽነው የሰው ደም መፍሰሻ አደረጓት መማር ማለት መሰልጠን ማለት ይሄ ከሆነ ገበሬ ሆኖ መሞት ክብር ነው

Tweet Image 1

United States Trends
Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.