Similar User
@MedhanitBehailu
"ዛሬ የአማራ ህዝብ ተነስቷል። በዚህ ችሎት ቆሜ ለልጆቼ የምናገረው በኩራት ነው፥ ነገ አያፍሩብኝም። ከልጆቼ ተነጥዬ ይኽን መከራ የምከፍለው ከፀረ አማራ ሃይሎች ጋር አብሬ ባለመቆሜ ነው።" መስከረም አበራ በችሎት ከተናገረችው ንፁህ ናት! ፍቷት!
Habtamu Ayalew የሚባል ቆሻሻ እንደዚህ መሪዎቻአችንን በሴራ ሲያጠላለፍ እነደ ከረመ ፀረ አማራ እንደሆነ ማሳያው ይሀው። በየቀኑ የሚተፋው መርዝ እርስ በርስ እንዳንግባባ እና ይህነ አራጅ መንግስት እንዳንታገል ከፍተኛውን ሚናሲጫወት ብዙም ዋጋ…
አዎ አማራ ነኝ! ጥያቄ አለኝ ብለው ፊቴን ስሰጣቸው፣ አማራ ነኝ አትበይ፣ ሙስሊም ነሽ ይሉኛል አለማፈራቸው፣ ሙስሊም አማራ ነኝ፣ ቅዳሴና አዛኑን እየሰማሁ ያደግኩኝ፣ ባንድ ማድ ቀርቤ፣ በስማም ቢስሚላሂ ብዬ የበላሁኝ። #ኢትዮጵያ #Ethiopia
Stop Amhara Genocide Moment በኦቶዋ ካናዳ
ኦህዴድ/ኦነግ እንደለመደው በአሰቃቂ ሁኔታ ሰው ገድሎ ቪዲዮ ለቀቀ።ቄሮን ሰልፍ ጠራ።ሰልፍ የጠራውን ወጣት ለውትድርና በገፍ አፍሶታል።ማስታወቂያ አወጣ የሚገባ ጠፋ ሰልፍ ጠርቶ አፈሰ።
የብልፅግና መንግስት ፀሀይ እየጠለቀች ነዉ‼️ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፋኖን ለማዉገዝ የተጠራ ሰልፍ ፡ Down Down Abiy በሚል ተጠናቋል ፡ የፀጥታ ሀይልም በጥይት ሰልፉን በትኗል።
ወላሂ አልሀምዱሊላሂ እንኳንም አማራ ሆንኩ! የሚል ትውልድ ተፈጥሮ አማራ የ #ኢትዮጵያ ባለውለታነቱ በክብር እስኪዘከር ድረስ የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል መቀጠል አለበት ብዬ አስባለሁ #ethiopia አልሀምዱሊላህ ዛሬ ጁምዓ ነው ድል ለፋኖ ለአዲሱ ተስፋ
. FANO'S MILITARY SUCCESSES & POLITICAL TRAGEDIES borkena.com/2024/11/21/eth…
Stop Amhara Genocide at Losangeles California on November 18th.
#BreakingNews መንግሥት ሁለት ታዋቂ የሰብአዊ መብት ድርጅቶችን አገደ የሲቪል ማህበረስበ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰብአዊ መብት ሥራዎች ታዋቂ የሆኑ ድርጅቶችን በደብዳቤ ማሸጉን ዋዜማ አረጋግጣለች። ከታገዱት ድርጅቶች መካከልም “የመብቶች እና…
ሀጫሉን ገድለው ነፍጠኛ ገደለ አሉ።ያን ሁሉ አማራ አረዱ።እርጉዝ ሴት አማራዎችን አጋድመው አረዱ።እና አሁንም ያን ለመድገም መሞከር በጣም ደንቆሮነት ነው።ሕዝቡ ቀድሟችሁ ሄዷል።ኦሕዴዶች ለእያንዳዱ በደል በቀል እንደምንበቀል አትርሱ።
የአማራ ነጻ አውጭ ፋኖ እናት እና እሕቱን የደፈረ አባት ወንድም ልጅ አባቱንም ዘር ማንዘሩን የጨፈጨፈበትን ጨፍጫፊ ሰራዊት ማርኮ እንኳን ማረድ በጥይትም አይገድልም።ሲጀመር ሰላሌ የአማራ ፋኖ መች ገባ?
አማራኮ ጠላቱን እንኳን ሲገድል አማሟቱን አሳምሮ ነው።በጥይት ግምባሩን ብቻ።አለቀ።እኔ ሰው በቢላዋ ሲታረድ የሰማሁትም ያየሁትም ወረሞ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ አማራን ሲያርድ ነው።
እስክንድር ነጋኮ ጠላቶቻችን ኦነግ እና ትሕነግ ያልተሳካላቸውን አማራን እርስ በርስ ማባላት እስክንድር ነጋ አሳክቶታል።እኔ የመጀመሪያ ጠላት ነው ብየ የማስበው በአሁኑ ሰአት እስክንድር እና ብአዴንን ነው።
"ማንም ሰዉ ማንነታችንን እስከሚያከብር ድረስ፣ አማራነታችን የክብር እና የመኩሪያ ስም እስከሚሆን ድረስ በደምና አጥንታችን የምንፅፈው ነው፤ ይህን በእስክርቢቶ ብዙ ጊዜ ጽፈነው አልሆን ብሎ ነበር፤ አሁን ግን በነፍጣችን እየሰራንበት ነው" የአማራ…
ተጀምሯል! የአሜሪካና አውሮፓ ከተሞች አመርቂ የትግል ንቅናቄ ላይ ናቸው። ከዚህ ንቅናቄ የሚሸሽ፣ ሰበብ የሚፈጥርና የሚቀር ዲያስፖራ የወገኑ ጥቃት ይገደዋል ወይ? እንድንል ያስገድደናል። #AmharaGenocide #WarOnAmhara @UKinEthiopia @AsstSecStateAF
በድጋሜ ለአርቲስት ዳዊት ፅጌ ማስጠንቀቂያ 👇
እኔ አማራ ብቻ ነኝ!!! አማራነቴን ያላከበረ ህብረ ብሔራዊነትም ሆነ ኢትዮጵያዊነት ከአማራነቴ ሊቀድሙ አይችሉም። እነዚህ አማራነቴን ካፀናሁ በኋላ ከመላው ኢትዮጵያዊ ጋር በጋራ መስማማት የሚቀጥሉ ሁለተኛ ጉዳዬ ናቸው!!! ይህ የግል እምነቴ ነው!!!
የአርበኛ ዘመነ ካሴ የሐሰት የሟርት ፋይል በዝህ ተዘግቷል!
የለንደን የዲፕሎማሲ ፋኖ አልተቻሉም! የተጠና ስትራተጂያቸው አስደማሚ ነው! በተገቢው ቦታና ግዜ መርጠው ድምፃቸውን ያሰማሉ! ውጤቱ መሬት ጠብ አይልም!
United States Trends
- 1. Thanksgiving 843 B posts
- 2. Druski 30,1 B posts
- 3. Wiggins 4.758 posts
- 4. Dylan Harper 4.683 posts
- 5. Kevin Hart 17,9 B posts
- 6. #RHOSLC 6.610 posts
- 7. Shai 7.571 posts
- 8. Friday Night Lights 18,6 B posts
- 9. Pat Spencer 1.321 posts
- 10. UConn 9.821 posts
- 11. Zuck 11,6 B posts
- 12. Jalen Williams 2.215 posts
- 13. Vindman 70,2 B posts
- 14. Tyrese Martin 2.091 posts
- 15. Adin Hill N/A
- 16. #Survivor47 4.780 posts
- 17. #GoAvsGo 1.851 posts
- 18. #AEWDynamite 26,8 B posts
- 19. Rutgers 5.307 posts
- 20. Kuminga 3.008 posts
Who to follow
Something went wrong.
Something went wrong.