getu korye
@GKoryeኢትዮጵያዊ ነኝ! አፈሯን በልቼ የአደግሁ! መመኪያዬ!ኩራቴ!አለኝታዬ! ከአባቶቼ በአደራ የተሰጠችኝ እምዬ ኢትዮጵያዬ!!!
Similar User
@Mariam65758827
@dawo_mio
@w78797037
@Zedzedtheblues
የተከተልነው የብሔር ፖለቲካና ፊደራልዝም እያጋደለንና እያስተራረደን ነውና መፍቴሄው የብሔር ፖለቲካን አሽቀንጥሮ በትክከለኛው ፌደራሊዝም መተካት ነው @DemekeHasen @AgegnehuT @ashenafi_meaza @iyoba4u @me4ethio @yoay82194745 @kake59822280
ሰውየውን አትፈታተኑት አተችሉትም ለሰላም ለፍቅር ለአንድነት ማጎንበሰ መንበርከክ ክብር ሰብዐዊነት ሰልጣኔ ነው እባካችሁ የአማራና የኦሮሞ ጎጠኞች ፖለቲከኛ ነን ባዮች እንደ ኮንጎ ሊቢያ ሰው በላ አትሁኑ ኢትዮጵያ ሐገራችንን ለቀቅ አደርጉልን
የአሁኑንና የቀጣዩን ትውልድ የሚያስተሳስሩ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን አጠናክረን በማስቀጠል ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ እናሸጋግራታለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይየዚህ የልማቱ አንዱ የሆነውን አንድነት የመኪና ማቆሚያ መርቀው በከፈቱበት ወቅት
#አትሌቶቻችን በመልካም እና በክፉ ጊዜዎቻችን ሁሉ የኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የ #ተስፋ ብርሃን በድላቸው እንዳበሩልን ነው። ዛሬም አገር በብዙ ውጥንቅጥ ውስጥ እያለች ድል በድል አድርገውናል ። #እናመሰግናለን #Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia
የኦነግ 'ለምኒልክ ሃገራችንን አንሰጥም…!' ዛሬ የሚኒሊክ ሰራዊት አለ?የምትገድሉት አርሱ አደር የማንን መሬት ቀምቷል? ጫካ መንጥሮ አለማ እንጂ?! ወንጀለኞች በዘር ማጥፋት ይጠየቁ!ሸኔ አውሬ ነው! #DisarmTPLF #Peace4Ethiopia
ሀገራችን ከተረጋጋች ለሌቦች አትመችም። እስከዛሬ የዘረፉም ፣ ግፍ የፈፀሙም ለፍርድ ይቀርባሉ። ስለዚህ ሌቦችና ግፈኞች ሀገር እንዳትረጋጋ አይሹም‼ በንፁሀን ላይ የሚፈፀም ጭፍጨፋ ፖለቲካ አይደለም አውሬነት ነው‼
በነጭ ፈረስ ወደ ቤተመንግስት መገስገስ!ህወሓት በኢትዮጵያ የባእዳን ጉዳይ አስፈፅሚ ነው!ሌላው ደንባራ ተላላኪ ኦነግሸኔ ነው!ባእዳን እንኮኮ እያሉት ስልጣን የሚይዝ በኢትዮጵያ ከዚህ ወዲያ ፈጽሞ እይኖርም! #UnityForEthiopia #Ethiopia #Peace4Ethiopia
ጂማም ባሌም ሀረርም እርሲም ለየራሳችን በራሳችን እንተዳደር እንጂ ቀን ቀን ብልፅግና ማታ ማታ ኦነግ ሸኔ በሚሆን ሌባ እንተዳደርም ሊሉ ይገባል! የህወሓትን ሌጋሲ ህወሓት ጋር መቅበር ተገቢ ነው!#TPLFRenegedPeace #Ethiopia #UnityForEthiopia
የሰላም ጠል፣ የኢትዮጵያ እናት ጡት ነካሾች ናችሁ! ትንሽ እንኳን ሃፍረት የማይሰማችሁ ጨለምተኞች የ360 ስብስቦች ናችሁ!
መፋቀር እንደዚህ ከልብ መሆን ወደሌላውም ይጋባል‼️👍🫂
እንደኔ ግን ጠሚውን የሚወድ አለ? ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤍🤍🤍🖤🖤🎁🎈
ጂማም ባሌም ሀረርም እርሲም ለየራሳችን በራሳችን እንተዳደር እንጂ ቀን ቀን ብልፅግና ማታ ማታ ኦነግ ሸኔ በሚሆን ሌባ እንተዳደርም ሊሉ ይገባል! የህወሓትን ሌጋሲ ህወሓት ጋር መቅበር ተገቢ ነው!#TPLFRenegedPeace #Ethiopia #UnityForEthiopia
ኢትዮጵያ የምትዋጋው የባእዳን ጣልቃ ገብነትንወይምዘመናይ ቅኝ እገዛዝን ነው! ህወሓትዛሬየተሰበረየባእዳንየጦርሜዳ ታንክ ነው!ባእዳን ታንካቸውንማደስ በፍፁም አይችሉም!ግንይሞክራሉ!#TPLFRenegedPeace #MAMA2022 #Peace4Ethiopia #Ethiopia #UnityForEthiopia
ባንተ ጊዜ ሒወት ያለው ስንዴ ለመብላት በቃን❤ባንተ ጠንካራ አመራር አባይ ለሶስተኛ ጊዜ ተሞልቶ አይል ማመንጨት ጀመረ❤ብዙ መናፈሻ ትልቅ ላይብረሪ ተከፈተ ሳይንስ ሙዚየም ተጨመረ❤የድሆች ቤት አፍርሰህ ሰራህ ይህ የሆነው በ4 አመት ውስጥ ነው❤❤❤
ህወሓት አድብቶ የፖለቲካ ስራአቱ ውስጥ እንደገና አይሰርግም ማለት ሞኝነት ነው! ልምዱ አለው! አይዞህ ባዮቹ አሉለት! ህወሓት እያለ አገራችን ከሙስና ውሸት አጭበርባሪነት አትላቀቅም!#DisarmTPLF #Peace4Ethiopia @mfaethiopia #Ethiopia
እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ? "ሀገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለሀገሬ ምን አደረኩ በል!"ሁሌም #ምንተደረገልኝ ከሚል በሽታ ተላቀን #ለሀገሬ_ምን_ላድርግ? ብለን ከዚህ ሰአት ጀምረን ታጥቀን እንነሳ! @AbiyAhmedAli @AbdiBateno3 @nafyadwakjira3
አትጨነቁ! "ተጨንቆ ከቁመቱ ላይ አንድ ክንድ የጨመረ የለም" ብዙ እናስባለን እንጨነቃለን እንመኛለን እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ እንላለን ከሁሉም የሚሻለው የቻልነውን መሞከር ከዛም የቀረውን ውጤት ለፈጣሪ ሰጥቶ ሲያመሰግኑ መኖር ነው!
United States Trends
- 1. Happy Thanksgiving Eve 2.463 posts
- 2. #MigglesArmy 1.450 posts
- 3. #sociprovider N/A
- 4. Dodgers 57,4 B posts
- 5. Good Wednesday 25 B posts
- 6. #WednesdayMotivation 4.206 posts
- 7. Custom 72,2 B posts
- 8. Wrecking 13,6 B posts
- 9. Sharon Stone 22,4 B posts
- 10. #FayeYokoGQMOTY 251 B posts
- 11. #27Nov 3.010 posts
- 12. Hump Day 11,9 B posts
- 13. Landman 3.479 posts
- 14. Happy Hump 7.601 posts
- 15. DESTINY COUPLE FAYEYOKO 245 B posts
- 16. DB Cooper 2.675 posts
- 17. Snell 37,5 B posts
- 18. Kerry 24,7 B posts
- 19. Knocked Loose 3.036 posts
- 20. Dan Crenshaw 1.970 posts
Something went wrong.
Something went wrong.