@EzedinAbdurahm2 Profile picture

𝕀𝕓𝕟𝕦 ᗩ/𝕣ᗩ𝐡𝕄Δή

@EzedinAbdurahm2

i'm a muslim till the end 🇸🇦ꪑꪊડꪶⅈꪑ🇪🇹 ☝ᏖᏋᏇᏂᎥᎴ 📍𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞/𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐛𝐚 📝AMU :- ɢᴇᴏʟᴏɢɪꜱᴛ⚒️ ✌️ᥴꫀꪮ : https://t.co/nRqHw3FoNX

Similar User
ቸምና||ĆeMna🕊 photo

@su_ty_54

Prince hazu💫 photo

@FeyselMunir

ሁዘይፋ🪝 photo

@huzeyfa01

Amrelah Ali photo

@zulbejadein

ጡጡሻ 🧸 photo

@hikl_am

ባሪያዋ photo

@shuti_hus

አጃኢብ photo

@ibnujemal20

Sari Ahmed photo

@SariAhmed18

እስሚዝ 😎 photo

@esmael_muzamil

amir 🌯 photo

@shawarmapill

Arifedin photo

@aarif4747

mubarek photo

@mubaend

| Mıstık | 🍁 photo

@awela_jr

Pinned

የአሏህ ሰላም እና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ♥️


"የራስን ችሎታና የአእምሮ መጠን አውቆ በዛው ልክ የመሄድን ያህል ጠቃሚ ነገር የለም›› (ኢማሙ አሻፍእይ)


𝕀𝕓𝕟𝕦 ᗩ/𝕣ᗩ𝐡𝕄Δή Reposted

Message to owners and CEOs of the major social media platforms that remove or limit pro #Palestine posts: #Be_on_the_right_side_of_history #StopGenocideInGaza @elonmusk @X @facebook @instagram


𝕀𝕓𝕟𝕦 ᗩ/𝕣ᗩ𝐡𝕄Δή Reposted

بسم الله - የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ዓረቦችን መሳደብ፣ ሙስሊም አገራትን መሳደብ ... ምን ማለት ነው ? አላህን እንፍራ! ሁሉም እንደመሰለው እያወራ ነው ችግር የበዛው! ብዙ የማታውቀው ነገር አለ!


Tokkochumma allahatti namni amane tokko bakka irreechaa dhihachun Isaa irratti hin jirattu‼️ "wanti ani gabbaru Rabbii kiyya qofa; Isattiis waan tokkollee hin qindeessu." 📖Al jin 72:20 #irreechishirkidha #irreecha


Guyyatti yeroo 17 jechaa kana "Si qofa gabbarra; Si qofa gargaarsifannas" Al-Fatihah 1:5 irraa daddebihu tokko irreecha irratti argamun irraa hin jirattu‼️ #dursitowuhidaf ☝️ #Irreechiirrrekotimiti ‼️ #Irreechishirkidha‼️


"ከታዋቂዎች ልፍስፍስ አቋም በላይ የስም የለሽ ወጣቶች ተጋድሎ የበለጠ ውጤት ያመጣል" ዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ኒቃብ ሱና ነው ብለህ ብታምን እንኳን ግዴታ ነው ብለው የሚያምኑ አካላትን መብታቸውን ማስከበር እና ለከሀድያን አሳልፎ አለመስጠት ካንተ የሚጠበቅ ግዴታ ነው!! ✍Ibnu yahya


Namni tokkummaa Allahatti amanu Irreecha kabaju dhisi hirmaachuu fi waan sanif tumsuu gonkumaa hin qabu. በአሏህ ብቸኛ ተመላኪነት ያመነ ሰው ኢሬቻን ማክበር ቀርቶ መሳተፍ እና ለዛ ነገር መተባበር በጭራሽ የለበትም።


በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡ 📖Al-Anfal 8:35


𝕀𝕓𝕟𝕦 ᗩ/𝕣ᗩ𝐡𝕄Δή Reposted

የነቢያችን ﷺ የዘመናት ኻዲም የነበረው አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ይላል፦ «ነቢዩ ﷺ እንደሞቱበት ቀን ያለ እጅግ በጣም ቆሻሻ እና እጅግ በጣም ጨለማ የሆነ ቀን አይቼ አላውቅም።»


ቢድዓ እና ተከታዮቻቸው መብዛት ምንም አይምሰልህ፤ ዋናው ጉዳይ ነቢዩ ﷺ እና ሰሓቦች የነበሩበት ሁኔታ ላይ መገኘት ነው - መዳን፣ ጡምዓኒና እና ደስታ እርሳቸውን በመከተል ነውና። ✍Abdulmenan menza adem


“ከሰሓባዎች የበለጠ ነቢያችንን ﷺ እንወዳለን የሚሉ ሰዎች እብዶች ናቸው..ወደ ሓኪም መሄድ አለባቸው” ይላሉ ሼኽ ሙሐመድ ወሌ (ረሒመሁላህ)


«ረቢዑ-ል-አወል 12 ቀን በሶሐቦች ግዜ ዉዱ ነብይ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በመሞታቸዉ ምድር የጨለመበት ቀን ሲሆን ሱፍዮች ዘንድ ግን በደስታ ያሸበረቀበት ቀን ሆኗል‼️» ✍Abu Hiba


𝕀𝕓𝕟𝕦 ᗩ/𝕣ᗩ𝐡𝕄Δή Reposted

የሙእሚኖች እናት ዓኢሻ ነብዩ ﷺ ካረፉ በኋላ ከ40 ዓመት በላይ ኖራለች። በዚህ ሁሉ ...ግዜ ልደታቸውን አላከበርችም። ከዓኢሻ በላይ ትወዳቸዋለህ ? መንቁል


𝕀𝕓𝕟𝕦 ᗩ/𝕣ᗩ𝐡𝕄Δή Reposted

Ani oromo muslimaati IRREECHA hinkabaju !!! Irreechi aada kooti miti irrechi SHIRKIIDHA :: Namni irrecha deemuf of qophessa jirtu of qosadhu , irrecha deemun kee islamumma irra si baasa :: takka jettee shahada qabatuu si barbachisa ::


የአላህ ሰላምና እዝነት በነብያችን ላይ ይሁን ﴾ ﷺ ﴿ ♥️


"Namni irreecha dhaqee deebihe qaama isaa dhiqatee shahaadaa qabatu male masjiida hin seenu." 🗣 kabajamoo muftii shek Haji Adem Tuula Rabbi rahmata haa godhuuf


መውሊድ እና ኢሬቻ ✖ እኛን ሙስሊሞችን አይወክሉም 🙌 የቢድዓ ና የሽርክ ቦታውች ናቸው!!


ነብዩን ﷺ መውደድ፣ ሱናቸውን መከተል እና የህይወት ታሪካቸውን ማንበብ የእለት ተእለት ተግባር ሊሆን ይገባል እንጂ መሰረት እና ማስረጃ በሌለው በአመት አንድ ቀን ብቻ መሆን የለበትም።


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.