@EnemChalkubet Profile picture

Enem

@EnemChalkubet

The truth, the whole truth and nothing but the truth

Joined April 2013
Similar User
Dawit🇪🇷 photo

@Dawitmajor

SewHun photo

@Seewhuun

Yeshum Minas photo

@yeshum_minas

Goldie ET photo

@atogoldie

𝙻𝚒ጅ 𝙰𝙳𝙳𝙸𝚂 photo

@IamAddisG

God blessed Ethiopia. photo

@WTagesse

Zeni photo

@Zeni67393849

ኬቾ Këcho photo

@EndalKecho

Solomon Beyene photo

@Solomon45046581

Pinned

Tell that to your SM & MSM employees! Tell war syndicates the truth, stop peddling conflict! We have said enough! People in Tigray deserve descent life, basic supplies. Tell TPLF trolls to stop manufacturing lies to get consent for more destruction! Come back to your senses.


Enem Reposted

እነ ጥላሁን ገሠሠ: ቴዲ አፍሮ: አሊ ቢራ:ማህሙድ አህመድ..ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::"የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው:መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"ይላል ማህሙድ "ዝምታ ነው መልሴ"ን ሲያዜም::ለአንድ ዓመት ሞከርኩት


One of our heart breaking histories!

Tweet Image 1

Enem Reposted

Female Athlete of the Year nominee ✨ Retweet to vote for Gudaf Tsegay 🇪🇹 in the #AthleticsAwards.

Tweet Image 1

NEW TROLLS! Copy and paste generation with no 🧠 in the head!

Tweet Image 1
Tweet Image 2
Tweet Image 3
Tweet Image 4

Enem Reposted

ትላንት ሀዋሳ ከትምህርት ቤት ስትወጣ በጠራራ ፀሀይ ከነ ዩኒፎርሟ በ2 ዳማስ መኪና ታርጋ ቁጥር 018594 ሲ. ዳ እና 05274 ሲ .ዳ የተጠለፈችው የ15 አመቷ ታዳጊ ሜላት አህመድ...እባካችሁ retweet በማረግ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ እርዷት!

Tweet Image 1

በሀገሪቱ ሀብት: በውጭ ምንዛሪ: የሚገዛ መድሀኒት: ነዳጅ እና ማዳበሪያ: ፍትሀዊ ስርጭት ያስፈልገዋል:: ይህ በሁሉም ክልል ያለ ችግር ከሆነተረባርቦ መፍታት ያስፈልጋል:: ሌላ ተልእኮ ካለው ባጭሩ መቀጨት አለበት!

ደግሞ ተኩስ ነው በሉ 😁 በ'#አማራ ክልል የተከሰተውን በማዳበሪያ እጥረት በምዕራብ ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ አርሶ አደሮች በ'#ባሕርዳር ከተማ #ጅራፍ እያጮሁ ማዳበሪያ እንዲቀርብላቸው በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ @dw_amharic fb.watch/kUd8GnvvxP/?mi…



ይጌቾ ሁሌ ማትለየው ጥቁር መነፅር ትርጉሟ ምንድን ነው:: ለፀሀይ አይደለም ማታም ያደርጋታል:: በሰራው ግፍ ተሸማቆ ይሆን? ሳይኮሎጂስቶች ንገሩን!

Tweet Image 1

It should be by mistake Jeff! Why did you do that! You are requested to unblock me ASAP! @iyoba4u

Tweet Image 1

ብሄር ደም ኖሮት አያውቅም:: አማራ: ትግሬ: ኦሮሞ ነን ብላችሁ ዘራፍ የምትሉ ሁሉ: ከሌላው መለያችሁ ቋንቋ ና ባህል ብቻ ነው:: ምንም መሰረት በሌለው ማንነት ተተብትባችሁ ደማችሁን ታወዳድራላችሁ:: መለስ በቀደደላችሁ ቦይ ትፈሳላችሁ:: ደካሞች!

Tweet Image 1

👇 ሁቱዎች ቱትሲዎችን መጀመሪያ በረሮ ብለው ከሰውነት ካወረዱዋቸው በኃላ ጨፈጨፏቸው:: ይህ አክራሪ ብሄርተኛ አንድን ማህበረሰብ ለዘር ማጥፋት እያዘጋጀ ነው:: ማስረጃ መሰብሰብ ጥሩ ነው:: #UnityForEthiopia #EthiopiaPrevails #NoMore

ዶሮዎች ምን አሉ ፡ ምን አሉ? ከፊታችን ትልቅ አደጋ ተደቅኗል ብሎ ጫካ ገቡ 😝😤😵 . . .

Tweet Image 1


“All regional special forces will be re integrated in to federal army & regional police bc it is basically unconstitutional” General Abebaw! I can’t wait to see special force free #Ethiopia ! #UnityForEthiopia #EthiopiaPrevails


Removing TPLF from terrorist list is a historical mistake PP made! It will backfire on PP very soon but we will pay life again! የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር አትበላቸው! #UnityForEthiopia #EthiopiaPrevails #NoMore


Enem Reposted

Regarding 2023 Adwa Victory Day celebration related incidents EHRC calls for implicated law enforcement officials to be subject to accountability #Ethiopia #HumanRightsForAll ehrc.org/?p=22046


Enem Reposted

#አድዋ ሰርጋችን፣ #ካራማራ መልሳችን ‼️ #ኢትዮጵያ_ታሸንፋለች

Tweet Image 1
Tweet Image 2

ደግሞ ሌላ ድል ‼️ 45ኛው የ #ካራማራ ድል መታሰቢያ በዓል እሁድ የካቲት 26, 2015 ዓ.ም በ #ኢትዮ_ኩባ ፓርክ ይከበራል። 👉🏾 የካቲት ወር መቼም የአመቱ አጋማሽ ሆኖ የ #ኢትዮጵያ'ን የድል ገድሎችን ይዞ የሚተምበት ወር ነው። #ካራማራ፤ የካቲት 26 1970 ዓ.ም

Tweet Image 1
Tweet Image 2


የዋሁን የቦረና ህዝብ እናድነው:: በቻልነው ሁሉ እንረባረብ:: Save ppl in Borena, Ethiopia! Support with all what you can! Together we can make a difference! #UnityForEthiopia #EthiopiaPrevails #NoMore @iyoba4u


He should be careful not to give similar comments like the one he did related to Orthodox Church. It makes him non partisan, confuse his supporters & make the radicals stronger!


Loading...

Something went wrong.


Something went wrong.